тιиιѕнυ: ғαιтн мαρ 🛡️
Відкрити в Telegram
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
357
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-330 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+278
в 0 каналах
червень '260
в 9 каналах
Get PRO
травень '26
+83
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 15 липня | 0 | |||
| 14 липня | 0 | |||
| 13 липня | 0 | |||
| 12 липня | 0 |
Дописи каналу
ሥ. ላ. ሴ.
ትላንት አለም ሳትጀመር ከጊዜ መፈጠር በፊት ያለ ጊዜ ያለ ዛሬን ከጊዜ ኡደት ውጭ የሚኖር ነገን አሳልፎ ከጊዜ ቡሃላም ሚኖር ድንቅ መካር ሀያሉ አምላክ ዘለአለም ሥላሴ🥰
ሃምሌ ፯- ጥቀ አብፅህርክሙ🥰
| 2 | ወጋዋቸው 🤣🤣
@predestinedmemes | 67 |
| 3 | ዛሬ ምሽት 5፥00 በ ማኅበረ ኤዶምያስ
ነገረ ቁርአን | 160 |
| 4 | ነገሩኮ አጃኢብ ነው ሚያስብለው ወገን እንግዲህ ቅዱሳት መጻህፍትን እንደ እደክታብ በ ግሪክ ከ 5800+ ቅጂዎች በላቲን ከ 10000 በላይ በ ሌሎች በግእዝ እና ሌሎችን ቋንቋዎች ጨምሮ ደሞ ከ 9300 ቅጂ በላይ በአጠቃላይ ከ 25000 ከሚበልጡ ቅጂዎች መካከል ማር 16፥18 የሌለው 1 ወይ 2 ፐርሰንት ያክሉ ላይ ብቻ ነው 98 ፐርሰንት ያክሉ ላይ አለ እንዲያውም ዲ/ን በደንብ አብራርቶታል መ/ር ዘአትናቴዎስ ልል ነው እና ይሄ የወረደ ነጥብ ነው ገና ለገና sinaticus እና vaticanus ላይ አጣሁት ተብሎ የባይብል ፓርት አደለም አይባልም😅 እና የ ማቴዎስ 28፥19 ኙ ጥቅስ ደሞ እስካሁን በዓለም ላይ በተገኙት በየትኛውም የግሪክ Manuscriptsላይ ማቴዎስ 28 ወይም ማቴዎስ 28፥19 ሳይጻፍ የቀረበት ለ ታይታ ኣንድ እደክታብ የለም🤣። ከጥንታውያኑ ሲናይቲከስና ቫቲካነስ ጀምሮ እስከ ኋለኞቹ ቅጂዎች ድረስ ሙሉው ምዕራፍ በ100% የ ቅጂ ጽሑፎች ላይ ደቅ ብሉኣል። ታድያ ምንሼ ግራመጋባት ትሉ ይሆናል. አንዳንድ ምሁራን በማቴዎስ 28፥19 ላይ ጥያቄ የሚያነሱት ከቅጅዎች አንጻር ሳይሆን የቤተክርስቲያን አባት የሆነው አውሳቢዮስ ዘቂሳርያ ከ325 ዓ.ም በፊት በጻፋቸው አንዳንድ ጽሁፎች ላይ ይህንን ክፍል ሲጠቅስ በስሜ አህዛብን ሁሉ እያስተማራችኋቸው በማለት በአጭሩ ስለሚጽፍ ነውእዛ ላይ ነው ሙግቱ። ነገር ግን ይህ የአውሳብዮስ የግል paraphrase እንጂ በጥንታዊ ማኑስክሪፕቶች ላይ ጥቅሱ እንዳልነበረ የሚያሳይ ምንም ዓይነት የጽሑፍ ማስረጃም ሆነ ግኝት የለም🫡። | 169 |
| 5 | እስኪ ፒዲኤፍ ስለምን ልፃፍላችሁ | 154 |
| 6 | ኧረ በሥላሴ የተግማማ ነገር😅 | 157 |
| 7 | 🫣 አንደኛ ምክር ምጠየቅ ሰውም አደለሁም ሁለተኛ ከ ቴክስቴ ነው crush የሆኑት😅 | 147 |
| 8 | 358 ይሄ ሁሉ ይባላል? 🤔 ግን ማርያምን 500 ይግባ እስኪ ተፍተፍ እንበል | 128 |
| 9 | የቱን? | 145 |
