uk
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Відкрити в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Показати більше
3 632
Підписники
+124 години
+3977 днів
+1 06030 днів
Архів дописів
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር እና አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ  አፋብን ስሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ስማዳ ወረዳ ወገዳ ከተማ ላይ ህዝባዊ ውይይቶች ተካሂደዋል። አማራነት አንድነት ፣ አማራነት ቃል ለገቡለት  ዓላማ ርዕይ  መስዋትነት መክፈልን ፣ ለኢትዬጵያዊነት አንድነት መታገል ክብርና ሞገስ  እንደሚያላብስ ተረድቶ ከትናት ልዩነት  ወደ ተቋማዊ አንድነት በማምጣት የጋራ ትግል እና ቀጠናዊ ትስስር በማድረግ  በርካታ ወረዳዎች እና ከተሞች  ነጻ እየወጡ ነው በቀጣይም ነጻ ይወጣሉ። ባለፉት ቀናቶች በሁለቱም ኮሮች ነጻ በወጡ ከተሞችና ወረዳዎች ውይይት ማድረጋችን እሚታወስ ሆኖ  በዛሬው  ዕለት የካቲት 20/2018 ዓ.ም ነጻ ከወጡት ቀጠናዎች መካከል ስማዳ ወረዳ ወገዳ ከተማ  የሐይማኖት አባቶች ፣የሀገር ሽማግሌዎች እና ወጣቶች በተገኙበት ውይይት ማድረግ  እና ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የጋራ ተደርጓል ። ስለሆነም ከህዝብ የተነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች፦ [  ] የማህበረሰብ አገልግሎት ሰጭነትና  የተቋም ጥበቃን በተመለከተ ፤ [  ]  በቀጠናው ላይ ስላለው የመዋቅር ልዩነት ወደ አንድ ስለመምጣትና ተቋማዊ ቅርጽ እንዲይዝ የማድረግ ልዩ ተልኩዎች፤ [  ]  በውጊያ ውስጥ ስለተማርኩ እና እጅ ስለሰጡ  የአገዛዙ አገልጋዬች የምርኮ ሰባዊ መብት አያያዝ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት ወደ አንድ መሐከል ገብተው የፖለተካ ትምህርት ተሰጥቷቸው እንዲወጡ ስለመስራት እና [  ] ከተማውን  በሁለቱም ኮሮች የጋራ ኮማንድ ህዝባዊ አስተዳደር ስለሚመራባቸው ስነ ስርዓታዊ ህጎች ውይይት ተደርጎባቸዋል። በዚህ ህዝባዊ የውይይት መድረክ የአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ልዩ ኦፕሬሽን ኃላፊ አርበኛ የቆዬ አበጀ ፣ ጀኔራል ኃይሌ ዘ ውባንተ ክፍለ ጦር ዋና ወታደራዊ አዛዥ  ኮሚሽነር አበበ መልኬ እንዲሁም አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች አርበኛ አራጋው እንዳለ የአፋብን ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ ምክትል የፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ  ፣ አርበኛ አንተነህ ድረስ የአፋብን ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ ዕቅድና ስትራቴጂ መምሪያ ኃላፊ እና የአፋብን ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል  ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ አመኑ  በተገኙበት  በተነሱ ዝርዝር ጥያቄዎችና ሀሳቦች የጋራ መግባባት ተደርጎባቸው  ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶበት መድረኩ ተቋጭቷል። ድል ለአማራ ፋኖ!!! ድል ለአማራ ህዝብ!!! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፊያለው ደሴ ኮር ህዝብ ግንኙነት !!! የካቲት 20/ 2018 ዓ.ም

ማለቂያ የሌለው ግፍ በኤፍራታ እና አጣዬ ህዝብ ላይ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ የአረመኔው አብይ አህመድ ብልፅግና ስርዓት ወንበር አስጠባቂ የብአዴን ቅጠረኛ ካብኔዎች በአጣዬ ከተማ አስተዳደር  እና ኤፍራታ ግድም ወረዳ  በርግቢ ቀበሌ ፣ አላል ቀበሌ፣ይምላዋ ቀበሌ እንዲሁም ፈረዶ ውሀ ቀበሌ እና ቆሪ ሜዳ ቀበሌ የሚገኙ የአማራ ተወላጅ ነዋሪዎች ላይ አላስፈላጊ እርምጃዎች እና እንግልት እያደረሱበት  ይገኛል። ​ በደቡብ አማራ ቀጠና በአጣዬ ከተማ እና የኤፍራታ ግድም ወረዳ ነዋሪዎች በብልፅግና አመራሮች እየተወሰደ ባለው የቤት ማፍረስ እና ተገዳጅ የውትድርና ምልመላ ሳቢያ ማህበረሰቡ ለከፋ ስደት እና ስቃይ እየተዳረገ ይገኛል። ​ በዚያ በኩል አርሶ አምባ  ቀበሌን በኦነግ ሽኔ እያቃጠሉ ከኋላ መከላከያ በከባድ መሳሪያ ሽፋን ይሰጣቸዋል አጣዬ ከተማ ላይ ደግሞ ከቃጠሎ የተረፈውን ህገወጥ ነው በሚል ተልካሻ ምክነያት የብዓዴን ካድሬወች ይፈርስበታል። ባለፉት ዓመታት በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በተደጋጋሚ በተፈጸመ ጥቃት ቤታቸው የተቃጠለባቸው እና ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ወገኖች ላይ  ዛሬ ደግሞ የብልጽግናን ወንበር በሆዳቸው የተሸከሙ  የአጣዬ ከተማ እና የኤፍራታና ግድም ወረዳ  ካድሬወች አማካኝነት ሌላ መከራ እየደረሰባቸው ከመሆኑም ባለፈ ትላንት  በኦነግ ታጣቂዎች ሲሰደድ እና ሲገደል የኖረን ህዝብ ዛሬ ደግሞ  በገዛ ቀያቸው ስደተኛ ሆነዋል ሲሉ አንድ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ነዋሪ  ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ በወረዳው በተመረጡ ቀበሌዎች እና በአጣዬ ከተማ የሚገኙ ወጣቶች በግድ ታጥቃችሁ ራሳችሁን መከላከል አለባችሁ በሚል ሰበብ ለሚሊሻነት ስልጠና እየታፈሱ ይገኛሉ። ይህንን አስገዳጅ እርምጃ የፈሩ በርካታ ወጣቶች ​ከአካባቢው በመሸሽ ወደ አጎራባች ክልሎችና ከተሞች እየተሰደዱ ሲሆን ​በርካታ ወጣቶች ህይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ወደ አረብ ሀገራት ለመሰደድ እየተገደዱ ይገኛሉ። ​ እንደሚታወቀው ትላንት እናት አባቱን እህት ወንድሙን  በጦርነት ያላጣ ወጣት አጣዬ ላይ የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም ዛሬ ደግሞ የቀረውን ኃይል በግድ ለጦርነት ሰልጥን በማለት እያፈሱት ነው። ይህ ድርጊት አማራን ከምድር ገፅ ለማጥፋት እየተሰራ ያለ የሴራ ፖለተካ ነው ። ይሁን እንጂ ማህበረሰቡ ሰላም እና መልሶ መቋቋም በሚፈልግበት በዚህ ወቅት መሰል እርምጃዎች መወሰዳቸው በአካባቢው