ልቦችን ማንቃት ❴إيقاظ القلوب❵
Відкрити в Telegram
🍂የዚህ ቻናልና ግሩፕ ዋና አላማ የዘነጉ ልቦች ማንቂያ ቁርዓንና ሀዲስን ወደ ሰዎች ማድረስ ዲናችንን ማመርና ማስተማር ነው።🍂
Показати більше1 843
Підписники
Немає даних24 години
+457 днів
+15030 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовтень '26жовт '26
жовтень '26
+95
в 6 каналах
вересень '26
+144
в 7 каналах
Get PRO
серпень '26
+91
в 7 каналах
Get PRO
липень '26
+138
в 7 каналах
Get PRO
червень '26
+202
в 11 каналах
Get PRO
травень '26
+236
в 11 каналах
Get PRO
квітень '26
+321
в 9 каналах
Get PRO
березень '26
+249
в 55 каналах
Get PRO
лютий '26
+407
в 4 каналах
Get PRO
січень '26
+598
в 4 каналах
Get PRO
грудень '250
в 6 каналах
Get PRO
листопад '25
+93
в 3 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 09 жовтня | +11 | |||
| 08 жовтня | +4 | |||
| 07 жовтня | +10 | |||
| 06 жовтня | +11 | |||
| 05 жовтня | +19 | |||
| 04 жовтня | +18 | |||
| 03 жовтня | +10 | |||
| 02 жовтня | +9 | |||
| 01 жовтня | +3 |
Дописи каналу
ረመዳንም እየደረሰ ነው ቢያንስ ጠርቀም ያለ ነገር ለማዘጋጀት አሁን አሪፍ እንቅስቃሴ ማድረግ መቻል አለብን
ኢሄንን ማስታወሻ ለምታውቋቸው እንዲቀላቀሉ ሼር አድርጉላቸው
ቀልጠፍ እንበላ ሀባይቢ
አላህ ምንዳቹን ያብዛላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+_ssSy7liyQgwNGE8
| 2 | ነፍሴ...
ለወዲያኛው አለም፣ ለማይቀረው ጎጆሽ፤
ምንን አሰናዳሽ፣ ለቀጣይ ህይወትሽ።
እያልኩኝ ለነፍሴ፣ ጥያቄ አቀርባለሁ፤
ምታወራኝ መስሎኝ፣ ምላሽ ጠብቃለሁ።
ለካ የራሴው ነፍስ፣ ከራሴው ዘንዳ ናት፤
አብራኝ ነው ምትኖረው፣ እስካለሁ በህይወት።
እናማ እላታለሁ፣ ደግሜ ለነፍሴ፤
አስታውሳታለሁ፣ እራሴው ለራሴ።
መንገድሽ ረዥም ነው፣ በጣምም እሩቅ ነው፤
ወደዛ መጓዝሽ፣ ፍፁም የማይቀር ነው።
እናማ ነፍሴዋ፣ ሁሌም እንደምልሽ፤
ጠንክረሽ ስሪለት፣ ለዘላለም ቤትሽ። | 826 |
| 3 | ሰው ነበሩ ግን አይደል⁉🧐🤔
ምን አይነት ስብዕና ነው በዛ ለይ የሀገር መሪ ሆነው‼
የሆነ ቀን በሌሊት ኸሊፋው ዑመር ኢብን ዐብዱልዐዚዝ ከአጃቢዎቻቸው ጋር ወደ መስጊድ ገቡ።
በመስጊዱ ዉስጥ ሲሄዱ የኸሊፋው እግሮች አንድ የተኛን ሰው ረገጡ። ሰውየውም በቁጣ ድምጽ
‹‹እብድ ነህን?›› አላቸው።
ኸሊፋው ‹‹አይደለሁም›› አሉትና ሄዱ።
አጃቢዎቻቸው እሳቸው ጋር የነበሩት ሰዎች ከሰውየው በሰሙት ነገር በጣም ተናደዱና
‹‹አሚረል ሙእሚን ሆይ! ይህ ሰው ለእርስዎ እንዴት እንዲህ ዓይነት ቃል ይናገራል!?›› አሏቸው።
ኸሊፋው፡- ‹‹ምን የተፈጠረ እንግዳ ነገር አለ ብላችሁ ነው⁉
