uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Відкрити в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Показати більше
4 389
Підписники
-324 години
+2587 днів
+1 43630 днів
Архів дописів
ያልተዘመረለት_ጀግና_ አርበኛ አማረ ታዘዘ‼️ "በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ለአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈሉ ያሉ በርካታ ጀግናች አሉ። በዚህ ክፍለጦር በህዝብ ግንኙነት ኃላፊነት ከመስራትም በላይ አማረ ታዘዘ  በሚመራው ክፍለጦር አማራን ሌያጠፋ ከመጣው የአገዛዙ ጦር ሰባቂ ያልተደመሰሰ ኃይል የለም። ከአጎራባች ከአፄ  ይኩኑአምላክ ክፍለ ጦርና ከሌሎች ክፈለ ጦር ጋር በመሆን የአሸባሪውን ሀይል አርበድብደው ቀጠውታል ። በሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ጀብድ እንዲፈፅም በዋናነት ከሚያዋጉት መካከል አርበኛ ፍኖ አማረ ታዘዘ ሁሌም የአንበሳውን የፋኖን ድርሻ ከሚወስዱት ጀግኖች አንዱ ነው። የተመሰከረለት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ እንደ አይኑ ብሌን የሚያያቸው ልጆቹ በአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሚኒሻና በብርሃኑ ጁላ ዳይፐር መከላከያ ተይዘውበት ከልጆቹ ይልቅ የአማራን ሶቆቃን የሚያስብ ጀግና አዋጊ ነው። ጠላት አማር ታዘዘ መጣ ሲባል ሽንት በሽንት ነው የሚሆነው ።  እጅግ በጣም ትሁት ፣እጅግ በጣም ቆራጥ፣እጅግ በጣም ተዋጊ  እጅጉን ከእራሱ ይልቅ የሰውን ስንለቦና አንብቦ የሚረዳ ልበ መልካም የአማራ የቁርጥ ቀን ልጀ በመሆን ሁሌም ወደ ፊት እንጅ ወደ ኃላ መመለስ የማያምን አርበኛ ፋኖ የሽዋው አናብስት የሚኒልክ ልጅ ዘመን የወለደው ጀግናቸን ነህ የአማራ ህዝብ በጣም ያከብርሃል‼️" አርበኛ ፋኖ አማረ ታዘዘ  ጀግንነትን፣ታማኝነት፣አዛኝነትን ሁሉንነገር አሟልቶ እግዚያብሄር የፈጠረው የአስራት ወልድየስ አገር ሽዋ ያፈራችሁ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው💪 በአርበኛ ፋኖ አማረ ታዘዘ  መሪነት በአጣዬ ዙሪያ ምድር ላይ የአገዛዙ ኃይል በዙ ጦር ተደምስሷል‼️ አርበኛ ፋኖ አማረ ታዘዘ በአሁኑ ሰዓት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ  ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የአንበሳውን ድርሻ  በመሆን ህዝቡን እያገለገለ ይገኛል‼️ #እረጅም_እድሜ_እና_ጤና_ለጀግናችን ይሁን‼️ 19/03/2018 ዓ.