ያለውን ማህበራዊ ቀውስ ይበልጥ እያባባሰው ህዝባችን በብልፅግና አረመኔያዊ ስርዓት አላስፈላጊ እንግልት እያደረጉት ይገኛሉ። በሌላ ዜና፦  በኦሮሞ ልዩ ዞን አመራሮች፣ የጅሌ ጥሙጋ ወረዳአመራሮች፣ የኤፍራታና ግድም ወረዳ፣ እንዲሁም የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ካቢኔ ከፍተኛ አመራሮች ትላንት በጀዋሃ ከተማ አስቸኳይ ስብሰባ አድረገው ነበር። በስብሰባው ላይ የተነሱት ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው። የጀዋሃ፣ የጌሶ አንድ፣ የነጌሶ ሁለት እና አጠቃላይ  ጀውሀ ወደ የሸዋሮቢትተፈናቅለው የሄዱ ነዋሪዎች እንዲመለሱ እና ወደ አንድ ወረዳ አስተዳደር እንዲጠቃለሉ መመሪያ አስተላልፈዋል። መሬቱን እናርሳለን በሚል ሰበብ አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ሰው አልባ ለማድረግ እና ህዝቡን ለማፈናቀል አቅዶ እየሰራ ነው ። በ15 ቀናት ውስጥ በሸዋሮቢት እና አካባቢው የሚኖር ህዝብ አካባቢውን ለቆ እንዲወጣ ወይም በአዲሱ አስተዳደር ስር እንዲገባ የሚጠይቅ እና አስገዳጅ  መመሪያዎችም አውርደዋል። ከዚህ በተጨማሪም የጅሌ ጥሙጋ እና የአጣዬ ወረዳ አስተዳደሮች ውሳኔውን በአስገዳጅ ሁኔታ እንደሚፈጽሙ ቃል በመግባታቸው፣ አማራን የማጥፋት እና መሬቱን ወደ ልዩ ዞኑ የመጠቅለል ዘመቻቸውን የመጨረሻ ያሳዩበት ውሳኔ አስተላልፈዋል። የቴሌግራም ገፃችን👉 ሁሌም አዲስ መረጃ እንዲደርሳችሁ ይወዳጁን!! https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ማለቂያ የሌለው ግፍ በኤፍራታ እና አጠየ ህዝብ ላይ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ የአረመኔው አብይ አህመድ ብልፅግና ስርዓት ወንበር አስጠባቂ የብአዴን ቅጠረኛ ካብኔዎች በአጣዬ ከተማ አስተዳደር እና ኤፍራታ ግድም ወረዳ በርግቢ ቀበሌ ፣ አላል ቀበሌ፣ይምላዋ ቀበሌ እንዲሁም ፈረዶ ውሀ ቀበሌ እና ቆሪ ሜዳ ቀበሌ የሚገኙ የአማራ ተወላጅ ነዋሪዎች ላይ አላስፈላጊ እርምጃዎች እና እንግልት እያደረሱበት ይገኛል። ​ በደቡብ አማራ ቀጠና በአጣዬ ከተማ እና የኤፍራታ ግድም ወረዳ ነዋሪዎች በብልፅግና አመራሮች እየተወሰደ ባለው የቤት ማፍረስ እና ተገዳጅ የውትድርና ምልመላ ሳቢያ ማህበረሰቡ ለከፋ ስደት እና ስቃይ እየተዳረገ ይገኛል። ​ በዚያ በኩል አርሶ አምባ ቀበሌን በኦነግ ሽኔ እያቃጠሉ ከኋላ መከላከያ በከባድ መሳሪያ ሽፋን ይሰጣቸዋል አጣዬ ከተማ ላይ ደግሞ ከቃጠሎ የተረፈውን ህገወጥ ነው በሚል ተልካሻ ምክነያት የብዓዴን ካድሬወች ይፈርስበታል። ባለፉት ዓመታት በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በተደጋጋሚ በተፈጸመ ጥቃት ቤታቸው የተቃጠለባቸው እና ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ወገኖች ላይ ዛሬ ደግሞ የብልጽግናን ወንበር በሆዳቸው የተሸከሙ የአጣዬ ከተማ እና የኤፍራታና ግድም ወረዳ ካድሬወች አማካኝነት ሌላ መከራ እየደረሰባቸው ከመሆኑም ባለፈ ትላንት በኦነግ ታጣቂዎች ሲሰደድ እና ሲገደል የኖረን ህዝብ ዛሬ ደግሞ በገዛ ቀያቸው ስደተኛ ሆነዋል ሲሉ አንድ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ነዋሪ ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ በወረዳው በተመረጡ ቀበሌዎች እና በአጣዬ ከተማ የሚገኙ ወጣቶች በግድ ታጥቃችሁ ራሳችሁን መከላከል አለባችሁ በሚል ሰበብ ለሚሊሻነት ስልጠና እየታፈሱ ይገኛሉ። ይህንን አስገዳጅ እርምጃ የፈሩ በርካታ ወጣቶች ​ከአካባቢው በመሸሽ ወደ አጎራባች ክልሎችና ከተሞች እየተሰደዱ ሲሆን ​በርካታ ወጣቶች ህይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ወደ አረብ ሀገራት ለመሰደድ እየተገደዱ ይገኛሉ። ​ እንደሚታወቀው ትላንት እናት አባቱን እህት ወንድሙን በጦርነት ያላጣ ወጣት አጣዬ ላይ የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም ዛሬ ደግሞ የቀረውን ኃይል በግድ ለጦርነት ሰልጥን በማለት እያፈሱት ነው። ይህ ድርጊት አማራን ከምድር ገፅ ለማጥፋት እየተሰራ ያለ የሴራ ፖለተካ ነው ። ይሁን እንጂ ማህበረሰቡ ሰላም እና መልሶ መቋቋም በሚፈልግበት በዚህ ወቅት መሰል እርምጃዎች መወሰዳቸው በአካባቢው ያለውን ማህበራዊ ቀውስ ይበልጥ እያባባሰው ህዝባችን በብልፅግና አረመኔያዊ ስርዓት አላስፈላጊ እንግልት እያደረጉት ይገኛሉ። በሌላ ዜና፦ በኦሮሞ ልዩ ዞን አመራሮች፣ የጅሌ ጥሙጋ ወረዳአመራሮች፣ የኤፍራታና ግድም ወረዳ፣ እንዲሁም የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ካቢኔ ከፍተኛ አመራሮች ትላንት በጀዋሃ ከተማ አስቸኳይ ስብሰባ አድረገው ነበር። በስብሰባው ላይ የተነሱት ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው። የጀዋሃ፣ የጌሶ አንድ፣ የነጌሶ ሁለት እና አጠቃላይ ጀውሀ ወደ የሸዋሮቢትተፈናቅለው የሄዱ ነዋሪዎች እንዲመለሱ እና ወደ አንድ ወረዳ አስተዳደር እንዲጠቃለሉ መመሪያ አስተላልፈዋል። መሬቱን እናርሳለን በሚል ሰበብ አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ሰው አልባ ለማድረግ እና ህዝቡን ለማፈናቀል አቅዶ እየሰራ ነው ። በ15 ቀናት ውስጥ በሸዋሮቢት እና አካባቢው የሚኖር ህዝብ አካባቢውን ለቆ እንዲወጣ ወይም በአዲሱ አስተዳደር ስር እንዲገባ የሚጠይቅ እና አስገዳጅ መመሪያዎችም አውርደዋል። ከዚህ በተጨማሪም የጅሌ ጥሙጋ እና የአጣዬ ወረዳ አስተዳደሮች ውሳኔውን በአስገዳጅ ሁኔታ እንደሚፈጽሙ ቃል በመግባታቸው፣ አማራን የማጥፋት እና መሬቱን ወደ ልዩ ዞኑ የመጠቅለል ዘመቻቸውን የመጨረሻ ያሳዩበት ውሳኔ አስተላልፈዋል።

በኦሮሚያ የቀጠለው የዘር ፍጅት እና የሲኖዶሱ የዝምታ ትብብር‼️ በኦሮሚያ ምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ  ጃዊ ዋጬ ቀባሌ ትናንት 19/06/2018ዓ.ም ከቀኑ 10:00ጀምሮ በታጠቁ በአክራሪ የኦሮሞ ሙስሊሞች በተፈጸመ ጥቃት 21 ኦርቶዶክሳውያን  እና አምሓሮች የተገደሉ ሲሆን  ሰባቱ 7  ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ቀጥራቸው በውል ያልታወቀ ደግሞ የት እንደደረሱ አልታወቀም።የሟቾቹ ቁጥር ከዚህ በላይ ሊጨምር ይችላል። በኦርቶዶክሳውያኑ ላይ ጭፍጨፋ የሚፈጽሙት አክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች የ አማርኛም ኦሮሚኛ ቋንቋ ይናገር ከየትኛውም ብሔር  ይሁን የኦርቶዶክስ  ሃይማኖት ተከታይን ከአርሲ ምድር እናጠፋለን የሚል አቋም ይዘው የሚንቀሳቀሱ  ናቸው።