ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Відкрити в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Показати більше4 039
Підписники
+6824 години
+3957 днів
+1 39230 днів
Архів дописів
ጥር ሃያ (20) ቀን ሺህ ዘጠኝ መቶ አስራ ሦስት (1913) ዓመተምህረት‼️
#ዝክረ_ታሪክ
ከአንድ መቶ አምስት (105) ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ታሪክን የኋሊት!!
ከዛሬ አንድ መቶ አምስት (104) ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆኑት ሌፍተናት ጀነራል ጃጋማ ኬሎ (የበጋው መብረቅ) የተወለዱበት ዕለት ነበር።
ሌፍተናት ጀነራል ጃገማ ኬሎ ወይም በፈረስ ስማቸው አባ ዳማ ጥር ሃያ (20) ቀን ሺህ ዘጠኝ መቶ አስራ ሦስት (1913) ዓመተምህረት በጅባትና ሜጫ አውራጃ በደንቢ ዮብዲ ወረዳ ዮብዶ በሚባል ቦታ ተወለዱ። ጃገማ የሚለው የኦሮምኛ ቃል ሲሆን በአማርኛ ሀይለኛ ማለት ነው።
ሌፍተናት ጀነራል ጃገማ ኬሎ በአንድ ወቅት ስለ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ምን እንደሚያስቡ ተጠይቀው ከባለቅኔው ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ስንኝ ተውሰው እንዲህ ብለው ነበር
«አገሬ ኢትዮጵያ ውዲቱ ውዲቱ፣
በሶስቱ ቀለማት የተሸለምሽቱ፣
ላንቺ የማይረዳ ካለ በህይወቱ፣
በረከትሽን ይንሳው እስከ እለተ ሞቱ።» በማለት የባለቅኔውን ስንኝ ሰድረው ነበር።
በሽምቅ (ጎሬላ) ውጊያ የተካኑት ሌፍተናት ጀነራል ጃገማ ኬሎ በጦር ሜዳ ውሏቸው በፋሺስቱ የጣሊያን ወራሪ ጦር ላይ ካገኙት አንፀባራቂ ድል አንዱ በወረሃ ህዳር ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰላሣ ሦስት (1933) ዓመተምህረት የተገኘው ነው፡፡ ይህም የአዲስ ዓለምን ጽዮን ማርያም ምሽግ በመሰበር ሰባ (70) የጣሊያንን ወታደሮች በመግደል አንድ ሺህ አምስት መቶ (1500) ጠመንጃ በመማረክ እንዲሁም ሰማኒያ (80) የወገን እስረኞችን በማስፈታት ከፍተኛ ወታደራዊ ድል ተቀዳጅተዋል፡፡
ሌፍተናት ጀነራል ጃገማ ኬሎ ለአገራቸው ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ ከንጉሥ ነገሥት ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ እንዲሁም ከተለያዩ የውጭ አገሮች ኒሻንና ሜዳዮችን ተሸልመዋል፡፡ ከነዚህም መካከል የኢትዮጵያ የክብር ኮከብ የአንገት ኒሻን የቅዱስ ጊዮርጊስ የጦር ሜዳ ጀግና ሜዳይ ባለ ሁለት ዘንባባ የዳግማዊ ምኒልክ ኒሻን ከእናት አገራቸው ኢትዮጵያ ተጠቃሽ ሲሆኑ ከሀገር ውጭ ደግሞ ከእንግሊዝ ከዩጎዝላቪያ እና ከላይቤሪያ የተለያዩ ኒሻኖችን አግኝተዋል።
ሌፍትናንት ጀነራል ጃካማ ኬሎ መጋቢት ሃያ ዘጠኝ (29) ቀን ሁለት ሺህ ዘጠኝ (2009) ዓመተምህረት በአዲስ አበባ ከተማ ጦር ሃይሎች ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በዘጠና ስድስት ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
#የኋላው_ከሌለ_የለም_የፊቱ‼️
#ይህ_የኛ_የኢትዮጵያውያን_ታሪክ_ነው‼️
20/ዐ5/2018 ዓ.ም
