ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Відкрити в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Показати більше4 436
Підписники
+1624 години
+487 днів
+1 15030 днів
Архів дописів
የድል ዜና ‼️
በአርበኛ ልመነው ዘውዴ የሚመራው የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በጠላት ላይ አስደናቂ ድል ተጎናጸፈ
=================
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር አጼ ይኩኖ አምላክ ክ/ጦር አሳለፍ ተሻገር ሻለቃ ከአጣዬ ተነስቶ ወደ ካራቆሪ እየተንቀሳቀሰ ባለ የጠላት ሀይል ላይ በተወሰደ የደፈጣ ርምጃ ከባድ ጉዳት አድርሷል::
ከአጣዬ ከተማ ወደ ካራቆሪ በሴኖትራክ ተጭኖ ሲጓዝ በነበረው የአብይ አህመድ ሰራዊት ላይ በተወሰደ የደፈጣ ጠቃት የጠላት ቅስም ተሰብሯል::
አሳለፍ ተሻገር ሻለቃ በወሰደችው በዚህ የደፈጣ ጠቃት አንድ ሙሉ ሲኖትራክ የመከላከያ ሰራዊት ተደምስሷል::
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በየእለቱ በጠላት ላይ የሚያደርገውን ጠቃት አጠናክሮ በማስቀጠል ወደ ድል ማማ እየተንደረደረ ይገኛል::
በተያያዘ መረጃ የአፋብኅ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክ/ ጦር የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ቅጥረኛ ሰራዊት ኤፍራታና ግድም ወረዳ አጣዬ ከተማ ድረስ ዘልቆ በመግባት ጠላትን ድባቅ መጥቷል::
የሰባት ለሰባ ክ/ጦር ደመላሽ ሻለቃ እና ቃኝዎች በላይኛው አጣዬ አካባቢ ተረተር ባቡር ሀዲዱ በተባለ ልዩ ቦታ መሽጎ የነበረውን የብልጽግና ሚሊሻ ከሌሊቱ 10:00 (አስር ሰአት) በወሰዱት የተቀናጀ ጥቃት የጠላት ሀይል ከፊሉ ተደምስሶ ቀሪው አካባቢውን ለቆ ተበታትኗል።
መረጃውን አጠናቅሮ ያደረሰን አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ህዘብ ግኑኝነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ ነው።
"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
መስከረም 27/ዐ1/2018 ዓ/ም‼
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)
በዘመቻ አባ ናደው ምኒልክ ዕዝ ነፃ ባወጣቸው ቀጠናዎች ህዝባዊ ውይይት እና የህዝብ አስተዳደር መዋቅር መዘርጋት ስራው ተጠናክሮ ቀጥሏል::
ዛሬ መስከረም 27/2018 ዓ.ም የምኒልክ ዕዝ የድርጅትና የኮር ከፍተኛ አመራሮች የጉባላፍቶ ወረዳ ሳንቃ ህዝብ ጋር ውይይት በማድረግ የህዝቡን ጥልቅ አስተያየትና ምክር በማዳመጥ የህዝብ አስተዳደር ወዋቅር ዘርግተዋል::
በውይይቱ የሳንቃ ከተማ ህዝብ የአብይ አህመዱ የብልፅግናው አገዛዝ የአማራ ህዝብ ላይ ሁለንተናዊ አደጋ የጋረጠ እና ዘር ማጥፋትም እየፈፀመ መሆኑን ሳንቃ ጤና ጣቢያን በድሮን በማውደምና ሃኪሞችን ጨምሮ በርካታ ታካሚ ወገኖቻችንን በጠራራ ፀሃይ በአደባባይ ጨፍጭፎ አሳይቶናል ብለዋል::
በመጨረሻም የሳንቃ ከተማና የአካባቢው ማህበረሰብ ከዚህ በኋላም እንደ ቀደመው ጊዜ አቅማችን በፈቀደው ሁሉ በጉልበት በጊዜያችን በእውቀት በዱዓና በፆለት ከልጆቻችን ጎን ቆመን ስርዓቱን እንታገለዋለን የሚል ጠንካራ መልክት አስተላልፈዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
መስከረም 27/2018 አ.ም
🔥#አስደንጋጩ_ጦር‼️
ለብልፅግና ራስ ምዕታትና ጭንቀት የሚሆን ለአማራ ህዝብ ኩራት የሚሆን በአይነቱ ለዬት ያለ ኮማንዶ ተመርቋል💪
ኮማንዶዎች ያለፉበትን ውጣውረድና በምረቃው የታዩ አስደናቂ ትርዒቶቾን የያዘው አስደናቂ ቪዲዬ እንሆ‼️
ተመራቂዎች የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 6ኛ ክፍለጦር በረኸኛው ቀስተደመናዎች ናቸው💪
#ኮርተንባችኋል💪
#አፋብኃ_ይችላል💪
https://youtu.be/v_1Slb252n8?si=D-zQlviOwYMwFPoJ
የድል ዜና ‼️
በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያቆብ አንደኛ ኮር በአርበኛ ፊታአውራሪ ልመነው ዘውዴ የሚመራው ጦር ድልን ተጎናጽፈዋል።
አስደማሜው አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘራያቆብ አንደኛ ኮር የአበይን ቅጥረኛ መከላከያ የአረመኔውን ሰራዊት ቀድመው በደፈጣ ቦታ በመያዝ አስደማሜ ጀብድ ተፈፅሟል !!