እነዚህ ኀይሎች በከፌዴራል እስከ ቀበሌ ድረስ ባለው በኦህዴድ መንግሥት መዋቅር የሚደገፉ ናቸው በሶሚሊያ ባለው የአይኤስ አይኤስና አልሸባብ ጋር በባሌ በኩል ቀጥታ ግኑኝነት ያላቸው ናቸው።ያልታወቁ ኀይሎች፣ያልታወቁ ታጣቂዎች ወዘተ...የሚለው ዲስኩር  ተቀባይነት የለውም።በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ያላችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮችና ሰብአዊነት የሚሰማችሁ ኢትዮጵያውን ሕዝባችን በሃይማኖቱና በማዕተቡ ምክንያት እየተጨፈጨፈ ዘሩም ከምድረ ገጽ እየጠፋ ነውና  ሕዝባችን ከጥፋት ለመታደግ የበኩላችሁን እንድትወጡ እስካሁን ሲፈጸም ከነበረውና እየተፈጸመ ካለው ወደ ፊት ይጸም ዘንድ ያለው እጅጉን ይከብዳል። ሕዝባችን በሁሉም አቅጣጫ ተከቧል የጅሃድ ነጋሪት ተጎስሞበታል።   #መረጃዎችን #ሸር በማድረግ የሚዲያችንን የድል ራዕይ ያስቀጥሉ! የካቲት 20/2018 ዓ.ም

ሰበር!...የጨፍጫፊውና ወራሪው ዐብይ አህመድ ሰራዊትን መንገድ እየመራ በራያ ቆቦ ወረዳ ንፁኋኖችን በገፍ ሲያስገድል የነበረው ባንዳው አያሌው ጌታሁን ከነ አጃቢዎቹ ተገደለ! ምስራቅ አማራ 102ኛ ኮር 12ኛ ክፍለ ጦር የ2ኛ ሻለቃ አባላቶች ቆቦ ከተማ ሰርገው በመግባት ዛሬ የካቲት 20/2018 ዓ.ም ጧት የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ጋር ወግኖ የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ የነበረው የራያ ቆቦ ወረዳ የታጠቀው ሃይል ዋና አስተባባሪና የገደመዩ ሊቀመንበር አቶ አያሌው ጌታሁን እና ሁለት ግብረ አበሮቹ ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል:: በቀድሞው ዞብል አምባ በአዲሱ አደረጃጀት በ12ኛ ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ አባላቶች ከሁለት ግብረ አበሮቹ ጋር መሃል ቆቦ ከተማ ሰኞ ገበያ ላይ የተደመሰሰው አቶ አያሌው ጌታሁን ባለፉት ሶስት አመታቶች የበርካታ ንፁሃን አማራዎችን ነፍስ የቀጠፈ ሲሆን የፋኖን ፍፁም ትግስትና የምህረት አዋጅም ጭምር ባለመቀበሉ ጊዜውን ጠብቆ በህዝብ ልጆች የማያዳግም እርምጃ ተወስዶበታል::    ከዚህ ጋር ተያይዞም የራያ ቆቦ ወረዳ ሚሊሻዎች ፋኖ ወዳለበት ቀጠና ሄደው መዋጋት ስለማይችሉ ቆቦ ከተማ ሰኞ ገበያ እና ሌሎች የተለያዩ ቦታዎች ላይ ጦር መሳሪያ ያልታጠቁ ንፁሃኖችን እየረሸኑ ይገኛሉ:: በዚህም እስካሁን ሶስት ንፁሃኖች በጥይት መትተዋል:: ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ!