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር የ2 ወር የግዳጅ አፈጻጸሞችን ገመገመ:-
==============================
ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በ3 ግዙፍ ክ/ጦሮች የተዋቀረ ሲሆን መልሶ ማደራጀቱን ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅና በስሩ የሚገኙ ክ/ጦሮችን በመገምገም እና ለአመራሩ አጭር ስልጠና በመስጠት ማጠናቀቁ ይታወቃል።
ኮሩ በመልሶ ማደራጀቱ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና ጠንካራ ጎኖች በማንሳት ለ2 ቀናት ጥልቅ ግምገማ ያደረገ ሲሆን የወደፊት የትግል አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቋል።
ስለሆነም የውስጥና የውጭውን የጠላትን ከፍተኛ ጫና በመቋቋም የ109ኛ ኮር መልሶ ማደራጀት በተሳካ ሁኔታ እውን እንዲሆን ተግታችሁ ለሰራችሁ ለቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች፣ ለ109ኛ ኮር አመራሮች፣ ለ88ኛ፣ ለ99ኛ እና ለ77ኛ ክፍለጦር አመራሮች፣ በሁሉም ክ/ጦሮች ስር ተጠርንፋችሁ እየታገላችሁ ላላችሁ አባሎች፣ ለቴዎድሮስ ዕዝ ኮማንዶ ዩኒት እንዲሁም ለአካባቢው ማሕብረሰብ የ109ኛ ኮር ስራ አመራር ከፍተኛ አክብሮት እና ላቀ ያለ ምስጋናውን ያቀርባል።
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!
109ኛ ኮር ህ/ግንኙነት
ጥር 20/2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ትግል ባለፉት ሁለት ዓመታት በርካታ ውጣ ውረዶችን አስተናግዷል። በትጥቅ ትግል ታሪክ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት ማኅበረሰባዊ መሠረት የያዘው ይህ ኃይል፣ ዋነኛው ፈተና ሆኖ የቆየው "የአንድ ማዕከላዊ ዕዝ" አለመኖር ነበር። ይሁን እንጂ ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም የተመሠረተው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ይህንን ታሪካዊ ክፍተት ለመድፈን መምጣቱን አብስሯል።
ከንቅናቄው ከፍተኛ አመራር አርበኛ ሳሙኤል ባለድል ጋር የተደረገው ቆይታ እንደሚያሳየው፣ አፋብን ከመደበኛ ታጣቂ ቡድንነት ባለፈ፣ የሕዝብን የህልውና ጥያቄ ወደ ተደራጀ ፖለቲካዊ ኃይል የመለወጥ ትልቅ ተልእኮ ተሸክሟል። ይህ ትንታኔ የአፋብን ምስረታ በሀገሪቱ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ሚዛን ላይ የሚያመጣውን ለውጥ በዝርዝር ይፈትሻል።
1. የአፋብን ምስረታ እና የሕዝቡ የሥነ-ልቦና ድል
አርበኛ ሳሙኤል ባለድል እንደገለጹት፣ የድርጅቱ ምስረታ በሕዝቡና በሠራዊቱ ላይ የፈጠረው ስሜት "በቃል ለመግለጽ የሚከብድ" ነው። ይህ የሆነበት ምክንያት የአማራ ሕዝብ ለዘመናት "ወካይ ድርጅት አጥቶ" ሲቆስል በመቆየቱ ነው። አፋብን ሲመሠረት የታየው ደስታ፣ ሕዝቡ ከጠመንጃው ድል ይልቅ የልጆቹን አንድነት አጥብቆ ይፈልግ እንደነበር ማሳያ ነው።
አንድነት ማለት ለፋኖ ወታደራዊ ስልት ብቻ አይደለም፤ ለሕዝቡ ደግሞ የመከታ ምልክት ነው። አርበኛው እንደሚሉት፣ የአንድ ድርጅት መኖር በትግሉ ውስጥ ያሉ "የግል ጀግንነት" ስሜቶችን ወደ "የጋራ ዓላማ" ቀይሯቸዋል። ይህም ሠራዊቱ በተደራጀ መንገድ እንዲዋጋ፣ ሕዝቡም በአንድ ማዕከል እንዲደግፍ በር ከፍቷል።