‹አንተ እብድ ነህን?› ብሎ ጠየቀኝ፤ እኔም ‹አይደለሁም› ብዬ መለስኩለት። ሌላ ምንም የተፈጠረ አዲስ ነገር የለም!›› አሏቸውና ጉዟቸውን ቀጠሉ🤍።››
🫴ሰላም ከፈለጋችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበሉ፡፡
አንዳንድ ነገሮችን እንዲህ ቀለል አድርጋችሁ እለፏቸው፡፡
ነገር ተሸክማችሁ መዞር ጉዳቱ ለራስ ነው። | 929 |
| 4 | ሰው ነበሩ ግን አይደል⁉🧐🤔ምን አይነት ስብዕና ነው በዛ ለይ መሪ ሆነው
የሆነ ቀን ሌሊት ኸሊፋው ዑመር ኢብን ዐብዱልዐዚዝ ከአጃቢዎቻቸው ጋር ወደ መስጊድ ገቡ።
በመስጊዱ ዉስጥ ሲሄዱ የኸሊፋው እግሮች አንድ የተኛን ሰው ረገጡ። ሰውየውም በቁጣ ድምጽ
‹‹እብድ ነህን?›› አላቸው።
ኸሊፋው ‹‹አይደለሁም›› አሉትና ሄዱ።
አጃቢዎቻቸው እሳቸው ጋር የነበሩት ሰዎች ከሰውየው በሰሙት ነገር በጣም ተናደዱና
‹‹አሚረል ሙእሚን ሆይ! ይህ ሰው ለእርስዎ እንዴት እንዲህ ዓይነት ቃል ይናገራል!?›› አሏቸው።
ኸሊፋው፡- ‹‹ምን የተፈጠረ እንግዳ ነገር አለ ብላችሁ ነው⁉
‹አንተ እብድ ነህን?› ብሎ ጠየቀኝ፤ እኔም ‹አይደለሁም› ብዬ መለስኩለት። ሌላ ምንም የተፈጠረ አዲስ ነገር የለም!›› አሏቸውና ጉዟቸውን ቀጠሉ🤍።››
🫴ሰላም ከፈለጋችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበሉ፡፡
አንዳንድ ነገሮችን እንዲህ ቀለል አድርጋችሁ እለፏቸው፡፡
ነገር ተሸክማችሁ መዞር ጉዳቱ ለራስ ነው። | 1 |
| 5 | ያስደነገጠኝን ንግግር ላካፍላችሁ
ታላቁ ዓሊም ማሊክ ኢብኑ ዲናር
እንዲህ ይላሉ‼ በአንድ ጀናዛ ለይ ከሀሰን ጋር ነበርን አንድ ሰው ለአንድ ሰው ሟቹ ማነው ብሎ ሲጠይቅ ሰሙት‼ ሀሰንም አላህ ይዘንልህ
እኔን አንተ ነን አሉት‼ ማለትም ነገ
እንሞታለን ማለታቸው ነው‼
የትኛው መካሪ ነው ከሞት የበለጠ የሚመክረን⁉ በልባችን ውስጥ ህይወት ቢኖር ኖሮ ዱኒያን ችላ ባልንና ለአኺራችን በተዘጋጀን ነበር‼
(እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው)፡፡
ሱረቱ አል-ሐሽር 18 | 1 022 |
| 6 | Немає тексту... | 534 |
| 7 | ኢላሂ ደካማ ባሪያህ ነኝ ደግፈኝ አበርታኝ | 537 |
| 8 | ተቀላቀሉት እንጂ ሀባይቢ😔 | 542 |
| 9 | آلُـۜسـۨۚــِۖلُأمٌ ؏ـليۜــكـۜم وݛحـٍّْـٍّْـٍّْمة الًـٍۖـًٍٍٍّـًٍلۖهًٍۖ وبـۗـۗـۗـۗـۗـۗركۧۧــۧۧۧۧۧـۗـۗـۗـۗاتهۂ
የአላህ መልዕክተኛ «ሙዕሚን መጨረሻው ጀነት እስኪሆን ድረስ ከኸይር ነገር (ስራ) አይጠግብም።» ብለዋል
የቲሞችን አቅመ ደካሞችን
መሳጂዶችን መድረሳዎችን
የምንደግፍበት አንድ ቻናል አለ
ሊንኩን ከታች አስቀምጥላቹሃለው
ተቀላቀሉት በገንዘብ ማገዝ ባትችሉ እንኳን ለምታውቋቸው ሊንኩ ሼር አድርጉላቸው።
❴ለአላህም መልካም ብደርን አበድሩ፡፡ ከመልካም ሥራም ለነፍሶቻችሁ የምታስቀድሙትን ሁሉ እርሱ የተሻለና በምንዳም ታላቅ ኾኖ አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ❵ ሱረቱ ዙመር 20
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/+_ssSy7liyQgwNGE8 | 770 |
| 10 | አንተ! አዎ አንተን ነው፤
አንተን ማለቴ ነው!