ጦሩን አዘመተው በፆም በሁዳዴ!
ልበ ሙሉው ጀግና ያ ልመነው ዘውዴ!
የተባለለት አርበኛ ፊትአውራሪ ልመነው ዘውዴ የሚመራው በአፋብሃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘራያቆብ አንደኛ ኮር ስር የሚገኘው የዓፄ ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር ከአጣዬ ከተማ ወደ ካራቆሪ በሴኖትራክ ተጭኖ ሲጓዝ የነበረውን የአቢይ አህመድ ስራዊት የአጼ ይኹኖአምላክ ክፍለጦር አሳልፍ ሻለቃ ለነጋሪ እንዳይተርፍ በማድረግ የድል ባለቤት ሁነዋል።
እንደሚታወቀው ጀግናው የአማራ ፋኖ ከእለት ከለት ሃይሉን በማዘመን የአማራ እናት አምጣ በወለደቻቸው የቁርጥ ቀን ልጆች የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሚኒሻና የብርሃኑ ጁላ መከላከያ ሰራዊት በገባበት እየገባን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ወደ ማይቀርው የድላችን ማማ እየገሰገስን እንገኛለን።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአፂዘራያቆብ ኮር ህዘብ ግኑኝነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ
መስከረም 27/ዐ1/2018 ዓ.ም

+1

+2
ነፃ መሬት ብሎ በአፋርና በራያ በኩል አብይ ህውሃትን ይዋጋልኛል ብሎ እያደራጀው የሚገኘው ሃይል ወልድያ ስትከበብ ከአፋር ተነስቶ ድጋፍ ለማድርግ ወደወልድያ ሲገሰግስ እንዳልሆነ ሆኖ በፋኖ ተደቆሰ፡፡
የተረፈውን ሃይል ለቃቅሞ አብይ ድራማ ሊሰራበት ደሴ መግባቱን ዘግበን ነበር ፡፡አሁን በፎቶ ብቅ ብሏል፡፡ፋና ቅንብሩን እንደጨረሰ ለህዝብ ይቀርባል፡፡ተዝናኑበት ፡፡ሲለቀቅ የፈጠነ የምናደርሳችሁ ይሆናል፡፡
አሳዛኝ ዜና‼
አዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ 9ሰዎች በአገዛዙ ወታደሮች ተረሽነው ተጥለው መገኘታቸውን የከተማዋ ኗሪዎች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።
ትኩረታችን ስብራቶችን እየጠገንን አንድነትን በማፅናት ህዝባችን ነፃ ማውጣት ብቻ ነው!!
አርበኛ ሳሙኤል ባለዕድል
አርበኛ ኢ/ር በየነ አለማው
ክበሩልን 💪
በሽንፈት ጎዳና ላይ የሚገኘው አቢይ አሕመድ ወደ ጋሼና ድሮን ልኮ ምድር ላይ የሚንቀሳቀሱ ነገሮችን ሲደበድብ አርፍዷል።
ቤተ አማራ‼️
803ኛ ኮር ሙሉ በሙሉ ተከቧል‼️
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ይህ ቻይና ወይም የሩስያ ሃይል አይደለም የአማራ እናት የወለደችው የአማራ የቁርጥ ቀን ጀግና ነው ።
ሸዋን የቀውስ ቀጠና የማድረግ ፍላጎት!