2. የጠላት ስልት እና የ"ኮሪደር ፖለቲካ" ውድቀት
ሰሞኑን መንግሥት "እጅ የሰጡ ፋኖዎች" እያለ የሚያሳያቸውን ግለሰቦች በተመለከተ አርበኛ ሳሙኤል የሰጡት ትንታኔ ለሮያል ኒውስ ታዳሚዎች ግልጽ ምስል ይሰጣል። እንደ አርበኛው ገለጻ፣ እነዚህ ግለሰቦች ትግሉን ጥለው የገቡት አላማ ስለተሳካ ሳይሆን፣ የትግሉ "ማጣሪያ" (Sieve) ስላነጠራቸው ነው።
ሀ) የተላላኪዎች መጋለጥ፦ ገና ከጅምሩ በሥርዓቱ ተልከው የፋኖን ስም አጥፊ ተግባር ሲፈጽሙ የነበሩ አካላት፣ አሁን አንድነቱ ሲመጣ መደበቂያ አጥተዋል። "ጠርቃቃ" ውስጥ ገብተዋል ይላቸዋል አርበኛው።
ለ) የኮሪደር ልማት ማድነቅ፦ ለህልውናው የሚታገል ሕዝብን ጥሎ ሄዶ አዲስ አበባ ላይ መንገድ ማድነቅ "የሆድ አምላኩነት" ምልክት መሆኑን ያስረዳሉ። አርበኛው "ዝንብና ንብ" በሚል የመሰሏቸው እነዚህ አካላት፣ ትግሉን ከውስጥ ከሚበክሉ አሁን ወጥተው መሄዳቸው ለፋኖ ትልቅ ዕድል መሆኑን ይገልጻሉ።
3. ወታደራዊ አቅም፦ ከመከላከል ወደ ማጥቃት
መንግሥት ፋኖ ተዳክሟል በሚል የሚነዛውን ወሬ አርበኛ ሳሙኤል በተግባር ምላሽ ይሰጡታል። ዛሬ ፋኖ በወሎ፣ በሸዋ፣ በጎጃም እና በጎንደር የመንግሥትን ሠራዊት "እንደ በግ እየነዳው" መሆኑን ይናገራሉ። የወታደራዊ አቅሙን ጥንካሬ በሚከተሉት ነጥቦች ማየት ይቻላል፦
* የማያቋርጥ ሥልጠና፦ ፋኖ ዛሬ በየጫካው መደበኛ የኮማንዶ ሥልጠናዎችን እየሰጠ ነው።
* ወጥ የሆነ ሥርዓተ-ትምህርት (Manual)፦ የአፋብን ምስረታ ተከትሎ፣ ሁሉም የፋኖ አባላት በአንድ ዓይነት ወታደራዊና ፖለቲካዊ ሥልጠና እንዲያልፉ እየተደረገ ነው። ይህም ሠራዊቱን ከመደበኛ መንግሥታዊ ሠራዊት በላቀ ዲስፕሊን እንዲመራ ያደርገዋል።
* የደጀን ሕዝብ ድጋፍ፦ ሠራዊቱ አቅም ያገኘው ከሕዝቡ በፈሰሰለት ወተትና ስንቅ በመሆኑ፣ ይህ ጥምረት እስካለ ድረስ ፋኖ አይዳከምም ባይ ናቸው።
4. የዲያስፖራው ሚና፦ ከአክቲቪዝም ወደ ዲፕሎማሲ
አርበኛ ሳሙኤል ለውጭ ሀገር ዲያስፖራ የሰጡት መልዕክት እጅግ ጥልቅና ወቅታዊ ነው። እስካሁን ዲያስፖራው በየቡድኑና በየግል አክቲቪስቱ ተከፋፍሎ መቆየቱ በትግሉ ላይ ትልቅ እንቅፋት ነበር። አሁን ግን አፋብን እንደ አንድ ማዕከል መፈጠሩ ለዲያስፖራው አዲስ የቤት ሥራ ሰጥቷል።
* አንድ ድርጅት፣ አንድ ድጋፍ፦ ዲያስፖራው አሁን "የእኔ ፋኖ" እና "የእነሱ ፋኖ" የሚል ክፍፍል ውስጥ ሳይገባ፣ ለአፋብን የፖለቲካ ማዕከል እውቅና ሰጥቶ መንቀሳቀስ አለበት።
* የዲፕሎማሲ ዘመቻ፦ የአማራ ሕዝብ እየደረሰበት ያለው ጀኖሳይድ በዓለም አቀፍ መድረክ እንዲታወቅ በተቀናጀ መንገድ መሥራት እንደሚጠበቅባቸው አሳስበዋል።
* የፋይናንስ ጥንካሬ፦ ትግሉን ወደ መንግሥት ምስረታ ለማሸጋገር የዲያስፖራው የፋይናንስ ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን አርበኛው ሳይጠቅሱ አላለፉም።
5. የውስጥ ጽዳት እና ሥነ-ምግባር
አፋብን እንደ ድርጅት ትልቅ ትኩረት የሰጠው ጉዳይ "የፋኖን ስም ማስከበር" ነው። በፋኖ ስም ተደብቀው ሕዝብን የሚዘርፉ፣ መንገድ የሚዘጉና ሰላማዊ ዜጎችን የሚያውኩ "የጥፋት ኃይሎች" ላይ ድርጅቱ ምሕረት የሌለው እርምጃ እንደሚወስድ አርበኛ ሳሙኤል በቁርጠኝነት ተናግረዋል።
ይህ እርምጃ ለምን አስፈለገ?
