ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ልቦችን ማንቃት ❴إيقاظ القلوب❵

ልቦችን ማንቃት ❴إيقاظ القلوب❵

前往频道在 Telegram

🍂የዚህ ቻናልና ግሩፕ ዋና አላማ የዘነጉ ልቦች ማንቂያ ቁርዓንና ሀዲስን ወደ ሰዎች ማድረስ ዲናችንን ማመርና ማስተማር ነው።🍂

显示更多
1 832
订阅者
-124 小时
+667 天
+14030 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+80
在6个频道中
九月 '26
+144
在7个频道中
Get PRO
八月 '26
+91
在7个频道中
Get PRO
七月 '26
+138
在7个频道中
Get PRO
六月 '26
+202
在10个频道中
Get PRO
五月 '26
+236
在11个频道中
Get PRO
四月 '26
+321
在9个频道中
Get PRO
三月 '26
+249
在55个频道中
Get PRO
二月 '26
+407
在4个频道中
Get PRO
一月 '26
+598
在4个频道中
Get PRO
十二月 '250
在6个频道中
Get PRO
十一月 '25
+93
在3个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
08 十月0
07 十月+10
06 十月+11
05 十月+19
04 十月+18
03 十月+10
02 十月+9
01 十月+3
频道帖子
2
ኢላሂ ደካማ ባሪያህ ነኝ ደግፈኝ አበርታኝ
ኢላሂ ደካማ ባሪያህ ነኝ ደግፈኝ አበርታኝ
308
3
ተቀላቀሉት እንጂ ሀባይቢ😔
349
4
آلُـۜسـۨۚــِۖلُأمٌ ؏ـليۜــكـۜم وݛحـٍّْـٍّْـٍّْمة الًـٍۖـًٍٍٍّـًٍلۖهًٍۖ وبـۗـۗـۗـۗـۗـۗركۧۧــۧۧۧۧۧـۗـۗـۗـۗاتهۂ የአላህ መልዕክተኛ «ሙዕሚን መጨረሻው ጀነት  እስኪሆን ድረስ ከኸይር ነገር (ስራ) አይጠግብም።» ብለዋል የቲሞችን አቅመ ደካሞችን መሳጂዶችን መድረሳዎችን የምንደግፍበት  አንድ ቻናል አለ ሊንኩን ከታች አስቀምጥላቹሃለው ተቀላቀሉት በገንዘብ ማገዝ ባትችሉ እንኳን ለምታውቋቸው ሊንኩ ሼር አድርጉላቸው። ❴ለአላህም መልካም ብደርን አበድሩ፡፡ ከመልካም ሥራም ለነፍሶቻችሁ የምታስቀድሙትን ሁሉ እርሱ የተሻለና በምንዳም ታላቅ ኾኖ አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ❵ ሱረቱ ዙመር 20 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/+_ssSy7liyQgwNGE8
505
5
አንተ! አዎ አንተን ነው፤ አንተን ማለቴ ነው! የአላህ ​ምድር ላይ የምትኖረው የሰጠህን ሲሳይ የምትበላው በየትኛውም ቦታ ቢሆን የሚያይህ፤ ሞት ሲመጣብህ ልትመልሰው የማትችለው፤ ለራስህ ጀነትንም ሆነ ጀሃነምን)ዠ የመወሰን መብት የሌለህ፤ ​ለመሆኑ ወደ አላህ የምትመለስበት ንሰሐ የምትገባበት እና ሩቅ ነገሮችን ሁሉ የሚያውቀውን አላህን ምሕረት የምትጠይቅበት ጊዜ አልደረሰም? ንስሐ ወደ ገቡት ወደ ተፀፀቱት የምትቀላቀልበት ጊዜ አልደረሰም? ላለህበት ሁኔታ ተውባ የምታደርግቀት ጊዜ አልደረሰም? ከዚህ መራቅ በኋላስ መመለስ የለህምን? ​ዕድሜህ አላህን በመታዘዝ ሳይሆን በማመፅናት አለፈ፤ የምትመኘው ሥራም ሁሉ የከንቱ ምኞት (አልባሌ) ሆነ። ለሰው ልጅ የሃይማኖቱ ሰላም የሚገኘው፤ ቁርዓን አብሮት በሚሆንበት ጊዜ ነው። ​ሁሉንም እውቀቶች የያዘ መጽሐፍ፤ የያዘው እውቀት ሁሉ ትክክለኛ እና እውነተኛ የሆነ፤ በውስጡ ለተከፋው እና ለታመመው ሁሉ መድኃኒት ያለው። በአላህ ይሁንብኝ! በእሱ (በቁርዓን) ምትክ የሚሆን ምንም ዓይነት መጽሐፍ የለም።"
1 134
6
አንድ ወጣት አንዲት ሴትን ወዶ በሃላል መንገድ) ለማግባት ከጠየቃት  (ምንዳ/አጅር ያገኛል)፤ ምክንያቱም ስሜቱን ከአላህ (ሱ.ወ) ውዴታ ለማግኘት ሲል ደብቋልና። ​ነቢዩ (ሶallaሁ አለይሂ ወሰልልም) ሼክ አል-አልባኒ ሶሂህ ባደረጉት ሀዲስ ላይ እንደተናገሩት፡ «ለተዋደዱ ሁለት ሰዎች (ወንድና ሴት) እንደ ጋብቻ ያለ (መልካም ነገር) የለም።» ማለትም ለተዋደዱ ወንድና ሴት ከሁሉ የተሻለው ነገር ጋብቻ ነው። ​ስለዚህ አንድ ወጣት አንዲት ሴትን ወዶ በህጋዊ መንገድ አግባቡን ተከትሎ (በበሯ መጥቶ) ሊያገባት ቢጥር ምንም አይነት ክልክልነት የለውም። ​ሙስጦፋ ሳድቅ አል-ራፊዒ እንዲህ ይላል፡ «የወጣቱ እና የሴቷ ትልቁ የህይወት ደስታ የሚሆነው ነፍስ ከነፍስ ጋር ስትጣመር እና ልብ ከልብ ጋር በጠንካራ ቃል ኪዳን (በኒካህ) ጥላ ስር ሲታቀፍ (አንድ ለይ ሲሆኑ) ነው።» ​ስለዚህ እስልምና ከፍቅር ጋር ተቃራኒ አይደለም፤ ምክንያቱም ህይወት በደስታና በፍቅር ላይ የተመሰረተች ናትና። ​በዚህም ምክንያት ሌቦችና አመፀኞች ይህንን «ፍቅር» የሚለውን ቃል ከእኛ ሰርቀውብናል። «ፍቅር» የሚለውን ቃል ከአስነዋሪ፣ ከወደቁና ከተበላሹ ዜማዎች/ዘፈኖች ውጪ አንሰማውም — አላህ ይጠብቀን። በዚህም የተነሳ ሰዎች «ፍቅር»  የሚለውን ቃል ሲሰሙ አእምሮአቸው በቀጥታ ወደ ስጋዊ/ወሲባዊ ፍላጎት ይሄዳል።" ሀራምን ሁሉ አርቆልን አላህ በሀላል ጎጆ ይሰብስበን
709
7
አይጥን በመፍራት ምትደናገጥ ሆና በስልክ ላይ ከተኩላ ጋር ብቻዋ የምትሆን ሴት በጣም ትገርማለች ምንም ጉዳት የማያደርስባት አይጥን ትፈራለች ሀያዕዋን ጨርሶ ከሚያድነው ተኩላ ግን ለረጅም ሰአት አብራው ሆና ታወራለች!© ለራሳችሁ ስትሉ ርቀታችሁን ጠብቁ
1 195
8
ሴቶች በሰለፎች ዘመን ~ በሰለፎች (የጥንት ደጋግ ሙስሊሞች) ዘመን፣ ብዙ ሴቶች ቤታቸው ውስጥ ሆነው ማንነታቸውና ስማቸው ሳይታወቅ አልፈዋል። እኛ ማንነታቸውን ስላላወቅናቸው ግን የሚጎድልባቸው ነገር የለም። የፈጠራቸው ጌታ አላህ ያውቃቸዋልና። እነዚያ ምርጥ ሴቶች በሱና ላይ በጥንካሬ ተኮትኩተው ያደጉ ነበሩ። የፈተና ማዕበል አልወዘወዛቸውም። እስኪ አንድ ድንቅ ታሪክ እንመልከት። ታሪኩ ስለ ዓሲም ቢኑ ዐሊይ አልዋሲጢይ የሚያወራ ነው። ጊዜው "ቁርኣን ፍጡር ነው" የሚል የጀህ ^ ሚያ እና የሙዕተዚላ ብልሹ እምነት የተንሰራፋበት ወቅት ነበር። ይህንን እምነት ያልተቀበለ ሰው ህይወትን እስከማጣት የሚደርስ ብዙ እንግልት የሚቀበልበት ሁኔታ ነበር። ዓሲም ቢኑ ዐሊይ ሁለት ሴቶች ልጆች ነበሯቸው። በዚያን ጊዜ በአሕመድ ኢብኑ ሐንበል ላይ በደረሰው የጭካኔ ግርፋት ምክንያት፣ አባታቸው ተገድደው ለቢድዓ ሰዎች እጅ እንዳይሰጡና እንዳይሸነፉ ልጆቻቸው ሰግተዋል። አባት ወደ ባግዳድ ለፈተና ተወስደዋል። ልጆች በዋሲጥ ከተማ ነበሩ። እነኚህ ሴቶች ልጆች ለአባታቸው ደብዳቤ ጻፉላቸው። በደብዳቤውም ላይ የሚከተለውን ጽሁፍ አካተቱ፡- "አባታችን ሆይ! አሕመድ ኢብኑ ሐንበል ቁርኣን ፍጡር ነው እንዲሉ ተገድደው እንደተገረፉ ሰምተናል። አደራ አላህን ፍራ! ለነሱ አትታዘዝ! በአላህ ይሁንብን! አንተ ለነሱ ተሸንፈህ በህይወት ከምትመጣልን፣ በአቋምህ ፀንተህ የሞትህ ዜና ቢመጣልን እንመርጣለን።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ፡ 9/264] እቴ ሆይ! አደራ! ከፍ በይ በሱና፣ እንደ ሰለፎችሽ፣ ፅኚ በተውሒድ ላይ እንዳያታልልሽ፣ እንዳያዘናጋሽ፣ ኹራፊና ጠንቋይ!
1 645
9
ሴቶች በሰለፎች ዘመን ~ በሰለፎች (የጥንት ደጋግ ሙስሊሞች) ዘመን፣ ብዙ ሴቶች ቤታቸው ውስጥ ሆነው ማንነታቸውና ስማቸው ሳይታወቅ አልፈዋል። እኛ ማንነታቸውን ስላላወቅናቸው ግን የሚጎድልባቸው ነገር የለም። የፈጠራቸው ጌታ አላህ ያውቃቸዋልና። እነዚያ ምርጥ ሴቶች በሱና ላይ በጥንካሬ ተኮትኩተው ያደጉ ነበሩ። የፈተና ማዕበል አልወዘወዛቸውም። እስኪ አንድ ድንቅ ታሪክ እንመልከት። ታሪኩ ስለ ዓሲም ቢኑ ዐሊይ አልዋሲጢይ የሚያወራ ነው። ጊዜው "ቁርኣን ፍጡር ነው" የሚል የጀህ ^ ሚያ እና የሙዕተዚላ ብልሹ እምነት የተንሰራፋበት ወቅት ነበር። ይህንን እምነት ያልተቀበለ ሰው ህይወትን እስከማጣት የሚደርስ ብዙ እንግልት የሚቀበልበት ሁኔታ ነበር። ዓሲም ቢኑ ዐሊይ ሁለት ሴቶች ልጆች ነበሯቸው። በዚያን ጊዜ በአሕመድ ኢብኑ ሐንበል ላይ በደረሰው የጭካኔ ግርፋት ምክንያት፣ አባታቸው ተገድደው ለቢድዓ ሰዎች እጅ እንዳይሰጡና እንዳይሸነፉ ልጆቻቸው ሰግተዋል። አባት ወደ ባግዳድ ለፈተና ተወስደዋል። ልጆች በዋሲጥ ከተማ ነበሩ። እነኚህ ሴቶች ልጆች ለአባታቸው ደብዳቤ ጻፉላቸው። በደብዳቤውም ላይ የሚከተለውን ጽሁፍ አካተቱ፡- "አባታችን ሆይ! አሕመድ ኢብኑ ሐንበል ቁርኣን ፍጡር ነው እንዲሉ ተገድደው እንደተገረፉ ሰምተናል። አደራ አላህን ፍራ! ለነሱ አትታዘዝ! በአላህ ይሁንብን! አንተ ለነሱ ተሸንፈህ በህይወት ከምትመጣልን፣ በአቋምህ ፀንተህ የሞትህ ዜና ቢመጣልን እንመርጣለን።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ፡ 9/264] እቴ ሆይ! አደራ! ከፍ በይ በሱና፣ እንደ ሰለፎችሽ፣ ፅኚ በተውሒድ ላይ እንዳያታልልሽ፣ እንዳያዘናጋሽ፣ ኹራፊና ጠንቋይ!
