Huda Jobs - ሁዳ የስራ ማስታወቂያዎች
Відкрити в Telegram
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ ያስተዋውቁ! የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ካለዎት፣ ክፍት የሥራ ቦታ ዝርዝር መረጃዎችን አዘጋጅተው @ContactHudaJobs በሚለው የቴሌግራም አካውንት በኩል ይላኩልን። እኛም በነፃ እንለቅልዎታለን! ይህ ቻናል ሐላል የሆኑ (በሸሪዓ የተፈቀዱ) የሥራ ማስታወቂያዎችን ብቻ የሚያገኙበት ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
Показати більше4 513
Підписники
-524 години
-307 днів
-10830 днів
Архів дописів
ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ መስጂድና መድረሳ
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
※ ፆታ፦ ሁለቱም
መስፈርት፦
※ ቁርአንን በተጅዊድ በትክክል ማንበብ የሚችል
※ አጫጭር ደርሶችን የዓቂዳ የተርቢያ የተጅዊድና መሰል ደርሶችን መስጠት የሚችል
※ የማስቀራት ልምድ ያለዉ
※ የመድረሳዉን ሕግና ሥርአት የሚያከብር
ከመድረሳዉ አከብባቢ ቅርብ ቢሆን ይመረጣል
※ የደርስ ሰዓት፦ 10:30 - 12:20
※ ደምወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ፦ አንፎ 75 ሰፈር ድልድዩን ተሻግሮ
ለማመልከት ፦ 0911899694 / 0911255218
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
ነስር መስጂድ መድረሳ
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
※ ፆታ፦ ወንድ
※ ብዛት፦ 1
መስፈርት፦
※ ቁርአንን ሙሉ/ግማሽ የሀፈዘ
※ ቃዒደቱ ኑራንያ ማስቀራት የሚችችል
※ መድረሳ ላይ የማስተማር ልምድ ያለው
※ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል
※ ኢስላማዊ አለባበስ የሚለብስ
※ ከማዕከሉ የወጡ መመሪያዎችና የቂርኣት ፕሮግራሞችን በትክክል ማስኬድ የሚችል
※ የስራ ሰአት፦
。 ከሰኞ – ጁሙዓ = 10:20 – 12:05
。 ቅዳሜ = 8:20 – 12:05
ለመድረሳው ቅርብ የሆነ ቅድሚያ ይሰጠዋል
አድራሻ፦ ቃሊቲ ቶታል
ለማመልከት ፦ 0908113344
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
ራህማ መስጂድና መድረሳ ኡስታዝ ይፈልጋል!
ፆታ፦ ወንድ
ብዛት፦ 2
መስፈርት፦
1 ቁርኣን በተጅዊድ የቀራ።
2 መሰረታዊ ኪታቦችን የቀራ።
3 ቁርኣን በተጅዊድ ማስቀራትና ማሰሐፈዝ የሚችል።
ደምወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ፦ ጀሞ (መስታወት ፈብሪካ ጀርባ)
ስልክ፦ 0910994001
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ ማዕከል
💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
አህሉል ቁርአን የቁርአንና የተጅዊድ ት/ት ማእከል
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ/ዛ (በኦንላይን)
መስፈርት፦
➣ ቁርአንን በተጅዊድ በደምብ ማስቀራት
የሚችል / የምትችል
➣ ጥሩ የሆነ ኔትዎርክ ያለው / ያላት 4G
➣ ከሰዎች ጋር መግባባት የሚችል / የምትችል
➣ ከጠዋት 12 እስከ ምሽት 5 ሰአት ነፃ የሆነ
※ ብዛት፦ 4
※ የስራ ሁኔታ፦ ቋሚ
※ ፆታ፦ 3 ወንድ 1ሴት
※ ደመወዝ፦ በስምምነት (ጥሩ ደሞዝ)
ለማመልከት፦
Telegram፦ @FromHabesha
ለበለጠ መረጃ 0926958990
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
መርከዘ ተውፊቅ የቁርአንና ተርቢያ ማዕከል
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
※ ፆታ፦ ወንድ
※ ብዛት፦ 1
መስፈርት፦
※ ቁርአን በተጅዊድ ሀፍዞ የጨረሰ
※ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
※ ሙኽተሶራት ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል
※ ልምድ ያለው
※ የቂርአት ፕሮግራም፦ አዳሪ
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
※ አድራሻ፦ ቤተል
ለማመልከት በሚከተለው ስልክ ያግኙን፦
0913394022
0904574999
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
መርከዘ ተውፊቅ የቁርአንና ተርቢያ ማዕከል
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
※ ፆታ፦ ወንድ
※ ብዛት፦ 1
መስፈርት፦
※ ቁርአን በተጅዊድ ሀፍዞ የጨረሰ
※ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
※ ሙኽተሶራት ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል
※ ልምድ ያለው
※ የቂርአት ፕሮግራም፦ አዳሪ
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
※ አድራሻ፦ ቤተል
ለማመልከት በሚከተለው ስልክ ያግኙን፦
0913394022
0904574999
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
🌸 አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌸
📢 ዓኢሻ መስጂድ መድረሳ
📍 አዲስ አበባ፣ አለም ባንክ – ስልጤ ሰፈር
🌺 የቅጥር ማስታወቂያ
ዓኢሻ መስጂድ መድረሳ
2 (ሁለት) ወንድ 3 (ሶስት) ሴት ኡስታዞችን ለመቅጠር ይፈልጋል።
✅ መስፈርቶች
✨ቁርዓንን በተጅዊድ በትክክል ማንበብ የምትችል /የሚችል ።
ደርሶችን የአቂዳ የተርቢያ የተጅዊድ መሠል ደርሶችን ኪታቦችን በአግባቡ የደርስ ትምህርት
የማስቀራት ልምድ ያላት/ያለው ።
የመድረሳውን ሕግና ሥርዓት የሚያከብር/ምታከብር።
ከመድረሳው አካባቢ ቅርብ ቢሆን ይመረጣል ። (ግዴታ አደለም )
🕒 የደርስ ሰዓት (ለበጋ): ከዓስር ቡኃላ እስከ መግሪብ
💰 ደመወዝ: በስምምነት
📞 ለበለጠ መረጃ: 0967 494 979
@abduuu000
Repost from Fewaz tv ( ፈዋዝ ቲቪ )
ፍቅር እስከ ጀነት ✅
ፍቅር እስከ ጀነት ኢስላማዊ ቤተሰብ አመሰራረት፣ ሸሪዓዊ የልጆች አስተዳደግ፣ በረሱል (ﷺ) እና ሰሀቦች መካካከል ያለውን ምርጥ የፍቅር ታሪክ በሰፊ የሚዳስስ ቻናል ነው።
እንዲሁም የትዳር አመሰራረትና ትዳር ውስጥ ስለሚኖረን ግንኙነት ምርጥ ጥቆማዎችን እና ሀሳቦችን የሚያነሳ ቻናል ነው። ተቀላቅላችሁ ተጠቀሙበት !