* የሕዝቡን ሙሉ አመኔታ ለማግኘት።
* ጠላት በፋኖ ስም የሚፈጽመውን ሴራ ለማክሸፍ።
* የፋኖን የሞራልና የዲሲፕሊን ልዕልና ለመጠበቅ።
6. ፋኖነት ለኢትዮጵያ፦ የሰላም ተስፋ ወይስ ስጋት?
መንግሥት "ፋኖ የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም አሳልፎ ይሰጣል" በሚል የሚሰነዝረውን ክስ አርበኛው በምክንያት ውድቅ ያደርጉታል። "ሀገር ማለት ተራራና ድንጋይ ሳይሆን ሕዝብ ነው" የሚሉት አርበኛው፣ በገዛ ሕዝቡ ላይ ድሮንና ታንክ የሚያዘንብ ሥርዓት ስለ ብሔራዊ ጥቅም የማውራት ሞራል የለውም ይላሉ።የፋኖ ዓላማ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሆኑን በሰፊው ተንትነዋል። ዛሬ በአፋር፣ በጋምቤላና በቤኒሻንጉል የሚታዩ የትጥቅ ትግሎችን እንደ ምሳሌ በማንሳት፣ የፋኖነት መንፈስ (ለነፃነት ዋጋ የመክፈል መንፈስ) መላውን ሀገር እያነቃቃ መሆኑን ገልጸዋል። የአፋብን መጨረሻ ግብ፦ "ሁሉንም እኩል የሚያይ፣ የዜጎችን መብት የሚያስከብርና የሕግ የበላይነት የሰፈነበት ሥርዓተ-መንግሥት መገንባት" ነው።
7. የታሪክ ጥሪ ለወጣቱ
በመጨረሻም አርበኛ ሳሙኤል ባለድል እስካሁን "አንድነት የላችሁም" በሚል ምክንያት ዳር ቆሞ ለነበረው የአማራ ወጣት ጥሪ አቅርበዋል። አሁን ድርጅት ተመሥርቷል፣ ዕዝ ተፈጥሯል፣ ዓላማውም ግልጽ ሆኗል። ስለዚህ ወጣቱ ወደ ሥልጠና ማዕከላት በመግባት የታሪክ አደራውን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል።
አርበኛ ሳሙኤል ባለድል
+1
ብልፅግናዎች እና ፀረ-አማራዎች ትግሉን ለማንኮላሸት በርካታ ስራ ሲሰሩ ነበር። በዚህም የቀድሞው የአንደኛ ክ/ጦር ዘመቻ መምርያ ኃላፊ የነበረውን ኮማንዶ ላመነው ሰጤ ከወንድሞቹ እንደተለየ፣ እንደተነጠለ እና ለግድያ እንደሚፈላለጉ ከዚህ አልፎም ለብልፅግና ሊገባ ነው የሚሉ ፀረ-አማራዎች ነበሩ። አንድነትን ለማጠናከር ሳይሆን ትንሽ ችግር ስትኖር ያቺን ለማስፋት ብዙዎች ደክመዋል።
ለማንኛውም ስናይፐር እንደ ጊታር የሚጫወተው የባህርዳር ዘቡ ኮማንዶ ላመነው ሰጤ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ የ102ኛ ኮር ም/ዘመቻ በመሆን ኃላፊነት ተሰጦታል። መልካም የኃላፊነት ጊዜ ይሁንልህ!
