MMKC Youth
Kanalga Telegram’da o‘tish
“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
609
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kun
+1230 kun
Postlar arxiv
609
"...ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥" 1ኛ ቆሮ 15፥3-4
መልካም የትንሳኤ በዓል ከነመላ ቤተሰባችሁ ይሁን።
ተባረኩ
609
ሰላም ቤተሰብ
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ነገ ቅዳሜ በጋራ የፋሲካን በዓል የምናከብርበት ጊዜ ስለሆነ ዛሬ አርብ የወጣቶች ፕሮግራም አይኖረንም። ነገ 9:00 ሰዓት እንገናኝ። 😊
ተባረኩ !
MMKCY
609
If death seemed unbeatable, how did the Son of Man overcome it?
Join Our Easter Program 😊
Saturday 9:00-12:30(Local time)
MMKCY + SOC
609
እግዚአብሔር ቢፈቅድ የፊታችን ቅዳሜ ከ9 ሰዓት ጀምሮ የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የጋራ የወጣቶች እና የታዳጊ ወጣቶች የአምልኮ እና የህብረት ጊዜያችን ስለሚሆን ሁላችንም ፕሮግራማችንን አመቻችተን እንገኝ። በዕለቱ የሐበሻ ልብስ ካልተቻለም ነጭ ልብስ እንልበስ።
ተባረኩ!
MMKCY
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም የጸሎት ጊዜ ይኖረናል ስለዚህ ከ11:30 ጀምሮ ሁላችንም ተገኝተን በህብረት የእግዚአብሔርን ፊት እንፈልግ።
ተባረኩ😊
MMKCY
609
ሰላም ቤተሰብ
ነገ አርብ, ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ "አንድ ሆነናል" በሚል ርዕስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ ይኖረናል። እንዳትቀሩ!!
ተባረኩ😊
MMKCY
609
ሰላም ቤተሰብ
የፊታችን አርብ መጋቢት 11 "አንድ ሆነናል" በሚል ርዕስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ ይኖረናል። የሙስሊም በዓል በዕለቱ የሚውል ከሆነ ፕሮግራማችንን ቀደም ብለን 10:00 ሰዓት የምንጀምር ይሆናል ፤ በዓሉ በዕለቱ የማይውል ከሆነ ግን በተለመደው ሰዓታችን 11:30 ፕሮግራማችንን እንጀምራለን። ሁላችንም በዕለቱ እንድንገኝ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን።
ተባረኩ😊
MMKCY
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ, በወጣቶች ፕሮግራም "የተገባ ኑሮ" በሚል ስንማር በቆየንበት ርዕስ መሠረት የምንጸልይበት ጊዜ ነው ሁላችንም ከ11:30 ጀምሮ በመገኘት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን!
ተባረኩ 😊
MMKCY
609
ለቤተክርስቲያናችን አባላት በሙሉ፦
የፊታችን አርብ መጋቢት 4/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ከቤተክርስቲያን ግቢ ተነስተን መቄዶንያ የአረጋዊያንና አዕምሮ ህሙማን ማዕከልን እንጎበኛለን። ለዚህም ድጋፍ የሚሆን ገንዘብ፣ ምግብ (በፖስታ፣ ማኮሮኒ፣ ሩዝ)፣ የንጽህና መጠበቂያ (ሳሙና፣ የአዋቂዎች ዳይፕር፣ ሞዴስ) እንዲሁም የአዋቂ ሴት እና ወንዶች አልባሳት እስከ ረቡዕ መጋቢት 2 ድረስ እንድታመጡ እያልን፤ ለመጎብኘት ሸክሙ ያላችሁ ደግሞ መጓጓዣ አውቶቡስ ማዘጋጃት እንድንችል ከዛሬ ጀምሮ እስከ ረቡዕ መጋቢት 2 ድረስ በስልክ ቁጥር 0911 655110 መምህርት ሳባ ጋር በመደወል እንድትመዘገቡ አደራ እንላለን።
የምሥራቅ አ/አ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ማህበራዊ አገልግሎት ዘርፍ
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ, በወጣቶች ፕርግራም ''የተገባ ኑሮ" በሚል ርዕስ ከ መጋቢ ዮሐንስ ጋር የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። በሰዓታችን 11:30 እንገኝ
ተባረኩ😊
MMKCY