ቤተሰቦቻችን እና ጓደኞቻችን በተፈጠረው ግጭት ተጎዱ ያሉ ወጣቶች ሰብሰብ ብለው የተናገሩትን ሀሳብ የአፋብኃ አቋም አድርጎ "ሸዋን"የቀውስ ማዕከል ለማድረግ የአገዛዙ የዲጂታል ሚሊሻዎች እና በፋኖ ውስጥ የተሰገሰጉ ፀረ-አንድነት ኃይሎች አበክረው እየሰሩ መሆኑን ስናይ ስርዓቱ ቀጠናውን ምን ያህል ቀውስ በመጥመቅ ለማትረፍ እንደሚሰራ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
ስለሆነም ሰራዊቱ ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀሰው አገዛዙ በህዝባችን ላይ የሚፈፅመውን ግፍና ሰቆቃ ለማስቆም እና የተጎጅዎችን እንባ ለማበስ እንጅ እርስ በእርስ ሊታኮስ ነው የሚለው አተያይ የቁም ቅዠት እንጅ ሌላ ምን ሊባል ይችላል?
ያም ሆነ ይህ የተላለፈው መልዕክት ለምን እንዴትና በማን እንደተላፈ በመመርመር የማስተካከያ የእርምት እርምጃ ለመውሰድ እየተሰራ መሆኑን በቀውሱ ለማትረፍ ለሚጋጋጡ የደም ነጋዴዎች ማስረዳት ያስፈልጋል።
አርበኛ አብደላ እንድሪስ !
ሰበር ዜና ከጋሼና ከተማ!
በጋሼና ከተማ የተወሰኑ የሚሊሻና የአድማ ብተና አባላት "ውጊያ አበላሽታችኋል" በሚል መረሸናቸው ተከትሎ በመከላከያ ሰራዊትና በክልሉ ፀጥታ ኃይል መካከል ከባድ የእርስ በእርስ ውጊያ ተቀስቅሷል!
ዛሬ መስከረም 26/2018 ዓ/ም የዋድላ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው ኮን ከተማ በፋኖ ቁጥጥር መግባቷን ተከትሎ፡ ከፋኖ አፈሙዝ የተረፉ የመከላከያ ሰራዊት፣ የሚሊሻና አድማ ብተና አባላት ወደ ጋሼና ከተማ ሸሽተዋል።
በዚህም ጋሼና ከተማ ከደረሱ በኋላ "ውጊያ አበላሽታችኋል፡ እንድትሽፍኑ የተሰጣችሁን የግዳጅ ቀጠና ክፍት አድርጋችሁ መጥታችኋል" በሚል የ803ኛ ኮር አመራሮች በሰጡት ትዕዛዝ መሠረት ከሚሊሻና አድማ ብተና አባላት መካከል ውጊያውን ሲያስተባብሩ ነበር የተባሉ አባላት አመሻሹን ተመርጠው ነፃ እርምጃ እንደተወሰደባቸው መረብ ሚዲያ ከወታደራዊ ምንጮቹ ለማረጋገጥ ችሏል።
በዚህ ምክኒያት ቀሪ የሚሊሻና የአድማ ብተና አባላቱ "ለምን ጓዶቻችን ይረሸናሉ" በሚል ቁጣ ተኩስ በመክፈት የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ ላይ እርምጃ መውሰድ ጀምረዋል።
የኮሩ ሰራዊትም በዶሽቃ እና በሌሎች የቡድን መሣሪያዎች ታግዞ አፀፋዊ ተኩስ የከፈተ ሲሆን የእርስ በእርስ ተኩሱ እስከ ምሽቱ 5:20 እንዳልቆመ ነው ምንጮቻችን መረጃውን ያደረሱን።
ሰሞኑን እየተካሄደ ባለው በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ፡ በላሊበላ ከተማ ዙሪያ እና በኩልመስ እንዲሁም በግዳንና በድልብ በተደረገ ውጊያ ከመደምሰስና ከመማረክ የተረፈው በሰሜን ምስራቅ ዕዝ የ803ኛ ኮር ሰራዊት፡ በጋሼና ከተማ ልዩ ስማቸው ጥምጥማት፣ ቻይና ካምፕ እና መብራት ኃይል ተብለው በሚጠሩ አከባቢዎች ሰፍሮ ይገኛል።
ምሽቱን በአድማ ብተናና ሚሊሻ አባላት ላይ እርምጃው እንዲወሰድ ትዕዛዝ የሰጡት የኮሩ ምክትል አዛ የሆኑት ኮሎኔል ካሣሁን አሊ ናቸው የተባለ ሲሆን፡ ከወደ መከላከያ ሰራዊት በቡድን መሣሪያ ታግዞ የተከፈተባቸውን ተኩስ መቋቋም ያልቻሉት የሚሊሻና አድማ ብተና አባላቱ ወደ ቦያ ሚካኤልና ወደ ሻሪያ ገነት እንዲሁም ወደ እስታይሽ ከተማ አቅጣጫ ሽሽት ላይ መሆናቸውን መረብ ሚዲያ ከወታደራዊ ምንጮቹ ለማረጋገጥ ችሏል።
በተያያዘ ዜና!