ም ዳዊት ተመስገን በአማራ ፋኖ ጉዳይ መረጃ ከፈለጉ ከታች ካሉት የቴሌግራም ቻናል join ያድርጉ👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ከአማራ ማህጸን ወተው ማንነታቸውን በገንዘብ በመሸጥ ከአገዛዙ ጋር በመወገን የወለጋን አማራ የሚያሳድዱ አካላትን ማጋለጣችን እንቀጥላለን አንድ ቀን ደግሞ በሞት አይፈሬዎቹና አልሞ ተኳሾቹ የወለጋ ፋኖ
+1
ከአማራ ማህጸን ወተው ማንነታቸውን በገንዘብ በመሸጥ  ከአገዛዙ ጋር በመወገን የወለጋን አማራ የሚያሳድዱ አካላትን ማጋለጣችን እንቀጥላለን አንድ ቀን ደግሞ በሞት አይፈሬዎቹና አልሞ ተኳሾቹ የወለጋ ፋኖዎች እስከ ወዲያኛው ትሸኛላቹህ። ይህ ግለሰብ  በለጠ-ያረጋል ይባላል ኗሪነቱ ምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቶ ጊዳ ወረዳ ሜጢ ቀበሌ ልዩ ስሟ   ፎቅ መደሀኒያለም ሲሆን በስራውም  ነጋዴ እንደሆነ የገለጹልን የመረጃ ምንጮቻችን ፋኖን ማጥፋት አለብን እያለ የፋኖ ዘመድ ናቸው የተባሉ ወገንቻችንን እያሳደደ ለአገዛዙ ሲጠቁምና ምንገድ ሲመራ የሚውል ግለሰብ መሆኑን ገልጸውልናል። በአሁኑ ስዓትም ከመንግስት አካላት ጋር ሆኖ በኡኬ ከተማ ሆቴል ተቀምጦ ፋኖን ማጥፋት አለብን እያለ እየመከረ ያለ  ቀንደኛ የአማራ ጥላት መሆኑን ምንጮቻችንን የገለጹልን ሲሆን ብዙ ወገኖቻችንም በዝህ ሰው እጅ ተይዘው የተረሸኑና ደብዛቸው የጠፋም እንዳሉ አክለው ገልጸውልናል። ህዳር 19/2018ዓ.ም     

የብልፅግና ሠራዊት ላይመለስ መፍረሱን ቀጥሏል! ህዳር 19/2018 ዓ.ም የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ስቦ ማስከዳትን በአግባቡ አየተጠቀመበት ይገኛል። 1.አ
+1
የብልፅግና ሠራዊት ላይመለስ መፍረሱን ቀጥሏል! ህዳር 19/2018 ዓ.ም የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ስቦ ማስከዳትን በአግባቡ አየተጠቀመበት ይገኛል። 1.አረጋ አበባው ኮሪያ ክላሽ 150 የክላሽ ጥይት 2.መልሰው ክንዱ  ኮሪያ ክላሽ፣ 90 ጥይት በመያዝ ፈለገ ብርሃን ከተማ 14ኛ ክ/ጦር  3.ሸግየ ዳኝ ከግንደወይን ከተማ ምኒሻ መዋቅር አብራራው መሳሪያ ከ30 የብሬን     በአጠቃላይ 240 የክላሽ እና 30 የብሬን በድምሩ 270 ጥይት በመያዝ አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስተስፋ የቴወድሮስ እዝ 2ዐ1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ህዳር 19/2018ዓ.ም

