Huda Jobs - ሁዳ የስራ ማስታወቂያዎች
رفتن به کانال در Telegram
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ ያስተዋውቁ! የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ካለዎት፣ ክፍት የሥራ ቦታ ዝርዝር መረጃዎችን አዘጋጅተው @ContactHudaJobs በሚለው የቴሌግራም አካውንት በኩል ይላኩልን። እኛም በነፃ እንለቅልዎታለን! ይህ ቻናል ሐላል የሆኑ (በሸሪዓ የተፈቀዱ) የሥራ ማስታወቂያዎችን ብቻ የሚያገኙበት ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
نمایش بیشتر4 394
مشترکین
-824 ساعت
+117 روز
+9830 روز
آرشیو پست ها
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል
💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
አስቸኳይ የኡስታዝ ቅጥር ማስታወቂያመርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ በአዳሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን የሚያስተምር 1 ኡስታዝ ይፈልጋል መስፈርቶች፦ 1. ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ የሐፈዘ እና ሸሀዳ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የማቅራት ብቃት ያለው። 2. በመልካም ስነ-ምግባሩ ለተማሪዎች አርአያ መሆን የሚችል። 3. የሰለፊያ ደዕዋን የተረዳ ኪታቦችን የቀራ እና ማቅራት የሚችል 4. የመድረሳውን የውስጥ ደንብ እና መመሪያ ለማክበር ዝግጁ የሆነ። 5. ተማሪዎችን በሙሉ አቅሙ የማገዝ እና በቁርጠኝነት የመስራት ፍላጎት ያለው። 6. እድሜ 21 እና ከዛ በላይ ሁሉንም መስፈርቶች አሟልቶ ሸሀዳ ከሌለው ተቀባይነት ይኖረዋል አድራሻ ~ አ.አ አንፎ ድልድይ አል-ሂላል አካዳሚ ከፍ ብሎ ➦ ለማመልከት ከስር በሚገኙት አድራሻዎች ያግኙን በስልክ ቁጥር 0917399776 በቴሌግራም @Abusehl65 = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/HudaJobs https://t.me/HudaJobs

አስቸኳይ ማስታወቂያ
ለ አዳሪ መርከዝ ኡስታዝ እንፈልጋለን
ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝና የተርቢያ ማዕከል ኡስታዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፦
1.ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘ።
2. የቁርአን ሸሀዳ ያለውና የማስተማር ልምድ ያለው።
3. መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ኖሮት ማስተማር የሚችል።
4. የሰለፊያን ዳዕዋ የተረዳ, ኪታቦችን የቀራና የማስቀራት ልምድ ያለው።
5. ለተማሪዎች በሁለንተናው ጥሩ አርአያ መሆን የሚችል።
የምንፈልገው የአስተማሪ ብዛት 3
እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ከታች ባለው ስልክና ዩዘር ኔም ያናግረን።
0911171786
0910034683
@DarulIlmMerkezInfo
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
አቡ አዩብ መድረሳ
ጠንካራ ኡታዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ፦ ኡስታዛ
※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 2
