es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

MMKC Youth

MMKC Youth

Ir al canal en Telegram

“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
609
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+1230 días
Archivo de publicaciones
"...ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥" 1ኛ ቆሮ 15፥3-4 መልካም የትንሳኤ በዓል ከነመላ ቤተሰባችሁ ይሁን። ተባረኩ

ሰላም ቤተሰብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ነገ ቅዳሜ በጋራ የፋሲካን በዓል የምናከብርበት ጊዜ ስለሆነ ዛሬ አርብ የወጣቶች ፕሮግራም አይኖረንም። ነገ 9:00 ሰዓት እንገናኝ። 😊 ተባረኩ ! MMKCY

If death seemed unbeatable, how did the Son of Man overcome it? Join Our Easter Program 😊 Saturday 9:00-12:30(Local time) MM
If death seemed unbeatable, how did the Son of Man overcome it? Join Our Easter Program 😊 Saturday 9:00-12:30(Local time) MMKCY + SOC

እግዚአብሔር ቢፈቅድ የፊታችን ቅዳሜ ከ9 ሰዓት ጀምሮ የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የጋራ የወጣቶች እና የታዳጊ ወጣቶች የአምልኮ እና የህብረት ጊዜያችን ስለሚሆን ሁላችንም ፕሮግራማችንን አመቻች
እግዚአብሔር ቢፈቅድ የፊታችን ቅዳሜ ከ9 ሰዓት ጀምሮ የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የጋራ የወጣቶች እና የታዳጊ ወጣቶች የአምልኮ እና የህብረት ጊዜያችን ስለሚሆን ሁላችንም ፕሮግራማችንን አመቻችተን እንገኝ። በዕለቱ የሐበሻ ልብስ ካልተቻለም ነጭ ልብስ እንልበስ። ተባረኩ! MMKCY

photo content

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም የጸሎት ጊዜ ይኖረናል ስለዚህ ከ11:30 ጀምሮ ሁላችንም ተገኝተን በህብረት የእግዚአብሔርን ፊት እንፈልግ። ተባረኩ😊 MMKCY

ሰላም ቤተሰብ ነገ አርብ, ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ "አንድ ሆነናል" በሚል ርዕስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ ይኖረናል። እንዳትቀሩ!! ተባረኩ😊 MMKCY

‼️የሙስሊም በዓል አርብ መሆኑ ተረጋግጧል, ስለዚህ አርብ ፕሮግራማችን 10:00 ሰዓት ይጀምራል እንዳትቀሩ😊

📌የሙስሊም በዓል በዕለቱ የሚውል ከሆነ አርብ 10:00 ሰዓት ካልሆነ በተለመደው ሰዓት 11:30 ፕሮግራማችን ይጀምራል MMKCY
📌የሙስሊም በዓል በዕለቱ የሚውል ከሆነ አርብ 10:00 ሰዓት ካልሆነ በተለመደው ሰዓት 11:30 ፕሮግራማችን ይጀምራል MMKCY

ሰላም ቤተሰብ የፊታችን አርብ መጋቢት 11 "አንድ ሆነናል" በሚል ርዕስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ ይኖረናል። የሙስሊም በዓል በዕለቱ የሚውል ከሆነ ፕሮግራማችንን ቀደም ብለን 10:00 ሰዓት የምንጀምር ይሆናል ፤ በዓሉ በዕለቱ የማይውል ከሆነ ግን በተለመደው ሰዓታችን 11:30 ፕሮግራማችንን እንጀምራለን። ሁላችንም በዕለቱ እንድንገኝ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን። ተባረኩ😊 MMKCY

📌Tomorrow
📌Tomorrow

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ, በወጣቶች ፕሮግራም "የተገባ ኑሮ" በሚል ስንማር በቆየንበት ርዕስ መሠረት የምንጸልይበት ጊዜ ነው ሁላችንም ከ11:30 ጀምሮ በመገኘት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን! ተባረኩ 😊 MMKCY

መጋቢት 6/2018 ዓ.ም ወርሃዊ የወጣቶች(>18) የጋራ ጊዜ ከአምልኮ በኋላ ሁላችንም እንገኝ🙏 MMKCY
መጋቢት 6/2018 ዓ.ም ወርሃዊ የወጣቶች(>18) የጋራ ጊዜ ከአምልኮ በኋላ ሁላችንም እንገኝ🙏 MMKCY

የፀሎት ጊዜ ነገ, በአርብ የወጣቶች ፕሮግራም እንዳትቀሩ 🤗 MMKCY
የፀሎት ጊዜ ነገ, በአርብ የወጣቶች ፕሮግራም እንዳትቀሩ 🤗 MMKCY

እሁድ /መጋቢት 6, ከአምልኮ በኋላ ወርሃዊ የወጣቶች(>18) የሕብረት ጊዜያችን ነው። ስለዚህ ከወዲሁ ጊዚያችንን እናመቻች። MMKCY

ለቤተክርስቲያናችን አባላት በሙሉ፦ የፊታችን አርብ መጋቢት 4/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ከቤተክርስቲያን ግቢ ተነስተን መቄዶንያ የአረጋዊያንና አዕምሮ ህሙማን ማዕከልን እንጎበኛለን። ለዚህም ድጋፍ የሚሆን ገንዘብ፣ ምግብ (በፖስታ፣ ማኮሮኒ፣ ሩዝ)፣ የንጽህና መጠበቂያ (ሳሙና፣ የአዋቂዎች ዳይፕር፣ ሞዴስ) እንዲሁም የአዋቂ ሴት እና ወንዶች አልባሳት እስከ ረቡዕ መጋቢት 2 ድረስ እንድታመጡ እያልን፤ ለመጎብኘት ሸክሙ ያላችሁ ደግሞ መጓጓዣ አውቶቡስ ማዘጋጃት እንድንችል ከዛሬ ጀምሮ እስከ ረቡዕ መጋቢት 2 ድረስ በስልክ ቁጥር 0911 655110 መምህርት ሳባ ጋር በመደወል እንድትመዘገቡ አደራ እንላለን። የምሥራቅ አ/አ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ማህበራዊ አገልግሎት ዘርፍ

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ, በወጣቶች ፕርግራም ''የተገባ ኑሮ" በሚል ርዕስ ከ መጋቢ ዮሐንስ ጋር የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። በሰዓታችን 11:30 እንገኝ ተባረኩ😊 MMKCY