#Alert❗️ በሁሉም አካባቢዎች ያላችሁ አማራዎች(በተለይ ክረምቱን ስታርሱ የከረማችሁ) በሙሉ፦ ስትለፉና ስትደክሙ የከረማችሁትን ምርታችሁን ለመሰብሰብና ለማጓጓዝ ከመቸውም ጊዜ በላይ አንድ ሆናችሁ
#Alert❗️ በሁሉም አካባቢዎች ያላችሁ አማራዎች(በተለይ ክረምቱን ስታርሱ የከረማችሁ) በሙሉ፦ ስትለፉና ስትደክሙ የከረማችሁትን ምርታችሁን ለመሰብሰብና ለማጓጓዝ ከመቸውም ጊዜ በላይ አንድ ሆናችሁ ቁሙ።በዚህ ወቅት ምርት የሚሰበሰብበት ስለሆነ ከክልላችሁ ውጭ ሂዳችሁ ያመረታችሁ አማራዎች ምርታችሁን ለመዝረፍ በየቦታው እየተደራጀ እንደሚመጣ ማወቅ አለባችው።ከሰሞኑ በመተከል ዞን እየተደረገ ያለው ይሄው ነው።ከመቸውም ጊዜ በላይ ያመረታችሁትን ምርት ለዘራፊ ላለመስጠት እየተደራጃችሁ ስራችሁን መስራት አለባችሁ።በተለይ ሚስቶቻችሁንና ህጻናት ልጆቻችሁን ወደተሻለ ሰላም ወዳለበት ቦታ መወሰዳችሁን እንዳትዘነጉ።ከዛውጭ በየሄዳችሁበት አካባቢ በጋራ በመሆንና በመተጋገዝ የለፋችሁበትን ምርት ለማንም ሳትሰጡ ወደክልላችሁ እንድታስገቡ እንላለን።በሁሉም አካባቢ ባሉን የፋኖ መዋቅሮች ያሉ አባላቶች ሁሉ እናንተን ለማገዝ ዝግጁ መሆናችንን በመግለጽ መረጃዎችን በማድረስ እንድትተባበሩ እንገልጻለን። ዴቭ

"ማነው ፍርሃትን ያስተማረን" ራስ አርበኛ ዘመኔ ካሴ !! አርበኛ ዘመነ ካሴ በአንድ ወቅት ሲናገር እሬሳ እየቆጠሩ ሞትን እየጠበቁ የስጋት ባህር ውስጥ ቆሞ የራስን ተራ መጠበቅ ተምበርክኮ መኖርን ማ
"ማነው ፍርሃትን ያስተማረን" ራስ አርበኛ ዘመኔ ካሴ !! አርበኛ ዘመነ ካሴ በአንድ ወቅት ሲናገር እሬሳ እየቆጠሩ ሞትን እየጠበቁ የስጋት ባህር ውስጥ ቆሞ የራስን ተራ መጠበቅ ተምበርክኮ መኖርን ማነው ያስተማረን? መለማመጥን መሽቆጥቆጥን ማነው ያስተማረን?ልመና ለምኖ ነፃነትን ተመፅውቶ መኖርን ማነው ያስለመደን? ማነው ፍርሀትን ለዚህ ተውልድ ያስተማረው? ማነው ምቀኝነትን ያስለመደን? ማነው? ወንድም ወንድሙን ጠልፎ ጥሎ መርካትን ያስተማረን? ማነው ሲገሉን እንበዛለን የሚል የፈሪ ቋንቋ ለከንፈራችን ያስለመደው? ማነው ሞትን ያለማመደን? አንዴ 200 አማራ ታርዶ ሲያድር ዝም!! ሌላ ጊዜ 168 አማራ ወለጋ ሲገደል ዝም። ምክንያቱም ቁጥር አለማምደውን 200 ጣሪያ አለኣ! ማነው ይሄን ሞት የሚያቆመው!? ማነው ይሄን የመከራ ዘመን የሚቋጨው ብለን ከጠየቅን እኛው ነን። ከሚቀጥለው ክረምት ያሁኑ ይሻላል እያሉ መኖር ማብቃት አለበት። በክርስቶስ አምሳል፣ በአርዓያ ስላሴ ተፈጥረን ማንም ነፃነት እየመፀወተን ልንኖር አይገባም። ሲፈልጉ በመቶዎች ሲፈልጉ በሺዎች እየገደሉን አንቀጥልም ብሎን ነበር ። ዛሬስ.......? ዛሬም አስከሬን ቆጠራ ላይ ነን። ዛሬም የጠላቶቻችንን የአገዳደል ፣የጭካኔ ደረጃ ምደባ ላይ ነን። ዛሬም ከጠላት ይልቅ ክንዳችን ወገን ላይ እንደበረታ ነው። አረ እንዳውም አሁን አሁንስ ወገን እና ጠላትም ድምበሩ ጠፍቷል። ወዳጄ የጠላቶቻችንን ጭካኔ እና የጥፋት አላማ የተረዳው ፋኖ በየ አቅጣጫው እየተፋለመ ነው። ምናልባት የውጊያውን ቪዲዮ እንደተከታታይ ፊልም ሳሎን ድረስ እንዲመጣላችሁ የምትመኙ ቅንጡዎች ለሳምንት ጎራ ብላችሁ ጎብኙን እና በራሳችሁ ስልክ ፊልም ትቀርፃላችሁ።

"ማነው ፍርሃትን ያስተማረን" ራስ አርበኛ ዘመኔ ካሴ !! አርበኛ ዘመነ ካሴ በአንድ ወቅት ሲናገር እሬሳ እየቆጠሩ ሞትን እየጠበቁ የስጋት ባህር ውስጥ ቆሞ የራስን ተራ መጠበቅ ተምበርክኮ መኖርን ማነው ያስተማረን? መለማመጥን መሽቆጥቆጥን ማነው ያስተማረን?ልመና ለምኖ ነፃነትን ተመፅውቶ መኖርን ማነው ያስለመደን? ማነው ፍርሀትን ለዚህ ተውልድ ያስተማረው? ማነው ምቀኝነትን ያስለመደን? ማነው? ወንድም ወንድሙን ጠልፎ ጥሎ መርካትን ያስተማረን? ማነው ሲገሉን እንበዛለን የሚል የፈሪ ቋንቋ ለከንፈራችን ያስለመደው? ማነው ሞትን ያለማመደን? አንዴ 200 አማራ ታርዶ ሲያድር ዝም!! ሌላ ጊዜ 168 አማራ ወለጋ ሲገደል ዝም። ምክንያቱም ቁጥር አለማምደውን 200 ጣሪያ አለኣ! ማነው ይሄን ሞት የሚያቆመው!? ማነው ይሄን የመከራ ዘመን የሚቋጨው ብለን ከጠየቅን እኛው ነን። ከሚቀጥለው ክረምት ያሁኑ ይሻላል እያሉ መኖር ማብቃት አለበት። በክርስቶስ አምሳል፣ በአርዓያ ስላሴ ተፈጥረን ማንም ነፃነት እየመፀወተን ልንኖር አይገባም። ሲፈልጉ በመቶዎች ሲፈልጉ በሺዎች እየገደሉን አንቀጥልም ብሎን ነበር ። ዛሬስ.......? ዛሬም አስከሬን ቆጠራ ላይ ነን። ዛሬም የጠላቶቻችንን የአገዳደል ፣የጭካኔ ደረጃ ምደባ ላይ ነን። ዛሬም ከጠላት ይልቅ ክንዳችን ወገን ላይ እንደበረታ ነው። አረ እንዳውም አሁን አሁንስ ወገን እና ጠላትም ድምበሩ ጠፍቷል። ወዳጄ የጠላቶቻችንን ጭካኔ እና የጥፋት አላማ የተረዳው ፋኖ በየ አቅጣጫው እየተፋለመ ነው። ምናልባት የውጊያውን ቪዲዮ እንደተከታታይ ፊልም ሳሎን ድረስ እንዲመጣላችሁ የምትመኙ ቅንጡዎች ለሳምንት ጎራ ብላችሁ ጎብኙን እና በራሳችሁ ስልክ ፊልም ትቀርፃላችሁ።

የመጨረሻዋ ሳቅ እየቀረበችን ነው ከመሪየ አርበኛ ዘመነ ካሴ ባውቄ ጋር💪 የካሴ ባውቄ ልጅ💪💪💪
የመጨረሻዋ ሳቅ እየቀረበችን ነው ከመሪየ አርበኛ ዘመነ ካሴ ባውቄ ጋር💪 የካሴ ባውቄ ልጅ💪💪💪

አሳዛኝ ዜና!! በዛሬው ዕለት በ19/03/2018 ዓም፣ ከቀኑ ሰባት ሰዓት የብልጽግናው ጡት ቆራጩ ሰራዊት፣ ደምበጫ ወረዳ የወጀት አንደኛ ደረጃ ት/ቤትን በእሳት አውድሞታል ሲሉ የአይን እማኞች ገልጸዋል።