የአላህ ምድር ላይ የምትኖረው የሰጠህን ሲሳይ የምትበላው
በየትኛውም ቦታ ቢሆን የሚያይህ፤
ሞት ሲመጣብህ ልትመልሰው የማትችለው፤
ለራስህ ጀነትንም ሆነ ጀሃነምን)ዠ የመወሰን መብት የሌለህ፤
ለመሆኑ ወደ አላህ የምትመለስበት
ንሰሐ የምትገባበት እና ሩቅ ነገሮችን ሁሉ የሚያውቀውን አላህን ምሕረት የምትጠይቅበት ጊዜ አልደረሰም?
ንስሐ ወደ ገቡት ወደ ተፀፀቱት
የምትቀላቀልበት ጊዜ አልደረሰም?
ላለህበት ሁኔታ ተውባ የምታደርግቀት ጊዜ አልደረሰም?
ከዚህ መራቅ በኋላስ መመለስ የለህምን?
ዕድሜህ አላህን በመታዘዝ ሳይሆን በማመፅናት አለፈ፤
የምትመኘው ሥራም ሁሉ የከንቱ ምኞት (አልባሌ) ሆነ።
ለሰው ልጅ የሃይማኖቱ ሰላም የሚገኘው፤
ቁርዓን አብሮት በሚሆንበት ጊዜ ነው።
ሁሉንም እውቀቶች የያዘ መጽሐፍ፤
የያዘው እውቀት ሁሉ ትክክለኛ እና እውነተኛ የሆነ፤
በውስጡ ለተከፋው እና ለታመመው ሁሉ መድኃኒት ያለው።
በአላህ ይሁንብኝ! በእሱ (በቁርዓን) ምትክ የሚሆን ምንም ዓይነት መጽሐፍ የለም።" | 1 631 |
| 11 | አንድ ወጣት አንዲት ሴትን ወዶ በሃላል መንገድ) ለማግባት ከጠየቃት (ምንዳ/አጅር ያገኛል)፤ ምክንያቱም ስሜቱን ከአላህ (ሱ.ወ) ውዴታ ለማግኘት ሲል ደብቋልና።
ነቢዩ (ሶallaሁ አለይሂ ወሰልልም)
ሼክ አል-አልባኒ ሶሂህ ባደረጉት ሀዲስ ላይ እንደተናገሩት፡
«ለተዋደዱ ሁለት ሰዎች (ወንድና ሴት) እንደ ጋብቻ ያለ (መልካም ነገር) የለም።»
ማለትም ለተዋደዱ ወንድና ሴት ከሁሉ የተሻለው ነገር ጋብቻ ነው።
ስለዚህ አንድ ወጣት አንዲት ሴትን ወዶ በህጋዊ መንገድ አግባቡን ተከትሎ (በበሯ መጥቶ) ሊያገባት ቢጥር ምንም አይነት ክልክልነት የለውም።
ሙስጦፋ ሳድቅ አል-ራፊዒ እንዲህ ይላል፡
«የወጣቱ እና የሴቷ ትልቁ የህይወት ደስታ የሚሆነው ነፍስ ከነፍስ ጋር ስትጣመር እና ልብ ከልብ ጋር በጠንካራ ቃል ኪዳን (በኒካህ) ጥላ ስር ሲታቀፍ (አንድ ለይ ሲሆኑ) ነው።»
ስለዚህ እስልምና ከፍቅር ጋር ተቃራኒ አይደለም፤ ምክንያቱም ህይወት በደስታና በፍቅር ላይ የተመሰረተች ናትና።
