ar
Feedback
Rz Codes 💻

Rz Codes 💻

الذهاب إلى القناة على Telegram

FOSS | Web Dev | Linux | QGIS https://rz-codes.com

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
294
المشتركون
+124 ساعات
+47 أيام
+430 أيام
عدد المنشورات

جاري تحميل البيانات...

التفاعلات
التعليقات
نجوم تيليجرام
أفضل المنشورات حسب

جاري تحميل البيانات...

تحليل النشر
المشاركات
ديناميات المشاهدات
🚀 Dandii v1.3.0 → v2.0.0 — Major Update ! ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ሁለት release'ች ወጥተዋል። ለናንተ የተሻሻለው ይህ ነው፦ 🚧 ከፊል ዝግታ (Partial closure
🚀 Dandii v1.3.0 → v2.0.0 — Major Update ! ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ሁለት release'ች ወጥተዋል። ለናንተ የተሻሻለው ይህ ነው፦ 🚧 ከፊል ዝግታ (Partial closures) — መንገድ በሁለት ፌርማታ መካከል ቢዘጋ፣ ከዚህ በፊት ጠቅላላ መስመሩ "ዝግ" ይባል ነበር። አሁን የተዘጋው ክፍል ብቻ ይታያል፣ የቀረው መስመር እንደተለመደው ይሰራል፣ journey planner በዙሪያው ያቅዳል። 🏷️ የፌርማታ ስም ማስተካከል — "መገናኛ" 45 የተለያዩ ስሪቶች ነበሩት Operators አሁን አንድ በአንድ በትክክለኛው ስም እያስተካከሉት ነው። 🗺️ መንገድ በካርታ ላይ በትክክል መሳል — የስምሪት ባለሙያዎች መስመሮችን ሲስሉ በእውነተኛ የመኪና መንገድ ላይ ራሱ ይስተካከላል። 👥 ቡድናችን አድጓል — Dandii ከአሁን በኋላ በብዙ የስምሪት ባለሙያዎች የሚተዳደር ስርዓት ሆኗል። እያንዳንዱ የስምሪት ባለሙያ የራሱን መስመር ብቻ ያስተካክላል፣ የሌላውን አይነካም። 📋 የታሪፍ ታሪክ — ማንኛውም ታሪፍ መቼ፣ በማን፣ ከምን ወደ ምን እንደተቀየረ ማየት ትችላላችሁ። ውጤቱ፦ ይበልጥ ትክክለኛ፣ ግልጽ፣ በብዙ ሰው የሚጠበቅ transit information። 🙌 🌐 dandii.app 🔓 github.com/rabira-hierpa/dandii ተጨማሪ → blog.rz-codes.com
424302Loading...
💻 የ Linux Tip ቀን - የጠፋባችሁን ፋይል በሰከንድ ፈልጉ ሰርቨር ላይ ገብታችሁ ፈይል ለመፈለግ ያላችሁ አማራጭ Terminal ብቻ ነው። ለምሳሌ በቀላሉ ሁሉነም የ JavaScript ፋይሎችን ለመፈለግ ይህን ብቻ ጻፉ፦ find . -name "*.js" 2>/dev/null ይሄ ከአሁኑ folder ጀምሮ ውስጡ ያሉትን ሁሉንም .js ፋይሎች ያሳያችሁሃል — sub-folders ውስጥም ቢሆን። የፋይሉን ስም በትክክል የማታስታውሱ ከሆነ፣ ይሄን ተጠቀሙ፦ find . -iname "*login*" -iname ማለት ትንሽ/ትልቅ ፊደል (case-insensitive) ግድ የለውም ማለት ነው። “Login”፣ “login”፣ “LOGIN” — ሁሉንም ያገኝልሃል። ትንሽ command ነው፣ ግን በየቀኑ የምትጠቀምበት ይሆናል። 🔍የ Linux command ምን ማወቅ ትፈልጋላቹ? ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ — ቀጣዩን tip ከዚያ እመርጣለሁ 👇 ተጨማሪ → blog.rz-codes.com
56000Loading...