803ኛ ኮር፡ ጋሼና ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር እንዳትገባ ለመከላከል በከተማዋ ዙሪያ የሚገኙ አከባቢዎችን በጄነራል መድፍ ሲደበድብ ውሏል።
የዘፈቀደ መድፍ ድብደባው ምሽቱንም አልፎ አልፎ ሲተኮስ መቆየቱንም ምንጮቻችን አክለው ገልፀዋል።
የመረብ ሚዲያ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እከ ነንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+3
ይህችም ትመዝገብ!!
የአብይ አህመድ አሁን ባለው ነባራዊ የስራት አቋም እየፈረሰ ያለበት ሁኔታ በተግባር እያሳየበት ያለበት ሁኔታ ነጩም ጥቁሩም የሚያቀው ሃቅ ሆናል። የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ በአረመኔው መንግስት እየደረሰበት ያለ ፈተና እጅጉንም ከባድ ነው።
ይህ ከላያ እንደምታዩት የበሻሻው ቅጥረኛ አማራ ጠሉ መንግስት በአዲስ አበባ ህዘብ ላይ ያለ የሌለውን በትሩን መጠቀም ከቻለ አመታቶች አልፈዋል።
ሆኖም የአማራ ህዝብ ዘመን በወለዳቸው የአማራ የቁረጥ ቀን ልጆች ፋኖዎች የተሸነፈው አብይ አህመድና የእሱን ቀንበር ተሸካሜ ካድሪ በአዲስ አበባ 186 አባወራዎች ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፍላሚንጓ ጀርባ ሰፈር ዘርፎ ኦርሙማውን ስራት ለመገንባት ይሄው በዚህ መልኩ አፍርሶ የኦ.ቢ.ኤን የልማት በሚል አይን ያፈጠጠ ዘርፊያ እየፈፀመ ይገኛል።
ነገር ግን እያንዳንዱ በኮሪደር ፕሮጀከት ሰበብ ባልተገባ ንጥቂያ ዘረፋ መሬት የተነጠቀው ህዝባችን በፋኖ ስረአት እንደሚካስ እናሳውቃለን።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እከ ነንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
#አንድ_ተሳቢ_ሀይል_አመድ_ሁኗል💪
#ቲሊሊ_ዘንገና_ብርጌድ_የደፈጣ_ጥቃት ‼
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦር ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ዛሬም ጀብድ ፈፅሟል‼
ለተከታታይ ሁለት ቀን ከቡሬ ወደ ቲሊሊ እየተግተለተለ ሲያልፍ በነበረ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ላይ #ቲሊሊ ከተማ አቅራቢያ #ኩርብ_ተራራ ላይ በተፈፀመ ጥቃት አንድ ተሳቢ ሀይል አመድ ሁኗል።
ይህ አሸባሪ ቡድን የጣራሞት ሩጫ እያደረገ ባለበት በዚህ ወሳኝ ሰሃት እንሰለጥናለን፣ እንመረቃለን፣ እያጠቃን እየማረክነ እያታጠቅነ እንገኛለን።
ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ትላንት መስከረም 26/2018 ዓ.ም ከኮሰበር እስከ ወንድይ ሁለት ግንባሮች አስደማሚ ድል መፈፀሙ ሳይዘነጋ ዛሬም ሌላ ታምር ሰርቷል።
ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ የደፈጣ ጠበብቶች የአገዉ ምድር ኩራቶች ዛሬም እንደ ትናንቱ በአራዊቱ በድን ላይ በወሰዱት ጥቃት አንድ ተሳቢ ሙሉ ሃይል አመድ አድርጎታል።
ላንጨርስ የጀመርነዉ ትግል የለም💪💪💪
ፋኖ አለበል አወቀ የዘንገና ብርጌድ ህ/ ግንኙነት ኃላፊ
27/ዐ1/2018 ዓ.ም

ሰበር‼️
ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ታምር ሰርቷል‼️.
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ጠላትን አጭዶ ከምሮታል።