በዚህም ምክንያት ሌቦችና አመፀኞች ይህንን «ፍቅር» የሚለውን ቃል ከእኛ ሰርቀውብናል። «ፍቅር» የሚለውን ቃል ከአስነዋሪ፣ ከወደቁና ከተበላሹ ዜማዎች/ዘፈኖች ውጪ አንሰማውም — አላህ ይጠብቀን። በዚህም የተነሳ ሰዎች «ፍቅር» የሚለውን ቃል ሲሰሙ አእምሮአቸው በቀጥታ ወደ ስጋዊ/ወሲባዊ ፍላጎት ይሄዳል።"
ሀራምን ሁሉ አርቆልን አላህ በሀላል ጎጆ ይሰብስበን | 929 |
| 12 | አይጥን በመፍራት ምትደናገጥ ሆና በስልክ ላይ ከተኩላ ጋር ብቻዋ የምትሆን ሴት በጣም ትገርማለች
ምንም ጉዳት የማያደርስባት አይጥን ትፈራለች ሀያዕዋን ጨርሶ ከሚያድነው ተኩላ ግን ለረጅም ሰአት አብራው ሆና ታወራለች!©
ለራሳችሁ ስትሉ ርቀታችሁን ጠብቁ | 1 511 |
| 13 | ሴቶች በሰለፎች ዘመን
~
በሰለፎች (የጥንት ደጋግ ሙስሊሞች) ዘመን፣ ብዙ ሴቶች ቤታቸው ውስጥ ሆነው ማንነታቸውና ስማቸው ሳይታወቅ አልፈዋል። እኛ ማንነታቸውን ስላላወቅናቸው ግን የሚጎድልባቸው ነገር የለም። የፈጠራቸው ጌታ አላህ ያውቃቸዋልና።
እነዚያ ምርጥ ሴቶች በሱና ላይ በጥንካሬ ተኮትኩተው ያደጉ ነበሩ። የፈተና ማዕበል አልወዘወዛቸውም። እስኪ አንድ ድንቅ ታሪክ እንመልከት። ታሪኩ ስለ ዓሲም ቢኑ ዐሊይ አልዋሲጢይ የሚያወራ ነው። ጊዜው "ቁርኣን ፍጡር ነው" የሚል የጀህ ^ ሚያ እና የሙዕተዚላ ብልሹ እምነት የተንሰራፋበት ወቅት ነበር። ይህንን እምነት ያልተቀበለ ሰው ህይወትን እስከማጣት የሚደርስ ብዙ እንግልት የሚቀበልበት ሁኔታ ነበር።
ዓሲም ቢኑ ዐሊይ ሁለት ሴቶች ልጆች ነበሯቸው። በዚያን ጊዜ በአሕመድ ኢብኑ ሐንበል ላይ በደረሰው የጭካኔ ግርፋት ምክንያት፣ አባታቸው ተገድደው ለቢድዓ ሰዎች እጅ እንዳይሰጡና እንዳይሸነፉ ልጆቻቸው ሰግተዋል።
አባት ወደ ባግዳድ ለፈተና ተወስደዋል። ልጆች በዋሲጥ ከተማ ነበሩ። እነኚህ ሴቶች ልጆች ለአባታቸው ደብዳቤ ጻፉላቸው። በደብዳቤውም ላይ የሚከተለውን ጽሁፍ አካተቱ፡-
"አባታችን ሆይ! አሕመድ ኢብኑ ሐንበል ቁርኣን ፍጡር ነው እንዲሉ ተገድደው እንደተገረፉ ሰምተናል። አደራ አላህን ፍራ! ለነሱ አትታዘዝ! በአላህ ይሁንብን! አንተ ለነሱ ተሸንፈህ በህይወት ከምትመጣልን፣ በአቋምህ ፀንተህ የሞትህ ዜና ቢመጣልን እንመርጣለን።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ፡ 9/264]
እቴ ሆይ! አደራ!