ለሌሎችም አጋሩት 🍏✅
👇 👇 👇
t.me/FKR_ESKE_JENET
t.me/FKR_ESKE_JENET
t.me/FKR_ESKE_JENET
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
ነብዩሏህ ዳዉድ ዓለይሂ ሰላም አንድ ቀን እየጾሙ አንድ ቀን እያፈጠሩ በመፆም ይታወቃሉ ።
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
124,000 ነቢያቶች ወደ ሰው ልጆች ተልከዋል ፡፡
ክፍት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ፉርቃን በኦንላይን የቁርኣን ንባብ ማዕከል በኦንላይን ተማሪዎችን መዝግቦ እያስተማረ ይገኛል። በመሆኑም ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የምታሟላ 2 የሴት ኡስታዛ እና 2 የወንድ ኡስታዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
* የስራ መደብ:- ቃዒደቱ ኑራኒያ እና ቁርኣን ማቅራት (ነዞር እና ሂፍዝ)
* ብዛት:- 2 የሴት ኡስታዛ እና 2 የወንድ ኡስታዝ
* ጾታ:- ሴትና ወንድ
* የስራ ቦታ:- በኦንላይን
* ተፈላጊ ችሎታ: - ቁርኣንን በተጅዊድ አስተካክሎ ማንበብ የምትችልና የሚሰጠው የቲላዋ ፈተና ማለፍ የምትችል (የሀፈዘች ብትሆን ይመረጣል)
* የስራ ልምድ:- ከዚህ በፊት ቁርኣን የማስቀራት ልምድ ያላት
* የስራ ሰዐት: በማንኛውም ሰዐት ማስቀራት ምትችል
* ያለችበት አካባቢ ከኔትወርክ ችግር ነፃ የሆነ
* ደመዎዝ:- በስምምነት
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከታች ባለው ሊንክ ማመልከት ይችላሉ።👇👇
https://forms.gle/8fRW4iNzqWFhGxK2A
ለማንኛውም ጥያቄ
@Al_FurqanMedresa
+251958413872
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
ፈጥኖ ማን ይመልስ ✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ፈረስ ማን ይባላል ?
ፈጥኖ ማን ይመልስ ✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ፈረስ ማን ይባላል ?
ሰለፉ ሷሊሂን መስጅድ የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ/ዛ
※ ብዛት፦ 4
※ ፆታ፦ 2 ወንድ እና 2 ሴት
መስፈርት፦
※ ከቁርዐን ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለዉ።
※ ከቃዒዳ ጀምሮ እስከ ሂፍዝ ያሉ ተማሪዎችን በየዘርፉ ማስተማር የሚችል/የምትችል
※ የተጅዊድ አህካሞችን ጠንቅቆ የሚያዉቅና ተማሪዎችን በተጅዊድ በማስቀራት ብቁ ተማሪዎችን ማፍራት የሚችል/የምትችል።
※ ከዚህ በፊት የተለያዩ መዳሪሶች ላይ የማስቀራት ልምድ ላለው ቅድሚያ እንሰጣለን
※ መድረሳዉ የሚያዘጋጀዉን የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ተፈትኖ ማለፍ የሚችል።
※ ከሰኞ እስከ አርብ ከአስር ሶላት እስከ መግሪብ
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
※ አድራሻ፦ አ.አ ሸጎሌ ከታክሲ ተራው ትንሽ ገባ ብሎ
በቅርብ ርቀት ለሚገኙ ቅድሚያ እንሰጣለን
ለማመልከት በሚከተለው የስልክ መስመራችን ፦ 0954833586 ይደውሉ
አልያም በቴሌግራም በውስጥ ያናግሩን
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
ፈጥኖ ማን ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
በነብዩሏህ ዳውድ ላይ የወረደው ቅዱስ መጽሐፍ ዘቡር ይባላል ።
ፈጥኖ ማን ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ለዝናብ እና ለዕፅዋት የተመደበው መልአከ ማን ነው ?
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ተራራዎች አብረውት አሏህን የሚዘክሩት ነብይ ማነው ?
Repost from 𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ ማዕከል
💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