የፋሽስቱ አብይ መከላከያ ሰራዊት መቶ አለቃን ጨምሮ ሌሎች ወታደሮች ተደመሰሱ!!
ከጥር 18ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ጠላት ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሰበሰበውን ኃይል ወደ ምዕራብ ወሎ ሲያንቀሳቅስ በንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሰራዊት ጥቃት እየተሰነዘረበት ይገኛል።
በዚህም መሰረት ከትናንት በስቲያ ማለትም ጥር 1ቀን 2018 ዓ/ም በለጩማ ላይ ታሪክ ተሰርቷል።
በበርካታ ተሽከርካሪዎች ጭኖ ወታደሮችን ወደ ምዕራብ ወሎ እያጓጓዘ ያለው ፋሽስታዊው መንግሥት በለጩማ ሲደርስ ያልታሰበ አደጋ ገጥሞታል። የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር በሚንቀሳቀስበት የምዕራብ ወሎ ቀጠና ሰሞኑን ብዛት ያለው የጠላት ኃይል ከከባድ መሳሪያ ጋር እየተጋጓዘ እንደሆነ ይታወቃል። በቀጠናው የነበረው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር ሰራዊት ድጋፍ የፋኖን ጫና መቋቋም ስላልቻለ በቅርቡ የተመሰረተው 11ኛ ዕዝ ሰራዊት በድጋፍ ሰጭነት ወደ ቀጠናው ሲገባ የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 4ተኛ ሻለቃ ፋኖዎች በሰነዘሩበት የደፈጣ ጥቃት ከባድ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል። ከደሴ ተነስቶ በስተ ምዕራብ በኩል ሲጓጓዝ ከነበረው በርካታ ኃይል መካከል ወደ አማራ ሳይንት ሊገባ በ6 ኦራል እና በ4 ፓትሮል ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ የጠላት ኃይል ላይ እነ ሞት አይፈሬ በሰነዘሩት ጥቃት የደረሰው ጉዳት የሚከተለውን ይመስላል:-
የተደመሰሰ 5 የመከላከያ መስመራዊ ወታደሮች እና 1 መቶ አለቃ እንድሁም 3 አድማ ብተና፤ በድምር 9 የጠላት ኃይል እስከወድያኛው ሲሸኝ 7 መከላከያ እና 9 አድማ ብተና በድምሩ 16 ጠላት ቁስለኛ ተደርጓል። የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ደምመላሾች በብርሀን ፍጥነት በድምሩ 25 የጠላት ኃይልን ከጥቅም ውጭ አድርገዋል።
ትግላችን በተባበረ ክንዳችን!
የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥር 20 ቀን 2018 ዓ/ም
ሰበር...በአማራ ሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ 01ቀበሌ የአስት ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን እና የፋሬታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እድሜ ጠገብ ታሪካዊ ቅርሶች በአገዛዙ ወታደርች ዘረፋ ተፈፀመባቸው!
የአገዛዙ ወታደሮች ዛሬ ጥር 20/2018 ዓ/ም አዳራቸውን በሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የነበሩ ቅርሶችን መዝረፋቸውን ተከትሎ በአሁን ሰዓት በአከባቢው ከባድ ውጥረት ነግሷል።
የአከባቢው ማሕበረሰብ ቅርሶቻችንን መልሱ በሚል የአገዛዙ ወታደሮችን ተቃውሞ ወደ አደባባይ የወጣ ሲሆን፡ ወታደሮቹም ሕዝቡን ለመበተን ተኩስ መክፈታቸውን የአከባቢው ነዋሪዎች ለመረብ ሚዲያ ተናግረዋል።
ዘረፋ የተፈፀመባቸው የቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን እና ፋሬታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከ200 ዓመታ በላይ እድሜ ያስቆጠሩ ቅርሶች መገኛ ቅዱሳን ስፍራዎች ናቸው።
አጋልጥ !!
ይሔ ሁሉ ፋኖን እና አማራን ሲራገም እና ሲራገጥ የሚውል "አራት እግር አሳማ" ነው ።
መሬት ላይ በወታደራዊ ኃይል የተሸነፈው ብልፅግና በማህበራዊ ሚዲያ የፋኖ አመራር ስም ማጥፋት እና አጀንዳ መስጠት ላይ ያሰማራቸው እነዚህ የፌስቡክ ገፆች ናቸው ።
የፌስቡክ አካውንቶች ዝርዝር፦
1. Ethio Mereja
2. ስንቅ
3. ሁሴን ገዳ ከኦሮሚያ
3. Lula Kebede
4. ሀገሬን
5. Sebona Eliyas Tofik
6. Ethio Daily Media
7. ፍቅርተ ይበልጣል
8. Edu Lala
9. Yene Ethiopia
10. Ethio Intercept
11. Ardi Info
12. Meron Tadesse
13. Asmera Press
14. ዲጅታል ኢትዮጵያ
15. Addis Zemen
15. Selam mulugeta
16. ጥቁር አንበሶች
17. Ethio Press
18. Addis view አድስ እይታ
19. Nardos Page
20. Gohe tv ጎህ ቲቪ
21. ወደ ፍቅር ጉዞ ተያይዞ
22. ጎንደር ፋሲለደስ
23. hagere zena
24. የፍቅር መንገድ
25. Fast Mereja ፈጣን መረጃ
26. Solomon Gumba
27. Ethiopiya Adane
28. Sheger press
29. የሰላም ዘብ
30. Melat Bekele
31. Beti Tesfaye
32. Eden Hagose
33. Liya Eshetu
34. Eden Tamerat
35. አማኑኤል አወቀ
36. O U R Raya
37. One Ethiopia
38. Kelemu Taddele
39. ኢትዮፒድያ ዜና
40. Obbo Chidessa Odda
41. Sis Press
42. Betty Gullele
43. የበለፀገች ኢትዮጵያ
44. Ethiopia voice
45. Gullale post
46. Lucy media
47. Maski Bekele
48. Saroon
49. Dz Ethio
50. የኛ info
51. Meri konjoooo
52. Zemed Mekonnen
53. ጧፈኛ
54. Gondar Times
55. ብሌን ሰለሞን
56. Msgei
57. ጉና ክምር ድንጋይ
58. ሰላም ለሃገሬ
59. አቦል መረጃ
60. ሰላም ለኢትዮጵያ
61. Helen Sisay
62. Nafkot Tesema
63. Thomas Jejaw
64. Abiti Ankober
65. ሮዛ ፍቅር
66. Melat Bekele
67. እውነተኛ ፋኖ
68. Wollo Gerado
69. መልህቅ የመረጃ ምንጭ
70. Yordanos Tekeste
71. Ethiopian Insight
72. Hibist Kefyalew
73. Sonan Press
74. Bole Times
75. Assab Ethiopia
76. በጌምድር-ጎንደር
77. Hiwot A Feleke
78. Meles Bisrat
79. Ethio Intercept
80. ብላቴናው ንጉስ
81. Helen Getachew
82. Tesfayehun Seme
83. Amhara Post
84. Beza Kebede
85. Bilen Mesfin
86. ጯሂት ጎርጎራ
87. Selam Alemu
88. ዲጂታል ኢትዮጵያ
89. Sonan press press
90. Pro peace press
91. Eden Nigussie
92. የሸገር ልጆች
93. የመደመር ትውል
94. አርጎባ ወሎ ጀበርቲ
95. ጀበርቲ አርጎባ አገር
96. Meron Tsegaye
97. Selam Adan
98. Medener
99. Mekides Melaku
100. Meri Konjoo
101. Geda Moti
102. ዝምተኛው ንጉስ መደመር
103. Amihara Fano
104. Wubit Seyoum Gashaw
105. አንድ አምሓራ
106. Semira Jamal
107. Tizta Melaku
108. Miser Dagne
109.አገው ነኝ
110. Lasta Agew
111. Kidist Nega 11. የውብዳር አረጋ
112. Shebelaw Getachew
113 .ዲጂታል ጦቢያ
114. Helen Tesfa
