✞✨የሚካኤል ልጅ ❤️🩹👸✞
Відкрити в Telegram
✨ የሕይወት ቅኔ ✨🥰 https://t.me/e_winta 𝗬𝗲 𝗮𝗮𝗯𝗯𝗮𝗮𝗸𝗼𝗼 𝘀𝘁𝗼𝘁𝗮 🫶🥰
Показати більше343
Підписники
-124 години
-37 днів
-1530 день
Архів дописів
Repost from ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit
በእምነት ብቻ እንጸድቃለን ?
እምነት ምንድን ነው ?
ዛሬ በቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ማብራሪያ (ሮሜ 4:1)
መ/ር ነቢዩ ኤልያስ
ለመማር፦ https://t.me/Terha_Tsion
ለመጠየቅ፦https://t.me/Terhatsion
ከመላእክት ጋር ሲገለጥ በሰማይ
ጸንተን እንጠብቀው ክብሩን ሁሉ እንድናይ
በግርማ ሲመጣ በአስደንጋጭ ሁኔታ
ወዮልሽ ነፍሴ ሆይ ወዮ የዚያን ለታ
ዘማች
_
|ኧኸ ምስጋና ይድረሰው ሁል ጊዜ ጠዋትማታ |
|ሃሌ ሃሌ ሉያ የሠራዊት ጌታ (፪)
አዝ
ሰማይ እና ምድር ከፊቱ ሲሸሹ
መግቢያ አጥቶ ይጮሃል ትልቁም ትንሹ
ጻድቃን ሲደሰቱ በትካዜ ፈንታ
ፍጹም ቀርቶላቸው ልቅሶና ዋይታ
አዝ
ስለማይታወቅ አምላክ አመጣጥህ
በመንፈስህ አፅናናን ጸንተን እንጠብቅህ
ሰይጣን እንዳይገዛን በመንግስትህ ቦታ
እግዚአብሔር አድነን ሁንልን መከታ
Repost from N/a
>> ሁሌም በመንገዴ የሚመራኝ ጠባቂ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ❤️🩹 >> አሳዳጊዬ የኔ መድሃኔዓለም 🥹❤️🩹 >> እናት አለሜ አማላጄ እመብርሀን ድንግል ማርያም ✨❤️🩹🥰 እናንተን አምኜ ያላለፍኩት የለም ተመስገኑልኝ 🙏❤️🩹🥰🥰✨ተመስገን 🙏✨
Repost from N/a
#የሚሸጥ ቻናል🎯
Sub ➖ 197
Star ➖ 35
View➖ 2 post 15k view
ሚገዛ✔️ @pd_boy_1
Channal link ~
https://t.me/germawiyans
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
