uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

fezekir

fezekir

Відкрити в Telegram

ብቻህም ብትሆን ሀቅ ላይ ፅና

Показати більше
710
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-730 днів

Завантажуємо дані

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовт '26
жовтень '26
+13
в 1 каналах
вересень '26
+44
в 3 каналах
Get PRO
серпень '26
+63
в 3 каналах
Get PRO
липень '26
+59
в 5 каналах
Get PRO
червень '26
+73
в 1 каналах
Get PRO
травень '26
+203
в 2 каналах
Get PRO
квітень '26
+228
в 1 каналах
Get PRO
березень '26
+93
в 1 каналах
Get PRO
лютий '26
+118
в 5 каналах
Get PRO
січень '26
+106
в 5 каналах
Get PRO
грудень '25
+88
в 4 каналах
Get PRO
листопад '25
+125
в 5 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
17 жовтня0
16 жовтня0
15 жовтня+2
14 жовтня0
13 жовтня0
12 жовтня+1
11 жовтня+1
10 жовтня0
09 жовтня+1
08 жовтня0
07 жовтня+1
06 жовтня+1
05 жовтня+1
04 жовтня+2
03 жовтня+1
02 жовтня+1
01 жовтня+1
Дописи каналу
Repost from tezkir channel

2
018خطبة 5 جمادى الأولى 1448هـ.mp3
12
3
Немає тексту...
57
4
❝በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው፣ በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ከብርሃን (ኑር) ይበራለታል።❞
❝በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው፣ በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ከብርሃን (ኑር) ይበራለታል።❞
12
5
🌿🌿🌿الله🌿🌿🌿 ✅ ምን አይነት ጌታ ነው ያለን፤ ለፍጥረቱ ሁሉ ተንከባካቢ የሆነ ጌታ፤ፍጡሯን ሁሉ የሚረዝቅ። ሀራም የሆኑ ነገራት ሲከለክል በተቃራኒው ደግሞ ለኛ የሚጠቅም ነገር ሐላል አደረገልን። ወለድ ለሰው ልጅ ስለሚጎዳ ሀራም ሲያደርገው በምትኩ ማንንም ሊጎዳ የማይችል መበዳደርን ፈቀደ ታበድራለህ ተበዳሪውን ትጠቅማለህ ከጌታህም አጅር ታገኛለህ። ንግድን ፈቀደ ትሸጣለህ ታተርፋለህ። 👉 ዚናን ሲከለል ኒካህ ፈቀደ። - በዚና ዝርያን ሲበላሽ፤ የአባትና የልጅ ዝምድናን ሲቋረጥ፤የዲቃላ ልጅ ሲባል። - ኒካህ ደግሞ ዝርያን ሲያሳምር፤ዝምድናው በአባትና በልጅ የሚገደብ ሳይሆን ከእናቱ ቤተሰብ ከአባቱ ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ያዘማምዳል። 👉 ወጣቶች ሆይ በአሏህ ተመክታቹ ኒካህ ድፈሩ ከሐራም ግኑኝነት ራቁ። وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَا ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا  ✅ የሚያከብርሽ ወንድ የራሱም ክብርና ልቅና የሚፈልግ ወንድ በሐላሉ ይፈልግሽ የሐራም በር ዝጊበት ሐላሉን ክፈችለት ልቅና ክብር የምታገኚበትን።ጉዳያቹ ወደ አሏህ አስጠጉ። ✅ በሀላል መብቃቃት የነፍስ መረጋጋት የሪዝቅ መስፋት ሰበብ ሲሆን በአኼራም ትርፋማ ያደርጋል። ሐራም ደግሞ በተቃራኒው የነፍስ ባዶነት፤የሪዝቅ መጥበብ ሰበብ ሲሆን በአኼራ ለኪሳራ ይዳርጋል። https://t.me/tezkirr_channel https://t.me/tezkirr_channel
10
6
Немає тексту...
12
7
ገፅ-249
16
8
sticker.webp
16
9
sticker.webp
16
10
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ 👉 ከክፍያ ነፃ ቁርአን መቅራት የምትፈልጉ ወንዶች ብቻ በዚህ @AbuMeryem አናግሩኝ።
81
11
Немає тексту...
15
12
ኢላሂ... እግሬ ወደ ወንጀል ሲያመራ መንገዱን ዝጋብኝ፤ ልቤ ጥፋትን ባሰበ ጊዜ አታሳካልኝ፤ ከውድቀቴም ጠብቀኝ። አይኖቼን ከሀራም እይታ፣ ልቤንም ካልተፈቀደ ምኞት በብርሃንህ ጋርድልኝ። ጌታዬ ሆይ.
ኢላሂ... እግሬ ወደ ወንጀል ሲያመራ መንገዱን ዝጋብኝ፤ ልቤ ጥፋትን ባሰበ ጊዜ አታሳካልኝ፤ ከውድቀቴም ጠብቀኝ። አይኖቼን ከሀራም እይታ፣ ልቤንም ካልተፈቀደ ምኞት በብርሃንህ ጋርድልኝ። ጌታዬ ሆይ... በስህተቴ ብዛት፣ በድካሜም ክምችት ሪዝቄን አታጥብብኝ፤ በርህራሄህ እንጂ በስራዬ አትመልከተኝ። የኔ ጌታ እኔኮ ወንጀል ስሰራ ያንተን ሀያልነት፣ አዋቂነትና ታላቅነት ዘንግቼ አይደለም፤ በፍጹም! ደካማይቱ ነፍሴ ተሸንፋ፣ የሸይጧን ወጥመድ በርትቶብኝ እንጂ። ያ ረብ... እኔ አቅም የሌለኝ ባሪያህ ነኝና፣ በይቅርታህ እለፈኝ!! t.me/Sle_qelbachn1
9
13
🌿🌿🌿ሞባይሌ🌿🌿🌿 ሰብሬ እንዳልጥልህ ውለታህ አለብኝ እውቀትን ለማግኘት ሰበብ የሆንከኝ የአንድ ቀን ጥፋትህ ወደ ኋላ አስቀረኝ። ጥፋቱ የኔ ነው ያንተ ግን አይደለም ወንጀሉም የኔ ነው ያንተማ አይደለም። አዎ ሞባይል ስልክ ላወቀው ፀጋ ነው ላላወቀበት ሰው ትልቅ ሙሲባ ነው። ጣትህ ስታሰርፍ ወዴት ነው የሚነካው ወደ ቲክቶክ መንደር ወደ ወንጀል ተራ ወይስ ኡለማዎች ዘንድ ወደ እውቀት ጎራ። ወይስ ይወስደሃል አጅነብዮች ተራ ሊወስድህ ሲፈልግ ኢብሊስ በየተራ ነፍሴን ጠብቅልኝ አሏህ ሆይ አደራ። https://t.me/mbfezekir https://t.me/mbfezekir
209
14
🌻 ምርጥ እንስት! ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦ «ከሴቶች ምርጥ ማለት ጥሩ መዓዛ እና ምርጥ የምግብ አሰራር ሙያ ያላት። ወጪ ቆጣቢ እና አግባብ ባለው ቦታ እና ጊዜ የም