1
10
ዱዓ ተቀባይነት እንዲያጣ (እንዳይኖረው) ከሚያደርጉ ነገሮች መሀል አንዱና ዋናነኛው ወንጀልን መዳፈር ነው‼ አላህ ዱዓን ለመቀበል እሱን መታዘዝን መስፈርት አድርጓል ያ ካልሆነ ግን ከባዶ ጩኸት የዘለለ ዋጋ አይኖረውም‼
1 406
11
ወንጀል ወንጀልን ይዘራል‼ አንድ ወንጀል ሌላን ወንጀል ወይወልዳል ወንጀል መስራት ሀላል እስኪመስል ድረስ‼ ቀን ከለሊት የምንለፋው ደስታን ለማግኘት ደስተኞች ለመሆን ነው ደስታ ደግሞ ወንጀልን በመተው ወደ አላህ በመቃረብ እንጂ አይገኝም የሱለይማን ንግስና የቃሩን ሀብት በእጃችን ቢሆንም እንኳን ዋጋ አይኖረውም‼
1 830
12
ወንጀል የምንሰራበት አላህን የማንፈራበት እንደፈለግን የምንሆንበት ጤንነታችን የአንድ አንድ ሰዎች የረጅም ጊዜ የለቅሶ ዱዓቸው ነው‼ እኔና እናንተ ግን ድንበር አለፍንበት😔‼
1 820
13
አሰላሙ አለይኩም አህባቢ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ አዳማ የሆናችሁ ወይም የምታቁት ሰው ካለ በዚህ username አናግሩኝ @al_Quran_ruh
110
14
አህባቢ ጊዜ አላችሁ ያላችሁበትን ሁኔታ አላህ በሚወደውና ለጀነት በሚበጅ መልኩ አስተካክሉት ያለፈውንና የሚመጣው ይስተካከልላችኋል‼ ከጀነት ሙሾሮችም መሀል ትሆናላችሁ‼ ካልሆነ ግን ባለፈውም በሚመጣውም ትያዛላይሁ‼
1 775
15
ትላንትና ሞተው የቀበርናቸው ሰዎች ሁሉም ትላንት እንደሚምቱ አያውቁም ነበር እኔና አናንተም ልክ እንደዚሁ አናውቅም‼
2 262
16
በሕይወትህ ውስጥ ትልቁ ምክር‼ አል-ኢማም ኢብኑል ጀውዚይ (አላህ ይርሃማቸውና) እንዲህ ብለዋል፦ አሁን ያለህበትን ሁኔታ ተመልከት፤ ለሞትና ለቀብር የሚሆን ከሆነ በርታበት‼ ለእነዚህ ሁለቱ የማይሆን  ከሆነ ግን ወደ አላህ ተውበት አድርግ (ተመለስ)፤ ለሁለቱም ወደ ሚበጀው ነገር ተመለስ‼ ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
1 977
17
በሕይወት ውስጥ ትልቁ ምክር አል-ኢማም ኢብኑል ጀውዚይ (አላህ ይርሃማቸውና) እንዲህ ብለዋል፦ አሁን ያለህበትን ሁኔታ ተመልከት፤ ለሞትና ለቀብር የሚሆን ከሆነ በርታበት‼ ለእነዚህ ሁለቱ የማይሆን ከሆነ ግን ወደ አላህ ተውበት አድርግ (ተመለስ)፤ ለሁለቱም ወደ ሚበጀው ነገር ተመለስ‼
1
18
