es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
4 444
Suscriptores
+1624 horas
+487 días
+1 15030 días
Archivo de publicaciones
🔥#አስቸኳይ_መረጃ‼️ በአሁኑ ሰዓት ማለትም ከቀኑ 6፡00 ጀምሮ ከባህርዳር ከተማ ወደ አባይ ማዶ ጎንደር መስመር እጅግ በበርካታ ታሳቢ የተጫነ አራዊት እንዲሁም ሎጅስቲክ በዙ 23 አጅቦ እያጎጓዘ ነው፡ ፓትሮሏ ላይ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች አሉ፡ ምናልባትም ኮሎኔል እና ከዛ በላይ ናቸው ሲሉ የፍኖተ አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️ ከቀኑ 6:15 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

🔥#ደምበጫ_የጠላት_መቅጫ‼️ የአገዛዙ ጦር ብረትለበስ በርካታ ኃይል በመያዝ በለሊት ወደ አናብስቶች ቀዬ #ዋድ መሄዱን ለሊት 10 ሰዓት ላይ መዘገባችን ይታወሳል። #ወደ_ማዘዣህ_ሲመጣ_ወደማዘዥው_ሂ
🔥#ደምበጫ_የጠላት_መቅጫ‼️ የአገዛዙ ጦር ብረትለበስ በርካታ ኃይል በመያዝ በለሊት ወደ አናብስቶች ቀዬ #ዋድ መሄዱን ለሊት 10 ሰዓት ላይ መዘገባችን ይታወሳል። #ወደ_ማዘዣህ_ሲመጣ_ወደማዘዥው_ሂድብት እንዳለው አርበኛ ዘመነ ካሴ ሞት አይፈሬዎቹ የኢንጅነሩ ልጆችና የበላይ ዘለቀ ልጆች ወደ አገዛዙ ማዘዧ በመሄድ #እንደ_ሙዚቃ_መሳሪያ በሚያቀነባብሩት የዲሽቃ፣የብሬንና የስናይፐር ተኩስ የጠላትን ምሽግ ከማፈራረሳቸውና አራሙቻውን ሠራዊት ከመደምሳቸው በተረፈ ስነ ልቡናውን እያሳጡ ድንብርብሩን አውጥተውት የሚሸሸግበት ሜዳ የሚሾልክበት ቀዳዳ አሳጥተው #ጠላትን_በጨበጣ_ሲረፈርፉት አርፍደዋል💪 አገዛዙ የአናብስቶችን ማዘዥ ጣቢያ ምኞች ብቻ ሆኖበት ወደ ደምበጫው ጎሬ ፈርጥጦ ተመልሷል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል💪 #ደምበጫ_የጠላት_መቅጫነቷን_አስቀጥላለች💪 ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመለሳለን‼️ ‎ 28/ዐ1/2018 ዓ.ም

የከንቲባው አጃቢ ደብረማርቆስ ላይሲሸኝ አመራሩ ደግሞ አማኑኤል ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው። ቆንጆዎቹ የአማራ ህዝብ ልጆች የስርዓቱን አገልጋዮች እያፀዱ ነው፡ ዛሬም ሌሊቱን በደብረ ማርቆስ ከተማ ዘልቆ በመግባት ቀድሞ የይትባረክ አወቀ አጃቢ የነበረዉ አሁን ላይ ደግሞ ለተተኪው የአብይ ሎሌ ለሆነው ስለሽ አጃቢ የሆነውን ተቀባ የተባለውን ተላላኪ  በሌሊት ሠርጎ በመግባት ወደላይኛው ዓለም ተሸኝቷል። በተመሳሳይ አማኑኤል ከተማ በመግባት አመራሩን በመምታት ሁለት ክላሽ በመያዝ ፋኖን በይፋ ተቀላቅለዋል። አንዲህ አይነት የተጠኑ ጥቃቶች በብልፅግና ቤት ከፍተኛ ሽብር በመክፈቱ ስራ ለመልቀቅ ደብዳቤ እያስገቡ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ         መስከረም 28/2018 ዓ.ም

የድል ዜና!!! የአ/ፋ/ብ/ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር ገሞራዉ ብርጌድ ትንታጓ የደጀን ሻለቃ ወደ ጃዊ ፈንድቃ ከተማ በመግባት በጠላት ላይ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዋል። በቀን 27/01/2018 ዓ.ም አይበገሬዎቹ የደጀን ሻለቃ ባደረጉት ኦፕሬሽን በርካታ የጠላት ኃይል መደምሰስ ሲችሉ አንድ የጠላት ተሽከርካሪ ማርከዋል። ስቦ መምታት በሚለዉ መርህ መሰረት የወገን ጦር ወደ ኋላ በማፈግፈግ ስልታዊ ኦፕሬሽን ተጠቅሟል። ጠላት ልክፍት እንደያዘዉ ዉሻ ተክለፍልፎ ወደ ትክሊ ቀጠና ለመግባት ሲሞክር በደጀን ሻለቃ እና ኤፍሬም ሻለቃ እንዲሁም በገሞራዉ ብርጌድ ልዩ ተወርዋሪ አባላት የደፈጣ ጠንካራ ምት አስተናግዶ አስከሬኑን እና ቁስለኛዉን እያዝረከረከ ወደ መሀል ጃዊ ከተማ ፈርጥጧል። "አዲስ ትዉልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ"   አ/ፋ/ብ/ኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ፋኖ ያዕቆብ ጌታሁን መስከረም 27/01/2018 ዓ.ም

🔥#የሸዋ_ቀጠና_ይጠናከር‼️ #የጦር መኮነኑ መልእክት ከባህር ዳር አዬር ሀይል‼️ ስሞኑን አርበኛ ዘመነ ካሴ''  አለምን ጉድ የሚያስብሉ ዘመቻወች'' ይኖራሉ ማለቱን ተከትሎ  አንድ ወታደራዊ መኮነን የነገሩኝ ማሳሰቢያ :-////////////////////// 1)ስርዓቱ  ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተዳከመ ነው በአንጻሩ የፋኖ ሀይሎች  የወታደራዊ የበላይነት  እየወሰዱ ነው። ስለዚህ የፈለገውን  ያህል የውጊያ ስልት ቢቀይርና ወታደር ቢያስመርቅም ፋኖን መቋቋም አይችልም-ያበቃለት ስርአት ነው። 2)ዋናው ነገር #ሸዋ ላይ ያለውን ሀይል ማጠናከር ነው። #ከወሎ፣#ከጎንደር ና #ከጎጃም ጠንካራ ተዋጊወች ተመርጠው #የሸዋው ሃይል ከተጠናከረና _ሞጆን እና ደብረ -ዘይትን  ማጥቃት ከተቻለ 4ኪሎን መቆጣጠር ማለት ነው። ይህ ካልሆነ ግን  አብይ ተስፋ ስለቆረጠ -ፋኖን ደበደብኩ በማለት እንደ በፊቱ ትምህርት ቤቶችንና ጤና ጣቢያወችን ሳይሆን ትልልቆቹን የክልሉ ከተሞች # በድሮን፣በጀት እና በሚሳኤል #ከደብረ ዘይት ማዘዣ ጣቢያው  በማስነሳት100% ሊያወድም እንደሚችል  በስካር መንፈስ አውርቶናል። ///////////////////////// ሰውዬው ይሄን ሊያወራ የቻለው የኦህዴዶች የመጨረሻ እቅዳቸውም ይሄው ይመስለኛል ።ሰውዬው ከፍተኛ ሀላፊነት ላይ ያለ ነው። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 👁👁👁👁👁👁👁👁 👂👂👂👂👂👂👂🦻 '''መልዕክት ለወንድም እህቶቻችን''' ©ኢንጅነር እያደረ አዲስ

ሰበር!! ጋሸና ሙሉ በሙሉ ተጨብጣለች።ጋሸናን ለመታደግ ከፍላቂት ገረገራ የመጣው የአገዛዙ ሀይል ካሳበው ቦታ ሳይደርስ መፈራረሱም ተሰምቷል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

#አስቸኳይ_የድሮን_ቅኝት_መረጃ‼️   ከለሊቱ 10:13 የድሮን ቅኝት በሀብሩ ወረዳ በመርሳና አካባቢዉን ጨምርሮ 28/1/2018 ዓ/ም አጥቢያ ከለሊቱ 10:13 ጀምሮ ቅኝት እየተደረገ ነዉ መረጃዉ ይድረስ‼️ 27/ዐ1/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

የንጉስ ተክለኃይማኖት ከተማ ደብረ ማርቆስ ሌሊቱን በልጆቿ ተዘይራለች 💪💪💪 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

+1
የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ኮማንድ ፖስት አዛዦች በሆኑት በእነ አቶ ደምስ አበራ፣መሊካው ሁሴን፣ደመረ ጌታቸው፣ሙሳ አሊ፣አሊ ሰይድ እና ፋንታሁን አስቻለው ትዕዛዝ ሰጭነት አቧር የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በሞርተር ጣቶቹን ያሳጣው ሙራድ ሙሃመድ በደመነፍስ ህዝብ ላይ ሞርተር እየጣለ የአማራን ህዝብ በምትመለከቱት መልኩ አካለ ጎደሎ እያደረገ እየጨፈጨፈ ይገኛል። መረጃውን አዛምቱት ሼር አድርጉት ! ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ድል ለሰፊው ህዝብ ለአምሓራ ‼️

ደምበጫ የጠላት መቀጫ እየተለበለበ ነዉ ወጥር ጀግናየ ድል ያንተ ነዉ ፋኖዬ💪💪 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴወድሮስ ፭ኛ ኮር አካል የሆነዉ  አፄ እያሱ ክ/ጦር በፋኖ ስም እየዘረፉ እየቀሙ እና እያገቱ ህዝብን በሚያሰቃዩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ መዉሰዱን አጠናክሮ እየሰራ እና ከእብናት አዲስ ዘመን፣ከእብናት ሰለል፣ከእብናት ሊቦ ሚካኤል ደብር፣ ከአንቦ ሜዳ አዲስ ዘመን ጣራ ገዳም እና ጣና ጫፍ ድረስ የቀጠናዉን ሰላም እያረጋገጠና እያስከበረ ይገኛል። በትናንትናው እለት መስከረም 26/2018  ከአፋህድ ጀኔራል ፈንታ በላይ ክ/ጦር ተልኮ ተቀብለዉ  የህዝብን ተሽከርካሪ ከእብናት ወጣ ብሎ ካለ ቦታ ላይ ከጠላት በ2 እና በ5 ኪሜ ርቀት ላይ  ዝሀ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ ጫካን ተገን አድርገዉ ሲዘርፉ አናብስቶቹ የአፄ እያሱ ክ/ጦር አባላት እርምጃ ወስደዉባቸዋል። ህዝብም በአደባባይ ወጥተን ከእናንተ ጎን እንሰለፋለን ብሎ በነቂስ ለአናብስቶቹ ድጋፋን አሳይቷል። ማልቀስ ግብራቸዉ መጮህ ልምዳቸዉ የሆነዉ የአፋህድ መንጋወችም ቤት ተዘግቶ ተቃጠለ ሌባን እናፀዳለን እያሉ ሌቦቻቸዉ ሲሞቱ ሞቱብን እያሉ ሲንጫጩ ይስተዋላል። ሌባን ልናፀዳ በሚል የማደናገሪያ ሀሳባቸዉ ህዝብን እያደናገሩና እያሰቃዩ ይገኛሉ። ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ ነዉ ነገሩ።    ህዝባችን ከእገታ ከዝርፊያ ግድያና ስርቅት መጠበቅ የሁላችንሜ ሀላፊነት ነዉና አሁንም የትናንትነዉ እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

ድሉ እንደቀጠለ ነው አስቸኳይ 6 ካሶኒ ወራሪ ከላሊበላ ወደጋሺና ጉዞ ጀምሯል የጨለማ ዘመን ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

አስደናቂው ጥምረት ✌️ "እምየ ወረኢሉ የዘውዲቱ ሀገር የመኃል እምብርቷ የኢትዮጵያ ማህደር" የተባለላት...የአድዋ ድል መሰረቷ....ታሪካዊቷ ወረኢሉ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች! ንጉሰ ነገስ
አስደናቂው ጥምረት ✌️ "እምየ ወረኢሉ የዘውዲቱ ሀገር የመኃል እምብርቷ የኢትዮጵያ ማህደር" የተባለላት...የአድዋ ድል መሰረቷ....ታሪካዊቷ ወረኢሉ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች! ንጉሰ ነገስት አፄ ምኒልክ በአድዋው ጦርነት ጊዜ ሰራዊታቸውን "ወረኢሉ ከተህ ጠብቀኝ" ማለታቸው ይታወቃል። ታርክ እራሱን ደግሟል....ጦሩ ወረኢሉ ላይ ከትሟል። በአዛኙና በእሩሩሁ በጀግናውና በሀገር ወዳዱ በእምየ ምኒልክ ስም የተሰየመው የምስራቅ አማራ ጦር እና የዚህ ትውልድ ምልክት በኋነው በጄነራል አሳምነው ስም የሚጠሩት የሸንቁጥ ዘሮች በጋራ ሆነው ጀምበር ሳትጠልቅ ወረኢሉ ላይ ከትመዋል።

🔥#ሰበር_ጋሸና.....‼️ በዚህ ምሽት መኃል ጋሼና ከተማ ላይ ከባድ የሆነ የጨበጣ ውጊያ እየተካሄደ ነው። ውጊያው #በሳንጃ ጭምር ነው። የእያንዳንዱ ፋኖ #ሳንጃ_በደም_ተነክሯል። በዚህ ምሽት በየምሽጉ ወድቀው የጣር ድምፅ የሚያሰሙ ቁስለኛ የአገዛዙ ወታደሮች ቁጥር እልፍ ነው። የሚያስተዳድሩት ቀጠና በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሎባቸው በጋሼና ከተማ መሽገው የነበሩ፡ የስድስት(06)ወረዳና ከተማ አስተዳደር ካድሬዎች፡ የሚይዙት የሚጨብጡትን አጥተው እየባዘኑ ነው። በበቀደሙ በላሊበላ ዙሪያና በኩልመስኩ እንዲሁም በግዳንና በበቅሎ ማነቂያው ውጊያ እድል ቀንቷቸው ሳይማረኩ የቀሩት በሰሜን ምስራቅ ዕዝ የ803ኛ ኮር ሰራዊት አመራሮች ወታደራዊ መለዮ ልብሳቸውን አውልቀው ቁጭ ብለው #እየሸኑ ነው። በዚህ ምሽት ከተማዋ በመድፍና በዙ23 እየታረሰች ነው። የከባድ መሣሪያውን ጋጋታ ከመጤፍ ያልቆጠሩት #ኃያላ_ፋኖዎች፡ ከጨለማው ጋር ተዳምረው ከአፈሙዛቸው በሚወጣ #የጥይት_አረር የአገዛዙን ሰራዊት የሞት ፅልመት እያከናነቡት ነው። መረብ ሚዲያ 27/ዐ1/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

ሰበር..... በዚህ ምሽት መኃል ጋሼና ከተማ ላይ ከባድ የሆነ የጨበጣ ውጊያ እየተካሄደ ነው። ውጊያው በሳንጃ ጭምር ነው። የእያንዳንዱ ፋኖ ሳንጃ በደም ተነክሯል። በዚህ ምሽት በየምሽጉ ወድቀው የጣር ድምፅ የሚያሰሙ ቁስለኛ የአገዛዙ ወታደሮች ቁጥር እልፍ ነው። የሚያስተዳድሩት ቀጠና በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሎባቸው በጋሼና ከተማ መሽገው የነበሩ፡ የስድስት(06)ወረዳና ከተማ አስተዳደር ካድሬዎች፡ የሚይዙት የሚጨብጡትን አጥተው እየባዘኑ ነው። በበቀደሙ በላሊበላ ዙሪያና በኩልመስኩ እንዲሁም በግዳንና በበቅሎ ማነቂያው ውጊያ እድል ቀንቷቸው ሳይማረኩ የቀሩት በሰሜን ምስራቅ ዕዝ የ803ኛ ኮር ሰራዊት አመራሮች ወታደራዊ መለዮ ልብሳቸውን አውልቀው ቁጭ ብለው እየሸኑ ነው። በዚህ ምሽት ከተማዋ በመድፍና በዙ23 እየታረሰች ነው። የከባድ መሣሪያውን ጋጋታ ከመጤፍ ያልቆጠሩት ኃያላኑ ፋኖዎች፡ ከጨለማው ጋር ተዳምረው ከአፈሙዛቸው በሚወጣ የጥይት አረር የአገዛዙን ሰራዊት የሞት ፅልመት እያከናነቡት ነው።

ሰበር ዜና‼️ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ እና አፋብሀ ደቡብ አምሃራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያዕቆብ አንደኛ ኮር አሁን ከመሸ ወረኢሉ ከተማን ሙሉለሙሉ ተቆጣጥሯል።

ሰበር ሰበር ሰበር  ዜና ገርጨጭ ከተማ በፋኖ በቁጥጥር ስር ውላለች ኢንስፔክተር ስማቸው የፓሊስ አዛዥ እና በስም ያልታወቀ የአድማ ብተና አዛዥ እስከወዲያኛው ተሰናብተዋል   አፋብኃ ቴወድሮስ እዝ ፩ኛ ክፍለ ጦር የኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ዛሬ በ27/01/2018 ዓ.ም አራት አይናዋ  የአለማየሁ ከቤ ሻለቃ ገርጨጭ ከተማን በአስገራሚ ኦፕሬሽን ተቆጣጥሯታል። ሁለት አመራሮችም ተሸኝተዋል  ኢንስፔክተር ስማቸው የፓሊስ አዛዝ ወደ አብሮ መኖር ቀበሌ የወጣው  ወንበር አስጠባቂው የአብይ አህመድ ሰራዊት በአበራ ሙጨ ሻለቃ እና አበረ ይማም ሻለቃ አባላት ጥምረት ሲወቀጥ ውሏል። በዚህም  በርካታ የጠላት ሃይል መደምሰስና ከባድ ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል። ጀግኖቹ የሻለቃዋ አባላት ጠላትን በሚገባው ቋንቋ ሲያናዝዙት ውለዋል። ከተማ ለመጠበቅ የተሰየመው ሚሊሻ አይጥ ጉድጓድ ቢገባም በጨበጣ  አንገቱን እየያዙ በማውጣት ከ6 ሰዓት በላይ በፈጀው አስደማሚ ውሎ 4 ቦታ ላይ የነበረ የጠላት ካምፕ ፍርስርሱን በማውጣት ጀብድ መስራት ችለዋል። በምሽጉ የነበሩ በርካታ ተተኳሽ አስቃጥላ እና ከ100 በላይ የዝናብ ልብስ (ሬን ኮት) መማረክ ተችሏል። በዚህ ከባድ ኦፕሬሽን 35 የሚደርሱ አድማ ብተና እና የሚሊሻ አባላት እስከወዲያኛው ሲሰናበቱ 5 አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ መማረክ ተችሏል በመጨረሻም ለሰዓታት ተቆጣጥረውት የነበሩ ሲሆን ለሌላ ተጨማሪ ግዳጅ ለቀው  መውጣት ችለዋል። በሌላ ዜና ቁርጥ ባህር ከተባለ ቦታ ላይ የብርጌዱ የፋይናንስ ቲም ከመራዊ ወደ ብራቃት ደሞወዝ ለማውጣት የሄዱ የጠላት ሃይል ላይ ደፈጣ ምት በማድረስ 4 ወንበር አስጠባቂ መከላከያ አባላት የሞትና ቁጥራቸው ያልታወቁ አባላት ላይ ከባድ ቁስለኛ ማድረግ ሲቻል ሬሽን የጫነ አንድ መኪና ላይ ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ችለዋል። """"""""""""""""""""=""""""""""""""""""""""""""   ➦ ሌላኛው የባህርዳር ብርጌድ በሁለት  አቅጣጫ ጠላትን ሲወቅጡት ውለዋል  አንዳሳ ቀበሌ ላይ እና ጢስ አበይ ዙሪያ ልዩ ስሙ ወጅር ወልደማታ ሎማ ቀበሌ ላይ ጠላት ባልጠበቀበት ሁኔታ ከፍተኛ ማጥቃት የተደረገ ሲሆን አንዳሳ ላይ ጠላት እንደቅጠል የረገፈ ሲሆን ከሞት የተረፉት በቁጥር ለመግለፅ በሚያዳግት ሁኔታ በርካታ ሁለት ፓትሮል ቁስለኞችን እና አስክሬን  ለማንሳት ከባህርዳር ከ10 በላይ ተሽከርካሪ ሀይል በመጨመር ከመማረክ ቢታደጉትም ከፍተኛ ብትር ስላረፈበት አንዳሳ ቀበሌ ላይ የሽዋስ ታከለ የተባለ ንፁሀን አ/አደር ረሽነው ሂደዋል።     ዛሬ ከመማረክ ቢድኑም በቀጣይ ግን በተጠና በተደራጀ መንገድ በእጃን ማስገባትችን አይቀርም።   ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት              27/01/2018 ዓ.ም

ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ የደቡብ ሜጫ ዋና ከተማ የሆነችውን ገርጨጭ(መሀል ገነት) ከተማን ተቆጥረዋል። አሸናፊዎች ነን!