115. ቡሬ ዳሞት ፋኖ
116. Tigist Kefale
117. Tg Love Andebt B Ali
118. እውነታ ሚድያ
119. Ethio press
120. ቀይ ባህር
121. ተዋበች ጎንደር
122. Nigat Nigat
123. አፍሮ ሚድያ
124. Selam Fentie
125. Zemed Mekonen
126. ድጅታል ፋኖ-digital fano
127. ፈጣን መረጃ
128. Dibora Mekonen Atinafu
129. Burie Damot Fano
130. Addis View አድስ እይታ
131. ጎጃሜዋ መቅደስ
132. ብሌን
133. Helina Alebachew
134 .ፀረ ሌባ ፀረ ሌባ
135.GoJam GoJam
136.Dered Der
137.ጣዝማ ማር
138. ኢትዮጵያMekete
139.Endalamawealama
140.Quarite Press
141.Nile Bluile
142.Bekalu Yehuala
143.Yehuala Yehu
144.Mihret Abewa
145.አብዱሮህማን ኢብራሂም
146.ስዩም ይዘንጋው ድንቁ
147.Indo Amhara
148.Amha Mulat
149.Addis Fikrte
150.AlemuTigist
151.Zelalem Sisay
152.Baynesagn Fentie
153.ሀሴት አየለ
154.አባይ ሚዲያ
155.ራያ ራዩማ
156.ወልቃይት ጠገዴ አማራ
157.ጦሳ ሚዲያ
158. Ghone Forces
159. Raya Price
ከብልፅግና ገንዘብ የሚከፈላቸው ናቸው ።
ሌሎችን ለቅሞ ማጋለጡ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ቃሉን ያከበረ ጀግና ጠረኛ!
ቃሉን ያከበረ ጀግናው ጠረኛ፡
ፋኖው ኮሎኔል ፀሐይ አርበኛ።
ከልጆቹ ጋር ፊት ተሰላፊ፡
ጥላት አንበረካክ ካርታ ነዳፊ።
የንጹህ አደራ እንቅልፍ እንደነሳህ፡
ይኸው ፍሬ አፈራ እንዲህ ደመቅህ።
ጀግናው አባታችን ንጹህ አማራ፡
አድርገኸናል በአንተ እንድንኮራ።
የጠረ መሀንዲሱ አርበኛ ኮሎኔል ምሬ ወዳጆ ድል ላንተና ለምትሰዋለት ሕዝብህ!
👉ገጣሚ፦ ፋኖ ድምፃዊ ኪሮስ ደርቤ- ከምስራቅ ዐምሐራ ቀጠና!
ብልፅግና የመጨረሻ ያለውን ካርዱን ወልቃይት ላይ መዟል‼️
በጠለምት ዋልድባ አካባቢ ማይ-ዳጉሻን ጨምሮ በአራት ግንባር ከትናንት ጥር 18/2018 ዓ/ም ጀምሮ ውጊያ ተቀስቅሷል።
ብልፅግና፡ በባለቤቱ በአማራ ቁጥጥር ስር የሚገኘውን ወልቃይትን ከሕወሓት ታጣቂዎች የሚከላከል መስሎ ተኩስ ከጀመረ በኋላ፡ እንደለመደው በማፈግፈግ ወልቃይትን ሙሉ ለሙሉ በሕወሓት ታጣቂዎች የማስወረር እቅድ እንዳለው ነው የተነገረው።
ስልታዊ ማፈግፈግ በሚል የአማራ ሕዝብ ላይ የነበረውን የጥላቻ ጥማት የተወጣው ብልፅግና ዛሬም በዚችው ማሊያ ለመጫዎት ካርዱን መምዘዙ ታውቋል።
አስወረርከን የሚል ጥያቄ ሲነሳበትም "የሕወሓት ታጣቂዎችን ከወልቃይት እንዳላስወጣ ፋኖ እንቅፋት ሆኖብኛል" የሚል ካርድ ለመምዘዝ መዘጋጀቱን የመረብ ሚዲያ ምንጮች ገልፀዋል።
ይህ ነውረኛና ፀረ አማራ ቡድን በአክቲቪስቶቹ በኩል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ወልቃይትን በሕወሓት አስወረረብን የሚል የለቅሶ ፖለቲካ ለመስራት ድንኳን ተከላ ጀምሯል።
20/ዐ5/2018 ዓ.ም
Repost from ዛታ ሚዲያ (Zata Media D$A )
ሁሌም በአራቱም ማዕዘን ጎጃም ሽዋ ወሎ እና ጎንደር እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ያሉትን መረጃ 24 ስዓት በማድርስ የሚታወቀው የፊስቡክ አካውንት ስለተዘጋ አዲሱን አካውንት ጆይን በማድርግ ይወዳጁን አላችሁ አማራዊያን እና ኢትዮጵያውያን
https://www.facebook.com/profile.php?id=61586538705973
ዝንታለም የማይረሳ ጀግንነትን ተላብሶ ለአማራ ህዝብ ደፋ ቀና ሲል ኖሮ የእውነት ትግል ታግሎ በእውነት የተሰዋው ሻለቃ አስቻለው ደሴ፤
የአሳምነው ግልገል!