ተፈላጊ ችሎታ፦
※ ከኑራኒያ ጀምሮ ቁርኣንን በተጅዊድ በብቃት ማስተማር
※ 10 _17 አመት የእድሜ ክልል ያሉ ልጆችን መያዝ
※ በሁሉም ኢስላማዊ የእውቀት ዘርፍ መሰረታዊ
ኪታቦችን ማስቀራት
※ ከልጆች ጋር ጥሩ ተግባቦት መኖር
※ በተማሪዎች ተፅዕኖ መፍጠር
※ ከዚህ በፊት በመድረሳ ደረጃ ማስቀራት
※ የመድረሳውን ህግና ደንብ ማክበር
※ ለመድረሳው ቅርብ ሆኖ መገኘት ናቸው
ደሞዝ በስምምነት
የአገልግሎት ሰአት ከጠዋቱ 02:20__09:00
አድራሻ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር አልፈው ክ/ክ ፈት ለፊት
ለማመልከት፦
ስልክ፦ 0945958795
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
አህመድ ነጃሺ መስጂድና መድረሳ
የስራ መደብ፦ ኡስታዛና ተቆጣጣሪ
መድረሳው ብቁ የሆነች ኡስታዛና ተቆጣጣሪ በሚከተሉት መስፈርቶች ለክረምቱ ፕሮግራም መቅጠር ይፈልጋል።
ማመልከቻ መስፈርቶች፦
※ ቁርአን ሙሉ ወይም በከፊሉ ሂፍዝ መኖር
※ ቃዒዳ እና ነዘር ቁርአን ጀማሪዎችን በደንብ አስቀርቶ ማብቃት መቻል
※ የማስቀራት ልምድ መኖር
※ የተርቢያ ትምህርቶችን ለህፃናት መስጠት መቻል
※ ለመድረሳው ቅርብ መሆን (ቅድሚያ ይሰጣል)
የስራ ቀናት
※ ከሰኞ እስከ ሐሙስ እና ቅዳሜ
የስራ ሰዓት
※ ከጠዋቱ 3:00-9:00 እና ከሰዓት
※ አድራሻ
አለም ባንክ ትሮፒካል ዝቅ ብሎ ኢንዱስትሪ መንደር
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
ለማመልከት፦ በቴሌግራም @DARUZIKRISLAMICCENTER6
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
አል-ማሂር የቁርአን ሒፍዝ የተርቢያ ማዕከል
ማዕከሉ በቀጣዮቹ የስራ ዘርፍ ኻዲም ይፈልጋል
አስቸኳይ፦
1. የስራ መደብ፦ ሼፍ (ዋና ምግብ አብሳይ)
※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 1
※ ደምወዝ፦ በስምምነት
ተፈላጊ መስፈርቶች፦
1. የካበተ የስራ ልምድ ያላት
2. ተገቢዉ የሙያ ማረጋገጫ ያላት (መርከዝ ላይ የሰራች ቢሆን ይመረጣል)
3. ኢስላማዊ ስነ መግባር የተላበሰች
4. ሸሪዐዊ አለባበስን የጠበቀች
ለቦታው ቅርብ የሆነች ቢሆን ይመረጣል !
2. የስራ መደብ፦ ረዳት ምግብ አብሳይ
※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 1
※ ደምወዝ፦ በስምምነት
ተፈላጊ መስፈርቶች፦
1. ልምድ ያላት
2. ሀላፊነቷን በአግባቡ የምትወጣ (መርከዝ ላይ የሰራች ቢሆን ይመረጣል)
3. ኢስላማዊ ስነ መግባር የተላበሰች
4. ሸሪዐዊ አለባበስን የጠበቀች
ለቦታው ቅርብ የሆነች ቢሆን ይመረጣል!
3. የስራ መደብ፦ እንጀራ ጋጋሪ
※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 1
※ ደምወዝ፦ በስምምነት
ተፈላጊ መስፈርቶች፦
1. ልምድ ያላት
2. ሀላፊነቷን የምትወጣ
3. ኢስላማዊ ስነ መግባር የተላበሰች
4. ሸሪዐዊ አለባበስን የጠበቀች
ለቦታው ቅርብ የሆነች ቢሆን ይመረጣል!
4. የስራ መደብ፦ ፅዳት
※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 1
※ ደምወዝ፦ በስምምነት
ተፈላጊ መስፈርቶች፦
1. ልምድ ያላት
2. ሀላፊነቷን የምትወጣ
3. ኢስላማዊ ስነ መግባር የተላበሰች
4. ሸሪዐዊ አለባበስን የጠበቀች
ለቦታው ቅርብ የሆነች ቢሆን ይመረጣል!
አድራሻ፦ አንፎ 105 ዘቢዳር ሆቴል ፈትህ መስጂድ ፊትለፊት !!
ለምዝገብ እና ለተጨማሪ መረጃ፦
0914805253 / 0927186446 ይደዉሉ አልያም በቴሌግራም @Almahir3 ይፃፉልን !!