ሰሜን ብርቅዬ ክፍለጦር ሪፎርም አድርጓል!!     ይካቲት 20/2018 ዓ.ም       🔸አፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ ራስ አሞራው ፫ ኮር የሰሜን በርቅዬ ክ/ጦር ለ4 ቀናት ከራስ አሞራው ሶስተኛ  ኮር አስተባባሪ ግብረ-ሀይል ማለትም አርበኛ አስቻለው በለጠ ፣አርበኛ አስምሮ ፍቃዴ ፣ አርበኛ ሸጋ ጌታቸው ፣ አርበኛ አስፋው ሰርፀ  ፣አርበኛ እያቸው ብርሃኑ፣ ከኮሩ ከፍተኛ አመራር ጋር በመሆን ጥልቅ ግምገማና ውይይት በማድረግ፣ የስራ ተግዳሮቶችን እና መልካም አጋጣሚዎችን በመለየት ለቀጣይ ክፍለጦሯን በሁሉም ዘርፍ ሁለንተናዊ የድርጅት መርህን በተከተለ መልኩ ስራዎችን እንድትፈፅም ማድረግና ለውጤት መታተር እንደሚገባ የጋራ መግባባት ላይ መድረስ ተችሏል። በጥልቅ ግምገማ ማጥራትና ማብቃት የሰሜን ብርቅየ ክ/ጦር መልካም ስራዎችንና  ተሞክሮዎችን በማድነቅ እንዲሁም እውቅና በመስጠት አድናቆትን ያገኙ ሲሆን በሁለንተናዊው የስራ ዘርፍ ተግዳሮት ሆነው የማያሰሩ እንቅፋቶችን በመለየት የቀጣይ ድርጅታዊ አቅጣጫ በማስቀመጥ ችሎታንና አቅምን ባማከለ እና ለተሻለ ግዳጅ በሚያመች መልኩ መሪዎችን እንደገና ማደራጀት (Reform) በተሳካ ሁኔታ መስራት ተችሏል። በወቅቱም የአፋብን ምክትል ሊቀመንበር እና ለወታደራዊ ጉዳዮች መምሪያ  ኃላፊ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ ተገኝተው ለተመረጡ የክፍለጦርና የብርጌድ አመራሮች መልዕክት አስተላልፏል። "በአንድ በኩል እያደራጀን እና እያሰለጠን በሌላ በኩል እየተዋጋን እዚህ ደረጃ ደርሰናል የያዝነው ዓለማ የተከበረ ነው እንኳን ወገን ጠላት ያከብረዋል " እናተ የራስ ገብሬ፣ የደጃች ውቤ ልጆች ናቹህ፣ አባቶቻቹህ ሃገር አሰቀጥለዋል የአባቶቻቹህን ታሪክ እንድታስቀጥሉ አደራ ማለት እፈልጋለው ። አርበኛ ሀብቴ ወልዴ ከተናገረው የተወሰደ ! ከዚህ በተጨማሪ የሰሜን ብርቅየ ክ/ጦር  ሪፎርም በተሳካ ሁኔታ መስራት ተችሏል።           💎የክ/ጦር ሪፎርም 1ኛ    አርበኛ   አድኖ   ዋሴ  ዋና አዛዥ 2ኛ  አርበኛ     ፃዲቅ   ምትኬ   ም/ል አዛዥ 3ኛ   አርበኛ    ጌጡ  መልካሙ  ዘመቻ አዛዥ 4ኛ   አርበኛ    ታዴ    ጥጋቡ     ም/ዘመቻ 5ኛ    አርበኛ   ንጉስ   አዲስ    ህ/ግንኙነት 6ኛ     አርበኛ  ደማሙ  ነጠረ    ፖለቲካ ዘርፍ 7ኛ     አርበኛ   ደስታው   አስማረ   ፋይናንስ 8ኛ      አርበኛ   ኝደጉ      እሙሃይ   ሎጅስቲክ 9ኛ      አርበኛ   ወንድሙነይ   ፈንቴ  ስልጠና 10ኛ    አርበኛ   በላይ   መድፉ  ልዩ ኦፕሬሽን 11ኛ     አርበኛ    ሽቤ  ነጋሽ  የሰው ሃይል 12ኛ     አርበኛ    ፍቃድ  መሰረት ህግ መምሪያ 13ኛ      አርበኛ    ሻምበል ይመር  ህ/አስተዳደር 14ኛ      አርበኛ    አዲሱ  አወቀ  አደረጃጀት 15ኛ       አርበኛ   ዳኘው  በአካል  ፅ/ቤት የተሰራውን የመሪዎች ሪፎርም ሁሉም የሰራዊት አባላት በሙሉ ድምፅ ከማፅደቃቸው በተጨማሪ ሁሉም የክ/ጦር አመራሮች በሰራዊቱ ፊት እንዲሁም ፣ የዕዙና የኮር አመራር ባሉበት በታማኝነት፣ በፍታዊነት፣ በቅንነት፣ እዝ እና ሰንሰለትን በመጠበቅ ከትናንት ተግዳሮቶቻችን ተምረን  ጠንካራ ጎኖቻችን የበለጠ አጠንክረን በተሻለ የስራ አፈፃፀም የአማራን የህልውና ትግል አሸናፊ ሆኖ የድል ችቦ ለማብራት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳንል አማራዊ ግዴታችን እንወጣለን ሲሉ ቃል በመግባት የማጥራትና ማብቃት ሂደቱ በስኬት ተጠናቋል።                   ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!                 አፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ

ፀሐይ በጎጃም ሰማይ ላይ ዝቅ ብላ ስታዘቅዝቅ፣ በተከበሩት የጀግኖች መንደር በበላይ ዘለቀ የልጅ ልጆች ምድር አንድ አዲስ ታሪክ እየተፃፈ ይገኛል። በዚያ የታሪክ ማህደር ውስጥ ደግሞ ስሙ እንደ ነጎድጓድ የሚሰማው አርበኛ ፋኖ ሀብታሙ የሱፍ ይገኛል። ሀብታሙ ተራ ተዋጊ አይደለም፤ እርሱ ከጥንቶቹ አናብስት የተገኘ፣ የወገኑን ስቃይ በዝምታ ማየት ያልቻለ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው። ​ አረመኔው አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ የህልውና አደጋ ደቅኖ፣ ታሪኩንና ማንነቱን ከምድር ገፅ ለማጥፋት ረዥም መንገድ ተጉዞ ሴራውን በዘረጋበት ወቅት፣ ሀብታሙ የሱፍ "በቃ!" ብሎ ተነስቷል። ​አንዳንዶች በክፉ ምኞት "በአማራ ግዛት የሙስሊም ፋኖ የለም" እያሉ የልዩነትን መርዝ ሊረጩ ቢሞክሩም፣ ሀብታሙ ግን በተግባሩ ምላሽ ሰጠ። የሀብታሙ እስልምና ለሀገሩና ለወገኑ ያለው ፍቅር ማገር እንጂ ለልዩነት ግድግዳ አልሆነም። እርሱ በአንድ እጁ መስቀል የያዘውን ወንድሙን አቅፎ፣ በሌላ እጁ ደግሞ የነፃነትን አንግቦ ከውዱ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች እየተዋደቀ ይገኛል። ​ ​በጦር ሜዳው ላይ የጠላት ቅጥረኞች ስሙን ሲሰሙ ይንቀጠቀጣሉ። ከ30,000 በላይ የሚሆኑ የገዥው ስርዓት የሳይበር ጥማቶኞች ሀብታሙንና ጓዶቹን ይፈሯቸዋል። ለምን ቢባል? ​ሀብታሙ የሚዋጋው ለደሞዝ ሳይሆን ለነፃነት በመሆኑ ለህዝቡ ያለው ፍቅርና ለምድሩ ያለው ታማኝነት የማይበገሩ ምሽጎች ስለሆኑ። የጥንቶቹን "ትንፌሾች" ወኔ ወርሶ የሞትን ጽዋ ለመጠጣት የማይፈራ አንበሳ በመሆኑ። ​ዛሬ ሀብታሙ የሱፍ በዱር በገደሉ እየተንቀሳቀሰ የአማራን ህዝብ ነፃነት ወደ ከፍታው ማማ ለማውጣት ሌት ተቀን እየሰራ ይገኛል። እርሱና ጓዶቹ የሚከፍሉት መስዋዕትነት የነገዋን ኢትዮጵያ በፅኑ መሰረት ላይ ለመገንባት ነው። በሀብታሙ ክንድ ውስጥ የሺዎች ድምፅ አለ፤ በልቡ ውስጥ ደግሞ የተገፋው ህዝብ ተስፋ አለ። ​"እኛ የምንዋጋው ስለማንነታችን ነው፤ እኛ የምንሞተው ልጆቻችን እንዲሁም አማራ በነፃነት እንዲኖሩ ነው! አርበኛ ሀብታሙ የሱፍ ይለናል። Dawit Amhara

ድሉ ቀጥሏል ! --- የዐብይ አህመድ ሰራዊት "ሳንቃ " በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ በፋኖ ተደምስሶ የተረፈው ፈርጥጦ የሚመካበትን ምሽግ ፋኖ ተቆጣጥሮታል።

ሰውየው ደግሞ ሌላ የሚማረክ አዳዲስ መሣሪያ ለማምጣት ወደ አዘርባጃን ሄዷል‼️ አርበኛ ሚናስ አለማየሁን ጨምሮ ሌሎች የበላይ ዘለቀ ዕዝ ወታደራዊ አመራሮች ከሰራዊታቸው ጋር በመሆን በሻሁራ ግንባር ከማረኳቸው ዶሽቃ መሣሪያዎች መካከል። የቴሌግራም ገፃችን👉 ሁሌም አዲስ መረጃ እንዲደርሳችሁ ይወዳጁን!! https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ሰውየው ደግሞ ሌላ የሚማረክ አዳዲስ መሣሪያ ለማምጣት ወደ አዘርባጃን ሄዷል‼️ አርበኛ ሚናስ አለማየሁን ጨምሮ ሌሎች የበላይ ዘለቀ ዕዝ ወታደራዊ አመራሮች ከሰራዊታቸው ጋር በመሆን በሻሁራ ግንባር ከማረኳቸው ዶሽቃ መሣሪያዎች መካከል። 20/ዐ6/2018 ዓ.ም