አማራነትና ፋኖነት  ከመንፈሳዊ ማንነት እስከ ታሪካዊ ትግል ያደረገ እያደረገም የሚገኝ ሽዋ ያፈራቹ የ35 አመት እድሜ ባለፀጋ ጀግና ኢሳያስ ደመቀ አማራነትና ፋኖነት የሚለው የቃላት ውህደት፣ የልብ ማንነትና የመንፈሳዊ ቅድመ ትርጉም ያለው ቃል መሆናችን የሚያምን ውድ ህይወት ለአማራ ህዝብ እየሰጠ ያለ ከታላቁ ከተማ ተነስቶ፣ ኢሳያስ ደመቀ ትንታጉ  እንደፋኖ ትግል ቡዙ ያልተነገረለት የአማራ ፋኖ አድነት በ2014 አ.ም የፋኖ ምስረታ መነሻ ምርጫ ባደረጓት ጓንግ ወንዝ(ሱዳን ደንበር ላይ) ሸዋን እንደቀጠና ወክሎ አንድነት እንዲሰራ ሉዑኩን ሲመሩ ከነበሩት ጀግኖች ወንድሞቻችን አንዱ  ሆኖም ከውቤቷ ባህር ዳር ከትግሉ መስራችና ጓዶቹ ጋር፣ የአማራ ህልውና ሰኔ 20፣ 2014 ዓ.ም ቀን የጀመረው ያስጀመረው ታሪካዊ እና መንፈሳዊ እንቅስቃሴ እንዲሆን ያደረገ። ዘመን ያፈራችው የአማራው አለኝታ ባለ ማህተቡ ታጋይ አርበኛ የተባለለት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር መስራችና የሽዋ ዕዝ ምክትል አዛዥ ቅን አሳቢ ንግግር መልካም  የፋኖንና የአማራን የህልውና ውህደት የጀመረው የሽዋ አናብስት፣ ልበ ሙሉው የአማራው ጀግና አማራነት በአማራ ህዝብ ታሪክ፣ ባህል እና መንፈሳዊ እምነት ላይ ያለውን ግንኙነት፣ እንደ መንግሥታት መሠረት፣ እንደ ሀብትና እውቀት ምንጭ ያቆመ የኢትዮጵያ ታሪክ ለቀጣዩ ምዕራፍ ለውድ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በጀግንነትና በበሳል ጥበብ እያስተላለፉ ያለ ፋኖነትም በመንፈሳዊ የጀግናነት መንፈስ፣ በነፃነት ምኞት፣ በመብት መጠየቅ ፣ እና በአገርነት ወዳነት ድንበር ከማይሰብረው የትግል ጓዶቹ ጋር በመሆን የሽዋው አንበሳ የአማራው ምልክት የሆነ "ፋኖ" ተብሎ የሚጠራው እንደ ወታደራዊ አካል ሳይሆን፣ እንደ መንፈሳዊ ኃይል አቅም ገንብቶ እንዲኖር ያደረገ። የአማራ ህዝብ ከታሪካዊ መብትና መኖር ጋር ግንዛቤን ለመጠበቅ፣ በተለያዩ መንገዶች የተነሳ የብሄራዊ ድጋፍ ትልቅ ስራን የስራ፣ የበረከት አምደ መሆን ያሳየ። አማራነት በልቦናና በእምነት የተቀመጠ ማንነት መሆኑን ያንፀባረቀ ፤ ፋኖነትም በዚህ መሠረት የተወለደ የልብ ውጤት፣ የመንፈሳዊ ጠባቂ ኃይል ነው ብሎ የሚያምን ዘመን ያፈራችው የጅግንነትን ድርሻ የወሰደ መንፈሳዊ ጥበብን የተላበሰ፣ በአማራ ህዝብ የታሪኩን ጠባቂ ተዋናይ መሆኑን እና ፋኖ እንደ ሕዝባዊ መንፈሳዊ ኃይል መቆጠር እንዲሁም እንደ ዘመናዊ የጀግናነት  ምልክት መሆኑን ያሳየ። ከሞርታር፣ከዲሽቃ፣ከብሬን፣ከስናይፐር እንዲሁም ከክላሽ መሳሪያዎች ውድ የአማራን ልጆቹ በሽዋ መሬት ታጥቆ ያስታጠቀ አዋጊዎች ከተዋጊዉ ጋር