አመልካቾች ከቀን 25/10/18 እስከ 29/10/18 ዓ.ል ድረስ ማመልከት ትችላላች::
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🕊
ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት
1ኛ, ኢንጂል የተሰጠው ለነብዩሏህ ዒሳ ነው ።
Repost from 𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል
💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
አል ኢምራን መድረሳ
የስራ መደብ፦ ኡስታዛ
※ ፆታ፦ ወንድ
※ ብዛት፦ 1
ቀጥሎ የሚጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟላ፦
1. ሒፍዝ በኢትቃን የሐፈዘና ተጅዊድ ላይ ጎበዝ የሆነ።
2. የተጅዊድ ኪታቦችንና ለጀማሪ የሚሆኑ ሪሳላዎችን ማስቀራት የሚችል ተማሪዎችን በደንብ መያዝ የሚችል
3. በአቂዳዉም በመንሐጁም ሱኒይ የሆነ
4. በእድሜም በሰል ያለ ተማሪዎችን ተርቢያና አደብ ማስያዝ ላይ ልምድ ያለው።
5. በአካዳሚክ ት/ት ከ12 በላይ የሆነዉን እንፈልጋለን።
የትምህርት ፕሮግራም
ክሪምት ላይ
ከሰኞ - ቅዳሜ ፡ ከ2:15-6:00 እና ከሰዓት ከ8፡00-9፡30 ጁሙዓና እሁድ እርፍት ነው
የበጋ_ፕሮግራም ደግሞ
ቅዳሜና እሁድ ከ2:00-6:00 (የተማሪዎች)
ደመወዝ፦ ለተማሪዎች እራሱን የቻለ አለው
ተጨማሪ 3ሺ ድጎማም አለ።
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ
ከታች ባሉት አድራሻዎች ያናግረን
+251708046413
@Aalimranmedresa_bot
አለም -ገና ኬንቴሪ ሶስና ት/ቤት አካባቢ የሚገኘው ዓል-ኢምራን ኢስላማዊ መድረሳ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
አስቸኳይ የኡስታዝ ቅጥር ማስታወቂያመርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ በአዳሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን የሚያስተምር 1 ኡስታዝ ይፈልጋል መስፈርቶች፦ 1. ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ የሐፈዘ እና ሸሀዳ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የማቅራት ብቃት ያለው። 2. በመልካም ስነ-ምግባሩ ለተማሪዎች አርአያ መሆን የሚችል። 3. የሰለፊያ ደዕዋን የተረዳ ኪታቦችን የቀራ እና ማቅራት የሚችል 4. የመድረሳውን የውስጥ ደንብ እና መመሪያ ለማክበር ዝግጁ የሆነ። 5. ተማሪዎችን በሙሉ አቅሙ የማገዝ እና በቁርጠኝነት የመስራት ፍላጎት ያለው። 6. እድሜ 21 እና ከዛ በላይ ሁሉንም መስፈርቶች አሟልቶ ሸሀዳ ከሌለው ተቀባይነት ይኖረዋል አድራሻ ~ አ.አ አንፎ ድልድይ አል-ሂላል አካዳሚ ከፍ ብሎ ➦ ለማመልከት ከስር በሚገኙት አድራሻዎች ያግኙን በስልክ ቁጥር 0917399776 በቴሌግራም @Abusehl65 = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/HudaJobs https://t.me/HudaJobs
🌸 አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌸
📢 ዓኢሻ መስጂድ መድረሳ
📍 አዲስ አበባ፣ አለም ባንክ – ስልጤ ሰፈር
🌺 የቅጥር ማስታወቂያ
ዓኢሻ መስጂድ መድረሳ
3 (ሶስት) ሴት ኡስታዛዎችን ለመቅጠር ይፈልጋል።
✅ መስፈርቶች
✨ቁርዓንን በተጅዊድ በትክክል ማንበብ የምትችል።
አጫጭር ደርሶችን የአቂዳ የተርቢያ የተጅዊድ መሠል ደርሶችን መስጠት የምትችል።
የማስቀራት ልምድ ያላት።
የመድረሳውን ሕግና ሥርዓት የምታከብር።
ከመድረሳው አካባቢ ቅርብ የምትኖር ትመረጣለች። (ግዴታ አደለም )
🕒 የደርስ ሰዓት (ለክረምት): ከጠዋቱ 2:30 እስከ ዙህር
💰 ደመወዝ: በስምምነት
📞 ለበለጠ መረጃ: 0967494979
@abduuu000
የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ:
ሼፍ (ምግብ አብሳይ)
ዳሩል ዒልም መርከዝ ለክረምት ፕሮግራም ብቻ የሚትሰራ ጎበዝ እና ልምድ ያላት ምግብ አብሳይ (ሼፍ) በአስቸኳይ ይፈልጋል።