የብርሃን ጉዞ✨✨✨✨✨✨✨✨ በ"ሐውድ ኦላይን የቁርአን መዓከል" ​እርሶ የት ነው ያሉት? ​በዱንያ ሩጫ ውስጥ ትንፋሽ አጥተው? ወይስ በኑሮ ውክቢያ መሀል የነፍስ እርካታ አተው? ​ቆም በሉ... ነፍስ
የብርሃን ጉዞ✨✨✨✨✨✨✨✨ በ"ሐውድ ኦላይን የቁርአን መዓከል" ​እርሶ የት ነው ያሉት? ​በዱንያ ሩጫ ውስጥ ትንፋሽ አጥተው? ወይስ በኑሮ ውክቢያ መሀል የነፍስ እርካታ አተው? ​ቆም በሉ... ነፍስዎ የምትረጋጋበት፣ ልብዎ በደስታ የሚሞላበት አንድ ስፍራ አለ። እሱም የአላህ ቃል ቁርኣን ነው። ​ክፈምቱን በምን እያሳለፋ ነው? የአላህን ቃል በመማር ክምረቱን ከኛ ጋር ያሳልፋ!! ​ቁርአንን በተጅዊድ፣ በነዘር እና በሐፍዝ መቅራት ይፈልጋሉ? ለልጆችዎስ አስተማማኝ እና የተመቻቸ የቁርአን ትምህርት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ኢሄ እድል እንዳያመልጦ‼ ​ብቁ እና ልምድ ያላቸው አስተማሪዎች ​ከተጅዊድ ህግጋቶች እና ለጀማሪ ከማይከብዱ ​እጥር ምጥን  ካሉ ኪታቦች ጋር የሚማሩበት እድል ቀርቦሎታል። ​ለጀማሪዎች እና ለላቁ ተማሪዎች ​በቤትዎ ሆነው በተመቻቸ ሁኔታ መማር ይችላሉ። ​ትምህርቱ የሚሰጥበት ሁኔታ፦ ​በZOOM, በTelegram, በimo ወዘተ. እንደ ፍላጎትዎ ትምህርቱን መከታተል ይችላሉ። ​ይህ ታላቅ ዕድል እንዳያመልጥዎ! ​📲 ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ​ለበለጠ መረጃ፦ ​ስልክ፦ +251930453581 ​ቴሌግራም (Telegram)፦ @al_Quran_ruh @elahi34 ​ሐውድ ኦንላይን የቁርአን @Hawd_Onlin_Qruan
1 228
19
ህይወት ማለት ህመም የሌለበት ጉዞ ሳይሆን በህመም ውስጥም ተስፋን ሰንቆ መጓዝ ነው‼ አይኖች በእንባ ቢሞሉም ፈገግ ማለት ስንወድቅ ዳግም ለመነሳት መዘጋጀት ነው።
2 180
20
ዱንያ ዘላቂ አይደለችም)። ዛሬ ታስቅሃለች፣ ነገ ደግሞ ታስለቅስሀለች። ዛሬ ትሰጥሃለች፣ ነገ ደግሞ ከ አንተ ትወስዳለች። ዛሬ አንተ ጠንካራ ነህ፣ ነገ ደግሞ ደካማ ትሆናለህ። ዛሬ አንተ የበላይ ነህ፣ ነገ ደግሞ የበታች ትሆናለህ። ስለዚህ በማንም ላይ አትኩራ፣ ማንንም አትበድል፤ ሁላችንም አላፊዎች ነንና፤ የሚቀረው አሻራ መልካም ሥራ ብቻ ነው‼ ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ  
1 994