እየተናበቡ" ግፋ አንበሳዬ፣ግንባሩ በለዉ"  እያሉ ዉጊያዉ ልክ ጥዋት ሲነጋ ለፈጣሪያቸው በሚጣፍጥ ዜማ እንደሚያዜሙ ወፎች የሚያዜም ጠላት አዙሮ የሚደፋ ማሸነፍ እንጅ መሸነፋ የማያስደስተው ጀግና። ቆንጆዎቹ በጀርባዉ ተመልከት እያሉ ጠላትን በአፍ ጢሙ የሚደፋ የጥይት እና የመሳሪያ ምርኮዎች የሚሰበሰብ ማህብረሰቡ ከጀርባም ከፊትም ሁኖ "አይዞህ አንተ" እንዲል የህዝቡን ማዕበል በቅን ልቡ የገነባ ቤቱ ድርስ የማታገኘዉን እርካታ ሊያጠፋህ የመጣዉ ጠላት ደሙ ሲፈስ በቁሙ ሲገነደስ እያየ ሲቃዉን ስሜቱን በአሪፉ በወኔ የሚገልጸው ኢሳያስ ደመቀ የመሪነት ሌላኛው ብቃትና መመዘኛ ሌሎች መሪዎችን ማፍራት መቻልና አቅማቸውን እንዲጠቀሙ ማስቻል ነው። ኢሳያስ በሚመራው ተቋም ማለትም በሽዋ መሬት ፣ ኢሳያስ በሚመራው ትግል ውስጥ የሚደነቅ ብቃት ያላቸው መሪዎች ከፊት ተሰልፈው እነሱ እንዲወጡና የጀግናን ባለቤት እንዲወስዱ እያደረገ ያለ የሚያደርግም እነሆ፣ በጥሩ መንፈስ የተሞላ ፍላጎት መሆኑን ያሳየ ውድ አርበኛ መሪ ከእስርና ከጭቆና ወደ ነፃነት የተነሳ ጀግና መሰናከል ያልገደበው ለትውልድ ምስጢራዊ መምሪያ የሆነ በብልፅግና ማጎሪያ ሰባታሜን እስር ቤት እስከ አማራ ነፃነት ወደ አማራ መሬት ተመልሶ ከሚኒልክ መናገሻ መንደር ከሆነችው ጋዲሎ ትንሽ መንደር ተወልዶ  አማራነትና ፋኖነት ቀና ያድረገ እያደረገም ያለ የአባቶቹን አደራ የተቀበለ። በዘር በጎሳ የማያምን አንድ አማራን መሰረት የአደረገ የአፂ ሚኒልክ ፥ የአሳምነው ልጅ ፥የቴዎድሮስ ልጅ ደግሞም የበላይ ገድልን ሰርቶ ገድል የሚያሰራ ዛሬ በአማራ መሬት ላይ ኢሳያስ ብሉ ስሙን እንዲወራ፣ ስራ በቅን አሳቤ፣ ስዋጋ በህዝብ ክብር የሚለውጥ ከአካል እና ከመንፈስ በላይ፣ ነፃነት ተሻግሮ የሚያሻግር። ዘመን እንዲወልድ የወለደው ጀግና የአማራ ልጅ በደም እና በኃብት ሳይሆን፣ በእውነት ነፃነት የተገኘ የቀና አንደበት በመናገር፣ የአንድነትን መሪ የሆነ እምነቱ የነጻነት እውን ያደረገ ህልውናው የአማራ ወገን መብትና ትውልድ የሚተረፍበት፣ ዘመን ዛሬ በእራሱ ያደረገ አማራ አንዳይሰናከል እያደረገ ያለ ተዋግቶ  የሚያዋጋ የአማራው ደመላሽ የጠላት ማርከሻ ባለ ምዕጡቁ የዛሬ የአማራ ባለውለታ የነገ አገር ተረካቤ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና ምክትል መሪ  የሰባት ለስባ ክፍለ ጦር መስራች  የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ምክትል መሪ ኢሳያስ ደመቀ መንግሥቱ ዳዊት ተመስገን