🌻 ምርጥ እንስት! ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦ «ከሴቶች ምርጥ ማለት ጥሩ መዓዛ እና ምርጥ የምግብ አሰራር ሙያ ያላት።  ወጪ ቆጣቢ እና አግባብ ባለው ቦታ እና ጊዜ የምትቆጥብ ናት። ይህች እንስት ከአላህ ሰራተኞች(ሞግዚት) አንዷ ናት። የአላህ ሰራተኛ ደግሞ ጥረቱ ባክኖ በከንቱ አይቀርም» በህጀቱል መጃሊስ (33–34)
108
15
ገፅ-248
25
16
sticker.webp
26
17
Немає тексту...
23
18
ለመሆኑ ማግባት ማለት የኪስ መንጠፍ፣ የጉልበት መድከም፣ የድህነትና የችግር መጥሪያ ይመስልሃልን? በፍጹም አይደለም! ይልቁንስ አንተ በቅን ልቦናና በሃላፊነት የጋብቻን ደጅ ስታንኳኳ፣ ያ ፈጣሪ ደግሞ
ለመሆኑ ማግባት ማለት የኪስ መንጠፍ፣ የጉልበት መድከም፣ የድህነትና የችግር መጥሪያ ይመስልሃልን? በፍጹም አይደለም! ይልቁንስ አንተ በቅን ልቦናና በሃላፊነት የጋብቻን ደጅ ስታንኳኳ፣ ያ ፈጣሪ ደግሞ ላንተና ለቤተሰብህ የሚሆን የሲሳይንና የበረከትን ትልቅ በር ወገግ አድርጎ ይከፍትልሃል። ​እስኪ በጥልቀት አስተውለው፤ ወደ ቤትህ የምታስገባት ያቺ ሙሽራ እኮ ያንተን ጥቂት እንጀራ ልትጋራ፣ ኪስህን ልታጎድል አትመጣም። ይልቁንስ አምላክ ለሷ የጻፈላትን፣ ከሰማይ የወረደውን የራሷን አዲስ ርዝቅና በረከት ይዛ ነው ወደ ቤትህ የምትገባው! ​ብቸኝነት ያረከሰውና ያበላሸው ጥረትህ፣ በጋብቻ ቅዱስ ማዕሰር ሲታሰር ሙሉነትን ያገኛል። ወንድ ልጅ ባገባ ጊዜ ወገቡን አጥብቆ የመስራት ወኔው ይነሳሳል፤ አእምሮው ይረጋጋል፤ ቤቱም በፍቅር፣ በሰላምና በበረከት ይሞላል። ጋብቻ የድህነት ምክንያት ሳይሆን፣ ለሀብትና ለብልጽግና መከፈቻ የሆነ የጸጋ ቁልፍ ነው! ​ስለዚህ ያን የፍርሃትና የጥርጣሬ አረንቋ አራግፈህ ጣለው። በፈጣሪህ ቸርነት ላይ ሙሉ እምነት ይኑርህ፤ ወኔህን አዘጋጅተህ የፍቅርን መንገድ ተከተል ... ሲሳይማ አጅባህ በእግረ-መንገዷ ትከተልሃለች! https://t.me/abdurezaq27
27
19
በነገራቹህ ላይ "አህሉል አሠር" የተሰኘው አፕ አንዴ የተጫነ የደርስ ስብስብ ብቻ ሳይሆን ከዚህ ቀደም በአቡ ዒምራን የቀረቡ ሙሉ የደርስ ስብስቦች የሚገኙበትና በየቀኑ በሁለቱ የቴሌግራም ግሩፖች ማለትም፦ በ"በአህሉል አሠር" እና በ"መድረሰቱ ዒልሚል ዓረቢያ" የሚሰጡት ደርሶች የሚለቀቁበት ህያው መተግበሪያ ነው። አፑ ለመማር እጅግ በጣም አመች በሆነና ቀለል ባለ ጥንቅር የተዘጋጀ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን ደርስ ካጠናቀቁ በኋላ "ይህንን ትምህርት ምን ያክል ተገንዝቤዋለሁ?" የሚለውን ለመገምገም ያመች ዘንድ ከደርሱ መጨረሻ ክፍል ቀጥሎ ከኪታቡ የተውጣጡ ፈተናዎች ይገኛሉ። ፈተናውን ሰርተው ካጠናቀቁ በኋላ ከአፑ እራስጌ በአረንጓዴ ቀለም "ገምግም" የሚለውን በመጫን የፈተና ውጤትዎን ማየት ይችላሉ። አፑን ለማውረድ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app
23
20
Немає тексту...
198