ከፍ በይ በሱና፣ እንደ ሰለፎችሽ፣ ፅኚ በተውሒድ ላይ
እንዳያታልልሽ፣ እንዳያዘናጋሽ፣ ኹራፊና ጠንቋይ! | 1 999 |
| 14 | ሴቶች በሰለፎች ዘመን
~
በሰለፎች (የጥንት ደጋግ ሙስሊሞች) ዘመን፣ ብዙ ሴቶች ቤታቸው ውስጥ ሆነው ማንነታቸውና ስማቸው ሳይታወቅ አልፈዋል። እኛ ማንነታቸውን ስላላወቅናቸው ግን የሚጎድልባቸው ነገር የለም። የፈጠራቸው ጌታ አላህ ያውቃቸዋልና።
እነዚያ ምርጥ ሴቶች በሱና ላይ በጥንካሬ ተኮትኩተው ያደጉ ነበሩ። የፈተና ማዕበል አልወዘወዛቸውም። እስኪ አንድ ድንቅ ታሪክ እንመልከት። ታሪኩ ስለ ዓሲም ቢኑ ዐሊይ አልዋሲጢይ የሚያወራ ነው። ጊዜው "ቁርኣን ፍጡር ነው" የሚል የጀህ ^ ሚያ እና የሙዕተዚላ ብልሹ እምነት የተንሰራፋበት ወቅት ነበር። ይህንን እምነት ያልተቀበለ ሰው ህይወትን እስከማጣት የሚደርስ ብዙ እንግልት የሚቀበልበት ሁኔታ ነበር።
ዓሲም ቢኑ ዐሊይ ሁለት ሴቶች ልጆች ነበሯቸው። በዚያን ጊዜ በአሕመድ ኢብኑ ሐንበል ላይ በደረሰው የጭካኔ ግርፋት ምክንያት፣ አባታቸው ተገድደው ለቢድዓ ሰዎች እጅ እንዳይሰጡና እንዳይሸነፉ ልጆቻቸው ሰግተዋል።
አባት ወደ ባግዳድ ለፈተና ተወስደዋል። ልጆች በዋሲጥ ከተማ ነበሩ። እነኚህ ሴቶች ልጆች ለአባታቸው ደብዳቤ ጻፉላቸው። በደብዳቤውም ላይ የሚከተለውን ጽሁፍ አካተቱ፡-
"አባታችን ሆይ! አሕመድ ኢብኑ ሐንበል ቁርኣን ፍጡር ነው እንዲሉ ተገድደው እንደተገረፉ ሰምተናል። አደራ አላህን ፍራ! ለነሱ አትታዘዝ! በአላህ ይሁንብን! አንተ ለነሱ ተሸንፈህ በህይወት ከምትመጣልን፣ በአቋምህ ፀንተህ የሞትህ ዜና ቢመጣልን እንመርጣለን።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ፡ 9/264]
እቴ ሆይ! አደራ!
ከፍ በይ በሱና፣ እንደ ሰለፎችሽ፣ ፅኚ በተውሒድ ላይ
እንዳያታልልሽ፣ እንዳያዘናጋሽ፣ ኹራፊና ጠንቋይ! | 1 |
| 15 | ዱዓ ተቀባይነት እንዲያጣ
(እንዳይኖረው) ከሚያደርጉ
ነገሮች መሀል አንዱና ዋናነኛው
ወንጀልን መዳፈር ነው‼
አላህ ዱዓን ለመቀበል እሱን መታዘዝን
መስፈርት አድርጓል ያ ካልሆነ ግን
ከባዶ ጩኸት የዘለለ ዋጋ አይኖረውም‼ | 1 694 |
| 16 | ወንጀል ወንጀልን ይዘራል‼
አንድ ወንጀል ሌላን
ወንጀል ወይወልዳል
ወንጀል መስራት
ሀላል እስኪመስል ድረስ‼
ቀን ከለሊት የምንለፋው ደስታን ለማግኘት ደስተኞች ለመሆን ነው
ደስታ ደግሞ ወንጀልን በመተው
ወደ አላህ በመቃረብ እንጂ አይገኝም የሱለይማን ንግስና የቃሩን ሀብት በእጃችን ቢሆንም እንኳን ዋጋ አይኖረውም‼ | 2 048 |
| 17 | ወንጀል የምንሰራበት አላህን የማንፈራበት እንደፈለግን የምንሆንበት ጤንነታችን
የአንድ አንድ ሰዎች የረጅም ጊዜ
የለቅሶ ዱዓቸው ነው‼
እኔና እናንተ ግን ድንበር አለፍንበት😔‼ | 1 952 |
| 18 | አሰላሙ አለይኩም
አህባቢ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ አዳማ የሆናችሁ ወይም የምታቁት
ሰው ካለ በዚህ username አናግሩኝ
@al_Quran_ruh | 110 |
| 19 | አህባቢ ጊዜ አላችሁ ያላችሁበትን ሁኔታ አላህ በሚወደውና ለጀነት በሚበጅ መልኩ አስተካክሉት ያለፈውንና የሚመጣው ይስተካከልላችኋል‼
ከጀነት ሙሾሮችም መሀል ትሆናላችሁ‼ ካልሆነ ግን ባለፈውም በሚመጣውም ትያዛላይሁ‼ | 2 009 |
| 20 | ትላንትና ሞተው የቀበርናቸው ሰዎች ሁሉም ትላንት እንደሚምቱ አያውቁም ነበር
እኔና አናንተም ልክ እንደዚሁ አናውቅም‼ | 2 469 |