ጭንቅ የሚገላግል!
የአስቻለው ደሴ ቀኝ!
ለወዳጁ ታማኝ!
የጎቤ ደም መላሽ!
የጭቁን እንባ አባሽ!
ሻለቃ አስቻለው ደሴ የኛ ዘመን አባ ኮስትር በላይ ዘለቀ ነው:: ሻለቃ አስቻለው ደሴ የጄኔራል አሳምነው ፅጌ ምትክ ነው። የጦሩ ሙሽራ፣ እውነተኛው የነፃነት ታጋይ፣ ምሉዑ አማራ እና ሞት አይፈሬው ጀግና ወንድማችንን ያጣነው ባለመደራጀታችን ብሎም የጄኔራል አሳምነው ፅጌን "አንድ ሁኑ" የሚለውን ቃል ባለማክበራችን ነው። አንድ የሆነ ህዝብ ጀግኖቹን አሳልፎ በቀላሉ አይሰጥም። የተደራጀ ህዝብ መሀል ገብቶ ጀግናን ለይቶ ማጥቃት የሚችል አካል ሊኖር አይችልም።
የመደራጀትን ጥቅም ለማወቅ የሻለቃ አስቻለው ደሴን ቤተሰቦች የደበደበው ግለሰብ አምና ታህሳስ 26 ቀን 2017 ዓ/ም በፋኖ በአፍጢሙ መደፋቱ አስረጅ ነው።
ሻለቃ አስቻለው ደሴ ከተሰዋ በኋላ ግለሰቡ "የእናንተ ልጅ በድሎናል" በሚል የሻለቃው ወላጆች ላይ ድብደባ በመፈፀም የዓይን ብርሃናቸውን እንዲያጡ አድርጓል የተባለው የወረዳው የሚሊሻ ፅህፈት ቤት ኃላፊ እና ሌሎች የወረዳው አመራሮች ናቸው አምና ከዚህ ምድር የተሰናበቱት። ይህ የመደራጀት ውጤት ነው።
የተደራጀ ህዝብ አሸናፊ ነው።
ነፍስ ኄር ወንድምሰው። የሞትክለትን አላማ ከዳር እናደርሳለን።
ሁሌም በአራቱም ማዕዘን ጎጃም ሽዋ ወሎ እና ጎንደር እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ያሉትን መረጃ 24 ስዓት በማድርስ የሚታወቀው የፊስቡክ አካውንት ስለተዘጋ አዲሱን አካውንት ጆይን በማድርግ ይወዳጁን አላችሁ አማራዊያን እና ኢትዮጵያውያን
https://www.facebook.com/profile.php?id=61586538705973
ሁሌም በአራቱም ማዕዘን ጎጃም ሽዋ ወሎ እና ጎንደር እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ያሉትን መረጃ 24 ስዓት በማድርስ የሚታወቀው የፊስቡክ አካውንት ስለተዘጋ አዲሱን አካውንት ጆይን በማድርግ ይወዳጁን አላችሁ አማራዊያን እና ኢትዮጵያን
https://www.facebook.com/share/19D9uBuBwa/