📌 መስፈርቶች፦
• ብዛት 1 ሴት
• ተገቢው የሙያ ማረጋገጫ (ማስረጃ) ያለው/ያላት
• በቂ የስራ ልምድ ያላት
ለማመልከት እና ለበለጠ መረጃ፦
በስልክ ቁጥር 0947224231 ደውለው ያነጋግሩ።
የሰልማኑል ፋሪሲ መስጂድና መድረሳ
የሰልማኑል ፋሪሲ መስጂድና መድረሳ በ2018 ዓ.ል (የክረምት ወቅት) ለተማሪዎቻችን የሚሆን፣ በዕውቀታቸው የበለጸጉ፣ በስራቸው ቀልጣፋና ተነሳሽነት ያላቸው ምርጥ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደብ፦ የክረምት ኮርስ ኡስታዝ (መምህር)
※ የቅጥር ሁኔታ፦ ለክረምት ኮርስ (በኮንትራት) እንደሁኔታው ሊቀጥል ይችላል
※ የስራ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ከሰዓቱ 9፡00
ተፈላጊ ችሎታዎች እና መስፈርቶች፦
※ የዕውቀት ደረጃ፦ ቁርኣን ሙሉ በሙሉ የሀፈዘና ዕውቀት ያለው እንዲሁም ማስተማር የሚችል::
※ ቀልጣፋ፦ ተማሪዎችን በንቃት መያዝ የሚችል እና የማስተማር ስልቱ ማራኪ የሆነ
※ ስነ-ምግባር፦ በዲኑ የታነጸ፣ መልካም ስነ-ምግባር ያለውና ለተማሪዎች አርአያ መሆን የሚችል
※ የሰዓት አክባሪነት፦ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ከሰዓቱ 9፡00 ባለው የስራ ሰዓት ሙሉ ትኩረቱን ሰጥቶ መገኘት የሚችል።
ደሞዝ/ጥቅማጥቅም፦
※ ማራኪ እና ተመጣጣኝ ክፍያ (በስምምነት)
※ ለመስራት ምቹ፣ ሰላማዊ እና ደስ የሚል ኢስላማዊ አካባቢ
ለማመልከት፦
ይህን ስራ ለመስራት ፍላጎቱና ብቃቱ ያላችሁ ኡስታዞች ከዚህ በታች ባሉት አድራሻዎች ወይም በአካል በመቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፡
※ ስልክ ቁጥር፦ 0944200934
※ Telegram @Abuabdellah34
※ አድራሻ፦ ቤተል በፖስታ ቤቱ ገባ ብሎ በሚገኘው ሰልማኑል ፋሪሲ መስጂድ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🕊
ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት
👉 የቂያማ ዕለት መጀመሪያ ልብስ የሚለብሱት ነብዩሏህ ኢብራሂም ናቸው ።
አህመድ ነጃሺ መስጂድና መድረሳ
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
መድረሳው ብቁ የሆነች ኡስታዝ በሚከተሉት መስፈርቶች ለክረምቱ ፕሮግራም መቅጠር ይፈልጋል።
ማመልከቻ መስፈርቶች፦
※ ቁርአን ሙሉ ወይም በከፊሉ ሂፍዝ መኖር
※ ቃዒዳ እና ነዘር ቁርአን ጀማሪዎችን በደንብ አስቀርቶ ማብቃት መቻል
※ የማስቀራት ልምድ መኖር
※ የተርቢያ ትምህርቶችን ለህፃናት መስጠት መቻል
※ ለመድረሳው ቅርብ መሆን (ቅድሚያ ይሰጣል)
የስራ ቀናት
※ ከሰኞ እስከ ሐሙስ እና ቅዳሜ
የስራ ሰዓት
※ ከጠዋቱ 3:00-9:00 እና ከሰዓት
※ አድራሻ
አለም ባንክ ትሮፒካል ዝቅ ብሎ ኢንዱስትሪ መንደር
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
ለማመልከት፦ በቴሌግራም @DARUZIKRISLAMICCENTER6
=
የስራ ማስታወቂያ
Hamud Fast Foods Mini Cafe በፈጣን ምግቦች (Fast Foods) ዝግጅት ዘርፍ ልምድ ያላቸውን ብቁ ባለሙያዎች መቅጠር ይፈልጋል።
🔹 የስራ መደብ: ሼፍ (Chef)
🔹 ብዛት: 1
🔹 ፆታ: አይለይም
🔹 የስራ ቦታ: ፉሪ ህይወት ፋና
🔹 ደመወዝ: በስምምነት
✅ መስፈርቶች • በፈጣን ምግቦች (Fast Foods) ዝግጅት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
• የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ትችል
• የተለያዩ ፈጣን ምግቦችን በጥራት ማዘጋጀት የሚችል/ትችል
📍 ከስራ ቦታው አቅራቢያ የሚኖሩ አመልካቾች ቅድሚያ ያገኛሉ።
📞 ለማመልከት: 0912811481
📩 በቴሌግራም ወይም በስልክ በመደወል ማመልከት ይችላሉ።
⏳ አሁኑኑ ያመልክቱ!
Hamud Fast Foods Mini Cafe
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs