uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Відкрити в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Показати більше
4 136
Підписники
+224 години
+4237 днів
+1 19130 днів
Архів дописів
የድል ዜና የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር በፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር የፍቃዱ አበበ ሻለቃና ትግስት ይርሳው ሻለቃ በትናንትናው ዕለት በወሰዱት የደፈጣ ውጊያ የአረመኔው አብይ አህመድ ጡት ቆራጭ ኃይል ሻለቃ የ15ኛ ክፍለጦር አየር ወለድ ኮማንዶ አዛዥ ኮሌኔል ጌትዬ እና እግርኛ እንዲሁም አጃቢዎች ላይ ሳላይሽ ከተማ ያለውን የጠላት ካንፕ ላይ ባደረገው ከበባ መቶ አለቃው እና ምክትል መቶ አለቃውን  እንዲሁም 14 የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ተደምስሷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በትናትና ዕለት ማለትም በቀን 23/4/2018 ዓ.ም ከቂቃ ተነስቶ ወደ ጉንዶ መስቀል ዲሽቃ ጠምዶ በፓትሮል እንደፈለገው ሲሮጥ የነበረው የብርሃኑ ጁላ ኃይል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር በፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር የፍቃዱ አበበ ትግስት ይርሳው ሻለቃ በወሰዱት የደፈጣ ውጊያ በመገን ሸዋ መርሓቤቴ አውራጃ የደራ አማራን ህዝብን ለማጥፋት የጥፋት ተልኮ ይዞ ህዝባችንን እያሰቃየ የነበርውን አርመኒያዊ የብልፅግና ኃይል ይዞት ሲንቀሳቀሱበት የነበረውን ተሽከርካሪና ድሻቃ ተኳሹና ምድብተኞ ጭምር ተደምሰዋል። በመሆኑም በትናንትናው ዕለት እርምጃ የተወሰደበት የብልፅግና ወንበር አስጠባቂው አየር ወለድ ኮማንዶ ኃይል እግርኛ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ያመሸበት ድል ከመሆኑም አንፃር በአገዛዙ ቤት ሽብር ተፈጥሮ እየተጨነቀ መሆኑን መርጃዎች ያሳያሉ። በምድርም አይደለም በሰማይ መብርቅ ቢያዘንብ እኛ የአሳምነው ልጆች ይህንን አማራ ጠሉን ኃይል በገባበት ገብተን የህዝባችን ነፃነት በእጃችን የምናስገባበት ቀን ቅርብ ሲሆን ይህ የብልግና ኃይል የክንደ ነበልባሎችን የፋኖን በትር መቋቋም ሲያቅተው ከፋኖ ነፃ ያልወጡ ቀጠናዎች ላይ አረመኔያዊ ኃይል የሸዋ ደራ አማራ ህዝብን ሳልጨርስ እንቅልፍ አልተኛም ያለው የኦነግ ሸኔ ሰራዊትና ጡት ቆራጩ የሽመልስ አብዴሳ ልዩሀይል በህዝባችን ላይ እያደረሰ ያለው ግፍና ሰቆቃ ወደርተኛ የለውም። የማህበረሰባችን እህል የፉኖ ሬሽ ነው በማለት ይዘርፋል፥ በከባድ መሳሪያ የቀንድ ከብቶች ከነ እረኞቻቸው እየተጨፈጨፉ እያሰቃየ ስለሆነም ማህበረሰቡ ራሱን ከዚህ ጠላት ራሱን እንዲጠብቅና ለጥፋት ሰለባ እንዳይሆን ከወዲሁ መልዕክታችንን ማስተላለፍ እወዳለሁ። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ታህሳስ 24/04/2018 ዓ.ም

የድል ዜና የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር በፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር በትናንትናው ዕለት በወሰዱት የደፈጣ ውጊ የአረመኔው አብይ አህመድ ጡት ቆራጭ ኃይል የ103ኛ አየር ወለድ ኮማንዶ አዛዥ ኮሌኔል ጌትዬ እና እግርኛ አጃቢዎች ላይ ላይመለስ የተሸኘ ሲሆን ምክትል አዛዡ ሻለቃ አጥናፉ ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ሆስፒታል ይገኛል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በትናትና ዕለት ማለትም በቀን 23/4/2018 ዓ.ም ከቂቃ ተነስቶ ወደ ጉንዶ መስቀል ዲሽቃ ጠምዶ በፓትሮል እንደፈለገው ሲሮጥ የነበረው የብርሃኑ ጁላ ኃይል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር በወሰዱት የደፈጣ ውጊ በመገን ሸዋ መርሓቤቴ አውራጃ ደራ አማራን ለማጥፋት የጥፋት ተልኮ ይዞ ህዝባችን እያሰቃየ የነበርውን አርመናውያን የብልፅግና ኃይል በመደምሰስ በድል ተቀናጅተዋ። በመሆኑም በትናንትናው ዕለት እርምጃ የተወሰደበት የብልፅግና ወንበር አስጠባቂው አየር ወለድ ኮማንዶ ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሁኖ ያመሸበት ድል ከመሆኑም አንፃር በአገዛዙ ቤት ሽብር ተፈጥሮ እየተጨነቀ መሆኑን መርጃዎች ያሳያሉ። በምድርም አይደለም በሰማይ መብርቅ ቢያዘንብ እኛ የአሳምነው ልጆች ይህንን አማራ ጠሉን ኃይል በገባበት ገብተን የህዝባችን ነፃነት በእጃችን የምናስገባበት ቀን ቅርብ ሲሆን ይህ የብልግና ኃይል የክንደ ነበልባሎችን ፋኖን በትር መቋቋም ሲያቅተው ከፋኖ ነፃ ያልወጡ ቀጠናዎች ላይ አረመኔያዊ ስራ ሊሰራ ስለሚችል ህዝባችን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ስንል በሰማዕታት ስም እንጠይቃለን። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ ታዘዘ የአፋብኃ  ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ  የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው ታህሳስ 24/04/2018 ዓ.ም

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት የተጋድሎ  ውሎ        ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ___፩ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ  206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ከሌሊቱ 11:30 ጀምሮ  ከምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ በ27ኪ.ሜ ርቀት  ከምትገኘው  ረቡዕ ገብያ ከተማ በመነሳት ወደ ዳንጉሌ ቀበሌ እንቀሳቀሳለሁ ባለ ጠላት ላይ  ባደረገው ትንቅንቅ የሜጀር ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን ሰራዊት አመድ በማልበስ 1 ሞርተር 1 ዲሽቃ 4 ብሬን ስናይፐርን ጨምሮ ለቁጥር የሚከብድ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ማርኳል። ለስድስት ቀናት ተንኳቶ ከደብረ ማርቆስ ተነስቶ ወደ ጮቄ ተራራ ለመውጣት በተንቀሳቀሰው የአረመኔው ሰራዊት ላይ የተቀናጀ ውጊያ የከፈተው 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ጠላትን በመረፍረፍ ታሪክ ሰርቷል። የ206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር አሃዶች በዕሮቡ ገበያ በመግባት የጠላትን ኃይል በማዛባት ግዳጇን በብቃት ተወጣለች። በተመሳሳይ በዚ አውጊያ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር  ሽፋን በመስጠት ሲያግዝ ቆይቶ ቆረጣ በመግባት 1ዲሽቃ መማረክ ችሏል። ከፍትኛ ቁርጠኝነትና ጀግንነት በታየበት በዚህ ውጊያም ከአንድ ሻለቃ በላይ  የአረሠኔው ሰራዊትን መደምሰስ ተችሏል።     ___፪ ከተማ ውስጥ መሽገው ሕዝብ ሲሚያሰቃዩ የነበሩ አመራሮችን በመምታት መሳሪያቸውን በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ። ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግን ጠላት አጉት የሚኖረውን የአጎቱን ልጅ ምላሱንና ብልቱን መቁረጡን ሲሰማ ከአዲስ አበባ ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ በመመለስ ሻለቃ መሪውን በጩቤ ወግቶ ክላሹንና ሽጉጡን በመማረክ የአጎቱን ልጅ ገዳይ በመበቀል 44ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል። በተመሳሳይ  ይልማና ዴንሳ ወረዳ አዴት ከተማ ላይ ሻንበል በለጠ የተባለን የሚሊሻ ሀላፊ መሳሪያ እሳት የላሰው ጀግና ወጣት መሀል ከተማ ላይ በዱላ ማጅራቱን ብሎ ሰደፍ ክላሽ ማርኮ 102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለጦር አንሙት ያዛቸው ሻለቃን ተቀላቅሏል። ግፍ ሕዝብን የበለጠ እንዲታገል በማድረግ ትግልን የበለጠ ያፋጥናል ። ስለሆነም ግፍን ተፀይፈው ፋኖን የተቀላቀሉ ወንድሞችን እንኳን ደና መጣችሁ እንላለን። አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!      ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ! አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ            ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም

🔥#ሰበር_ዜና‼️ ፍፁም ጓዳዊነት የማያውቀው የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት ሰላሳ አስከሬኑን ጥሎ በሸሸበት ውጊያ ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: የብልፅግና ሰራዊት 30 አስከሬኑን ጥሎ በሸሸበት ፍልሚያ አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር1 የባለሽርጡ ክፍለ ጦር ከ40 በላይ የጠላትን ሃይል በመደምሰስ እና ከ12 በላይ የሚሆነውን በማቁሰል እንዲሁም ከ10 በላይ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር  ዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ቀኑ 7:30 ድረስ በቀጠለው አውደ ውጊያ ከመርሳና ከጊራና በመነሳት ወደ ፋጂ የተንቀሳቀሰውን የስርዐቱን ቅጥረኛ ሰራዊት በመደምሰስና በማቁሰል እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: ጠላት ከጊራና ከተማ በስተምስራቅ በኩል ያሉ የፋኖ ቀጠናዎችን ለማጥቃትና ከቻለም ለመቆጣጠር አቅዶ በብዙ ግንባሮች ማለዳ በጀመረው ውጊያ የዋርካው ልጆች ባደረጉት ከባድ መከላከልና መልሶ ማጥቃት በርካታ የጠላትን ሃይል በመደምሰስና በማቁሰል ብሎም በርካታ ተቸኳሽና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ወደ ጊራና ከተማ የሸኙት ሲሆን 30 አስከሬኑንም ሳያነሳ እግሬ አውጭኝ ብሎ ለመሽሽ ተገዷል:: በተጋድሎው በምርኮ የተገኙ ድሎች፦ •10 ጥቁር ክላሽ •1500 የክላሽ ተተኳሽ •780 የብሬን ተተኳሽ •25 የደረት እና 7 የወገብ ትጥቅ _13 F1 ቦንቦች _3200 የድሽቃ ተተኳሽ በአጠቃላይ ምኒልክ ዕዝ በተጋድሎው በባለሽርጡ ክፍለጦር አማካኝነት 10 ጥቁር ክላሽ እንዲሁም  ከ5480 በላይ ተተኳሽና የእጅ ቦምቦችን እና የወገብና የደረት ትጥቆችን ጨምሮ በርካታ ንብረቶችን አግኝቷል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) 24/ዐ4/2018 ዓ.ም

ሻለቃ አመራሩን በጩቤ ወግቶ ክላሽና ሽጉጥ የማረከው ጀግና ወጣት ======== ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግ
ሻለቃ አመራሩን በጩቤ ወግቶ ክላሽና ሽጉጥ የማረከው ጀግና ወጣት ======== ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግን ጠላት አጉት የሚኖረውን የአጎቱን ልጅ ምላሱንና ብልቱን መቁረጡን ሲሰማ ከአዲስ አበባ ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ በመመለስ ሻለቃ መሪውን በጩቤ ወግቶ ክላሹንና ሽጉጡን በመማረክ የአጎቱን ልጅ ገዳይ በመበቀል 44ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል። 👉ጠላቴ ሆይ:- ➡️የአማራ ህዝብ ነፍጠኛ ነው ➡️የአማራ ህዝብ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ጀግና ነው ➡️የአማራ ህዝብ ባርነትንና ሽንፈትን የማይቀበል ድንቅ ህዝብ ነው ➡️አባቱን፣ወንድሙን፣እህቱንና እናቱን ገድለህበት አንተን አፈር ሳያስገባ አንድም ቀን ቢሆን አይተኛም። አዲስ ትውልድ!አዲስ ተስፋ! አዲስ አስቸሳሰብ ገደፋዬ አስቻለ የሰከላ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ሚዲያና ግንኙነት ኃላፊ ታህሳስ 24/04/2018

ሻለቃ አመራሩን በጩ-ቤ ወ-ግ-ቶ ክላሽና ሽጉጥ የማ-ረ-ከ-ው ጀግና ወጣት ======== ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ።
ሻለቃ አመራሩን በጩ-ቤ ወ-ግ-ቶ ክላሽና ሽጉጥ የማ-ረ-ከ-ው ጀግና ወጣት ======== ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግን ጠላት አጉት የሚኖረውን የአጎቱን ልጅ ምላሱንና ብልቱን መ-ቁ-ረ-ጡን ሲሰማ ከአዲስ አበባ ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ በመመለስ ሻለቃ መሪውን በጩ-ቤ ወግቶ ክላሹንና ሽጉጡን በ-መ-ማ-ረ-ክ የአጎቱን ልጅ ገ-ዳ-ይ በመበቀል 44ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል። 👉ጠላቴ ሆይ:- ➡️የአማራ ህዝብ ነፍጠኛ ነው ➡️የአማራ ህዝብ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ጀግና ነው ➡️የአማራ ህዝብ ባርነትንና ሽንፈትን የማይቀበል ድንቅ ህዝብ ነው ➡️አባቱን፣ወንድሙን፣እህቱንና እናቱን ገድለህበት አንተን አፈር ሳያስገባ አንድም ቀን ቢሆን አይተኛም። አዲስ ትውልድ!አዲስ ተስፋ! አዲስ አስተሳሰብ        ገደፋዬ አስቻለ የሰከላ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ሚዲያና ግንኙነት ኃላፊ ታህሳስ 24/04/2018

👉ሰበር ዜና!! ከ206ኛ ኮር ቀጥሎ፤ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ  ኮር 99ኛ ክ/ጦር 2ኛውን ዲሽቃ ገቢ አድርጓል!!!

የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ለበርካታ ወራቶች ያሰለጠናቸውን ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ:: አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ለሁለተኛ ዙር ለወራቶች ያሰለጠናቸውን በርካታ ልዩ ኮማንዶዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል:: ታህሳስ 24/2018 ዓ/ም ለወራቶች ሲሰለጥኑ የነበሩ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች በደማቅ ስነ-ስርዓት ተመርቀዋል። በምርቃቱ ላይ የኮሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው ተመራቂ ኮማንዶዎችን የእንኳን ደስ አላችሁ መልካም ምኞት ሲገልፁ፤ በሌላ መልኩ የአማራን ህዝብ በታማኝነት እንዲያገለግሉ ታሪካዊ ሃላፊነት የተሰጣቸዉ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ ተመራቂዎቹ የተሰጣቸውን ሃላፊነት ባግባቡ ተሸክመው ህዝባቸውን ከገባበት ሁለንተናዊ የህልውና አደጋ እንደሚታደጉ ቃል ገብተዋል:: ስለሆነም በሰላሳ ክላሽ የተጀመረው የአማራ ፋኖ ትግል በአሁኑ ሰዓት ላይ ከእግረኛ ሰልጣኝ እስከ ልዩ ኮማንዶ ሰልጣኝ ብሎም ተመራቂ ፋኖዎችን የማብቃትና የማምረት እንቅስቃሴውን ለአማራ ህዝብ አኩሪና የማንነት ግዳጅም ጭምር ሲሆን ለፋሽስቱ ስርዓት ደግሞ የሞት ደብዳቤን ከመዳፉ ላይ የማስቀመጥ ያክል መሆኑን በተግባር የታየበት ወሳኝ ድል ነው:: ሰልጥነን እንዋጋለን እየተዋጋን እንሰለጥናለን! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና! የአገዛዙ ዘራፊ ሀይል ሚጦ ዙሪያ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ድባቅ ተ-መ-ት-ቶ ተመለሰ ። የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አጥናፋ ብርጌድ እና የቴውድሮስ ብርጌድ አንድ ሻለቃን በማቀናጀት የክፍለ ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ማርየ አድማሱ ተህሳስ 23/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት ድረስ በወገራ ወረዳ ሚጦ ቀበሌ ዙሪያ ባደረጉት አውደ ውጊያ የአገዛዙ ቅ-ል-ብ ሀይል አስራ አንዱን በሙት አጥቶ ሁለት መፖትሮል ኪናና ቁ-ስ-ለ-ኛ-ው-ን ታቅፎ ገደብየ ከተማ ገብቷል ። የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ሰሞኑን ወደ ጎንደሬ በጋሻው ቀጠና በሌሊት በመንቀሳቀስ የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት የፋኖ ቤተሰብ፣ የፋኖ ደጋፊ፣ የፋኖ አርሶ አደር አደረጃጀት ናቹህ በማለት የጦር መሳሪያቸውን ለመ-ዝ-ረ-ፍና ቤታቸውን ለ-ማ-ቃ-ጠ-ል ከብታቸውን ለመንዳት የሞከረ ቢሆንም የጎንደሬ በጋሻው አባላት ከፍተኛ መከላከልና ማጥቃት ገጥሞት እየ-ተ-መ-ታና እየተዋረደ ይገኛል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!! በአርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ ) የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ ታህሳስ 24/2018 ዓ/ም

ሰበር ዜና! ብልፅግና መግለጫውን አንብቦ ሳይጨርስ ማርቆስ ዙሪያ ላይ ተዓምር ተሰርቷል። ሞት አፈሬው 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ከሌሊቱ 11:30 ጀምሮ ባደረገው ትንቅንቅ የሜጀር ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን ሰራዊት አመድ በማልበስ 1 ሞርተር 1 ዲሽቃ 4 ብሬን ስናይፐርን ጨምሮ ለቁጥር የሚከብድ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ማርኳል። ለስድስት ቀናት ተንኳቶ ከደብረ ማርቆስ ተነስቶ ወደ ጮቄ ተራራ ለመውጣት በተንቀሳቀሰው የአረመኔው ሰራዊት ላይ የተቀናጀ ውጊያ የከፈተው 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ጠላትን በመረፍረፍ ታሪክ ሰርቷል። የ206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር አሃዶች በዕሮቡ ገበያ በመግባት የጠላትን ኃይል በማዛባት ግዳጇን በብቃት መወጣቷም ታውቋል። ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

_*አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ለሁሉም የሰራዊት አመራርና የሰራዊት አባሎቶች መድረስ አለበት* :-_ ጠላት በዓልን ምክንያት በማድረግ የፋኖን ሰራዊትና አመራር አናጠቃለን ብለው ካቀዷቸው ዕቅዶች ውስጥ የሚከተሉት ናቸው። 1ኛ/ በዓልን ምክንያት በማድረግ ወደገጠሩና ፋኖ ወደያዛቸው ቀጠናዎች በሲቪል አስርጎ በማስገባት አመራሩን መምታት 2ኛ/ የፋኖ ሰራዊት ለበዓል ወደቤተሰብ ሊሄድ ሲለሚችል በየሰፈሩ የሰፈር ሚኒሻዎችን ለመረጃነት በመጠቀም ማፈንና መያዝ። 3ኛ/ ለበዓል ሰራዊቱ ሊዘናጋና መጠጥ ሊጠጣ ስለሚችል መረጃን ዘርግቶ ሰርጎ በመግባት ማጥቃት 4ኛ/ ሰራዊቱ ሰብሰብ ብሎ በዓል ሲያከብር መረጃዎችን አስርጎ በማስገባት በድሮን መምታት እና የመሳሰሉትን ዕቅዶች በማቀድ በዓልን እየጠበቀ መሆኑን መረጃዎች የደረሱን መሆኑን እየገለፅን የጠላትን እቅድ ማክሸፊያ ጥንቃቄዎች 1ኛ የሰራዊትም ሆነ የአመራር የፍቃድ እንደሌለ አስጠንቅቆ መንገር 2ኛ ወደኛ ቀጠና የሚመጡ ፀጉረ ልውጥ ሰዎችን በአግባቡ መከታተልና ከተገኙም በአግባቡ ይዞ ምርመራ ማድረግ 3ኛ ለበዓል ስንሰባሰብ ከሲቪሉ ማህበረሰብ ራቅ ያሉ ጫካማ ቦታዎችን መጠቀም 4ኛ/ ቋሚ ቦታዎችን አለመጠቀም እና በተቻለ መጠን ስብስቦችን ማስወገድ 5ኛ/ ጠላት ይመጣባቸዋል ተብሎ በሚጠረጠሩ ቦታዎች ላይ የቀንና የማታ ደፈጣዎችን ማድረግ 6ኛ/ ለረጅም ጊዜ ጫዋታና ጭፈራዎችን አለማድረግ እና ጫዋታ ካስፈለገም በከፍታ ቦታዎች ላይ የድሮንን እንቅስቃሴ የሚከታተል ተመልካች ማስቀመጥ ሰራዊቱን ደህንነት መጠበቅ። በመጨረሻም ሁሉም አመራር ለሁሉም አመራር እንዲደርስ አድርጉ እስከ ሻለቃ አመራሮች እንዲደርስ ይደረግ።

ሰበር ዜና የአገዛዙ ዘራፊ ሀይል ሚጦ ዙሪያ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ድባ*ቅ ተመ*ትቶ 11 ሙ*ት 2ፓትሮል ቁስ*ለኛ ታቅፎ ወደመጣበት ተመለሰ ✊ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አጥናፋ ብርጌድ እና የቴውድሮስ ብርጌድ አንድ ሻለቃን በማቀናጀት የክፍለ ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ማርየ አድማሱ ተህሳስ 23/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት ድረስ በወገራ ወረዳ ሚጦ ቀበሌ ዙሪያ ባደረጉት አውደ ውጊያ የአገዛዙ ቅልብ ሀይል #አስራ_አንዱን(11) በሙ*ት አጥቶ #ሁለት(2) #መፖትሮል_መኪናና ቁስ*ለኛውን ታቅፎ ገደብየ ከተማ ገብቷል ። የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ሰሞኑን ወደ ጎንደሬ በጋሻው ቀጠና በሌሊት በመንቀሳቀስ የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት የፋኖ ቤተሰብ፣ የፋኖ ደጋፊ፣ የፋኖ አርሶ አደር አደረጃጀት ናቹህ በማለት የጦር መሳሪያቸውን ለመዝረፍና ቤታቸውን ለማቃ*ጠል ከብታቸውን ለመንዳት የሞከረ ቢሆንም የጎንደሬ በጋሻው አባላት ከፍተኛ መከላከልና ማጥቃት ገጥሞት እየተመታና እየተዋረደ ይገኛል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!! በአርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ ) የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ ተህሳስ 24/2018 ዓ/ም

ሰበር ዜና! የአገዛዙ ዘራፊ ሀይል ሚጦ ዙሪያ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር  ድባቅ ተመትቶ ተመለሰ ። የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ  ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር  ጎንደሬ በጋሻው  ክፍለ ጦር  አጥናፋ ብርጌድ  እና የቴውድሮስ ብርጌድ አንድ ሻለቃን በማቀናጀት የክፍለ ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ማርየ አድማሱ   ተህሳስ 23/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ  ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ አስራ ሁለት  ሰዓት ድረስ  በወገራ ወረዳ ሚጦ ቀበሌ ዙሪያ ባደረጉት አውደ  ውጊያ የአገዛዙ ቅልብ ሀይል      አስራ አንዱን በሙት  አጥቶ ሁለት  መፖትሮል ኪናና ቁስለኛውን ታቅፎ ገደብየ ከተማ ገብቷል ። የአገዛዙ ወንበር  አስጠባቂ  ሰራዊት ሰሞኑን ወደ ጎንደሬ በጋሻው ቀጠና በሌሊት በመንቀሳቀስ የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት የፋኖ ቤተሰብ፣ የፋኖ  ደጋፊ፣  የፋኖ አርሶ አደር አደረጃጀት ናቹህ በማለት  የጦር መሳሪያቸውን ለመዝረፍና  ቤታቸውን  ለማቃጠል  ከብታቸውን ለመንዳት የሞከረ ቢሆንም  የጎንደሬ በጋሻው  አባላት  ከፍተኛ  መከላከልና ማጥቃት ገጥሞት እየተመታና እየተዋረደ ይገኛል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!! በአርበኛ  ታድሎ ደሴ (ካስትሮ ) የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ   ታህሳስ 24/2018 ዓ/ም

ለወጡለት አላማ ውድ የሆነችውን ህይወት መስጠት ከጀግንነትም በላይ ጀግንነት ነው። 🕯🕯 ዝክረ ሰምአታት ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም 🕯 ___🕯🕯____ ቆራጡ ፡ቀኝ አዝማች ይታገሡ አዳሙ እጄን ለጠላት አልሰጥም ብሎ በኩራት ጠላትን እረፍርፎ እራሡን ሠምአት ያደረገ የእኛ ዘመን ዳግማዊ አፄ ቴድሮስ ነው። " ማረክን እንዳይሉ ሰው የለ በእጃቸው ገደልን እንዳይሉ ሞተው አገኟቸው ምንይሉ እንግሊዞች ሲገቡ አገራቸው። ታህሳስ 24//2017 ዓ ም የዛሬን ቀን የናደው ክፍለ ጦር ዋና ጦር አዛዥ ቀኝ አዝማች ይታገሱ አዳሙን በክብር ሰምኣት የተቀበለበት ቀን ነው። ይህ ትግል ለእውነት ሲሉ ከውጣ ውረድ ባለፍ አንድያ ነፍሳቸውን ሰተው አልፈዋል መውደቅን ፣መቁሠልን ፣መድማትን ከምንም የማይቆጥሩት ጀግኖች እንደ ቀኝ አዝማች ይታገሡ አዳሙ አይነት ብዙ ዕልፍ ዐላፍ ለጠላት እጅ መስጠት ነውር መሆኑን የተገነዘቡ ለክብርና ለማንነት መውደቅን ለነፃነት መፋለምን ማሸነፍን ግባቸው ያደረጉ ብዙ ጀግኖች ተፈጥረዋል። ብዙ እልፍ አላፍ ጀግኖች ከትናንት እስከ ዛሬዋ ደቂቃ ድረስ የቀኝ አዝማች ይታገሡ አዳሙን የትግል አደራ ተሸክመው ለቃላቸው እየታመኑ በተኩስ ድምፅ የሚሠክሩ ለሰምኣትነት የተዘጋጁ የትግልን አላማ የትግልን መዳረሻ አውቀውና አስበው የሚራመዱ ጀግኖች ታሪካቸውን በደምና በ አጥንታቸው እየፃፉ የሚልፉ አናብስቶች ተፈጥረዋል። "አይለቀስ በስማቸው አይቀለድ በደማቸው፣ ወደቁ አይላቸውም ያቆሙት ህዝባቸው። ያቆዩልን ንፁህ ስምን ያኖሩልን ነፃ ሀገርን፣ እንጠብቀዋለን ሞተን እየኖርን። ነፃነቱን መርጦ እልፍ ሞት የናቀ፣ ለውነት ተሰልፎ ለውነት የወደቀ። ልክ እንደ ጥንቶቹ እንደጀግኖቻችን፣ ለህዝብ መቆም ነው ምን ጊዜም ትግላችን። ህዝብን የማይጠላ ፅንፈኛ ያልሆነ፣ በመገንጠልን ሳይሆን ባንድነት ያመነ። ሀይማኖት አክባሪ ፍትህ ያስቀደመ፣ በደሙ ነጠብጣብ ሀገሩን ያቆመ። የፅናት ተምሳሌት የነፃነት ጮራ፣ ስማችን ፋኖ ነው ነገደ አምሀራ። ትናንት እነሱ አልፈው በንፁህ ደማቸው ታሪክን ፅፈዋል፣ ጠላት ሞቱ ቢልም በልባችን ማህደር ህያዋን ሆነዋል ። 🕯🕯 ጀግኖች ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ🕯🕯 🕯🕯ታሪክ እናወሳለን ሠማዕታትን እዘክራለን ትግል ይቀጥላል 🕯🕯 ታህሳስ 24//04//18 ዓ ም

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media) - Статистика та аналітика Telegram каналу @mezmure122124