| 10 | እኔ እምቢ ብዬ ነው😁😁 | 150 |
| 11 | Sorry እኔኮ ትንሹ የሆንኩት በውቀትና በእድሜ ታናሽ ስለሆንኩ ነው እንጂ ሰው ደስ እንዲለው ወይ እንዲከፋው አደለም😊 | 126 |
| 12 | ኤክሞን ነገ ማርያምን ትልቅ ነገር ላይ ይደርሳል😋 | 131 |
| 13 | ማንን አስረሽ ነው እስኪ ፍቺው የኔ ጴጥሮስ😂 | 122 |
| 14 | 🔔 ታላቅ የወንጌል ድግስ! 🔔"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝ 121:1)
በ"ሐይማኖት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ" የቴሌግራም ግሩፕ የተዘጋጀ፣ ነፍስን የሚያለመልም፣ እውቀትን የሚጨምርና መንፈስን የሚያድስ ታላቅ ሰማያዊ ማዕድ ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። በነገው እለት ሐምሌ ሰባት እለተ ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በሚኖረን በዚህ ድንቅ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው የነፍስዎን ስንቅ ይሸምቱ።
📜 የበረከት መርሃ ግብሩ ድምቀቶች፦
📖 ትምህርተ ወንጌል:- ክፍል ፩ ፦ በመምህር ጳውሎስ ፣ ክፍል ፪ ፦በመምህር ወ መዘምር ዲያቆን ናትናኤል
🎶 መዝምራን ፦ ዘማሪ ዲ/ን ሔኖክ ማርቆስ፣ ዘማሪ ዋሴ፣ዘማሪ አበጀ ሃይለሚካኤል፣ ዘማሪት ቤተል ታሪኩ፣ ዘማሪት ትብለጥ፣ ዘማሪት መልኬ
📚 ገጣሚ ፦ መንፈሳዊ ወጣት፦ አቡሽ
🎤 ቅኔ ፦ ፩ የኔታ መንበረ ወርቅ አበባው፣ ፪ መንፈሳዊ ወጣት ዘ ቅድስት
🔔 ወረብ ፦ መምህር እና ወመዘምር ዲ/ን ናትናኤል
🎁በቆይታችን መካከል፣ አጠቃላይ መንፈሳዊ እውቀትን የሚፈትንና በይነ-ተግባባዊ (Live) የሆነ ማራኪ ሽልማቶች የሚያስገኝ ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል። ተሳትፈው ይመልሱ፣ ይማሩ፣ ያሸንፉ!📌 መርሃ ግብሩ የሚጀምርበት ሰዓት፦ቀን፦ ነገ እለተ ሐምሌ ሰባት ማክሰኞ ሰዓት፦ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮቦታ፦ በ"ሐይማኖት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ" የቴሌግራም ግሩፕ
https://t.me/Orthodox_27zetewahido
ኑ! አብረን እንማር፣ አብረን እንዘምር፣ በበረከትም እንሙላ! ለሌሎች ወንድም እህቶችም ይሄንን ጥሪ በማጋራት (Share በማድረግ) የዕለትቱ የቃል ምስክር ይሁኑ። | 136 |
| 15 | ጥቀ አብፅሀኪ በአለ ልደትኪ ኦ ተክለ ሥላሴ ፀአዳ ግርምት
እናት ተክለሥላሴ በልጆቿ አምራ ደምቃ ለምእመናን ልጆቿ የወንጌል ምንጭ ሆና እነሆ 2 አመታት አለፉ
እንኳን አደረሳችሁ🥰 | 74 |
| 16 | በየትኛው ስራዬ በየትኛው ህይወቴ😞 ጥፋት ግብሬ ሆኖ ሳለ ለየትኛው ፀጋዬ ነው ይህ የተገባኝ🥺 እስኪ እንኳን ደስ አለህ በሉኝ🥰 | 144 |
| 17 | በምን እድሌ | 176 |
| 18 | አመሰግናለሁ እኔ ስሜን እፈራዋለሁ | 168 |
| 19 | ሙዚቃ አልሰማም የዳንኩ ሰው ነኝ ከዚህ 😂 | 142 |
| 20 | ትንሹ( አለማዊ ስም ጳውሎስ)
ሀገሬ በሰማይ ነው🤭 | 129 |