በኢትዮጵያ ገፀ-ምድር መሀል ስፍራ ላይ ከምትገኘውና በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ካላቸው፣ የብዙ ነገስታትና ጀግኖች- የሀበሻ ምድር ከሆነችው "ሸዋ" የበቀለው ፣ በዓለማቀፍ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ዝና ካላቸውና የጥቁሮች የነጻነት ምልክት ከሆኑት አጼ-ሚኒሊክ ቀዬ የአመጸኞቹን ውሀ እየጠጣ ያደገው፣ የአባቶቹን የነልጅ አበበ፣ አስማረ ዳኜና እሸቴ ሞገስ ወኔን የለበሰው ዝምተኛው ተአምር-ሰሪ አርበኛ ፋኖ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብሀ) አባልና የሸዋ ቀጠና መሪ ሲሆን በሀገራችን ካሉ ታላቅ ዩኒቨርስቲ በኢንጂነሪንግ ሙያ በከፍተኛ ማእረግ ተመርቋል ይላል ከግል ፋይሉ ያገኘነው መረጃ። ይሁን እንጅ በሀገራችን በእጅጉ ተንሰራፍቶ የሚገኘው ዘር ተኮር የብሄር ፖለቲካ፣ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ የተጫነውና የቀጠለው ዘርፈ-ብዙ የመከራ ቀንበር የግል ህይወቱን በመተው ወታደራዊና ፖለቲካዊ ትግል ውስጥ እንዲገባ አስገድዶታል። ከዚህም ጋር በተያያዘ ከባለፈው የፌደራል መንግስቱና የህወሀት በአማራ ህዝብ ላይ ካደረጉት የሴራ ወረራ ጀምሮ የወገኑን ስቃይ ለማቃለል ሲል እስከዚች ሰአት ድረስ በዱር በገደል ከጠላት ጋር እየተዋደቀ ይገኛል። አርበኛ ፋኖ ኢንጂነር ደሳለኝ እጅግ ደፋር ግን ደግሞ ጥበበኛ ከሚባሉ ጥቂት ወጣት የፋኖ መሪዎች አንዱ ሲሆን ለዓላማው ካለው ቁርጠኝነት በተጨማሪ ለወገኑና ለጓዶቹ ያለው ተአማኝነትና ሀቀኝነት በእጅጉ እንዲወደድ አድርጎታል። እሱ ብቻ አይደለም ያስወደደው፤ ይልቁንም አሁን ላይ የተጋረጡበትና ወደፊት የተደቀነበትን የአማራን ህዝብ ስቃይ በሚገባ የተረዳና ለዚህ የወገን ስቃይ መፍትሔ ለመሆን ራሱን ግንባር ቀደም ተሰላፊ ያደረገ፣ ራሱን ለወገኑ አሳልፎ የሰጠ የተግባር ሰው በመሆኑም ጭምር እንጅ። የአርበኛ ፋኖ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ ቁርጠኝነት፣ በእያንዳንዱ ለአማራ ህዝብና ለኢትዮጵያ አንድነት ይጠቅማል በሚላቸው ውሳኔውና እንቅስቃሴው ላይ በግልጽ የሚታይ ሲሆን፤ የሌሎችን ሀሳብ ወይም የብዝሃነትንና ልዩነትን ተፈጥሮአዊነት እንዲሁም የአንድነትን ጠቃሚነት በእጅጉ የተረዳ አስተዋይ መሪ ነው። በዚህም በጓደኞቹ ደጋግሞ እንደሚነሳው ባለራዕይነቱ፣ አይበገሬነቱና የአሸናፊነት ስነልቦናው እንዳለ ሆኖ፤ ለማህበረሰቡና ለጓዶቹ የሚሰጠው ክብርና ዋጋ ሁሌም የሚናፈቅና ተፈላጊ መሪ እንዲሆን አድርጎታል።  በአጠቃላይ አርበኛ ፋኖ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ የቃላትን ትርጉምና የማይተካ ጠቃሚነት ቢረዳም ወደ ተግባር የሚያደላ፣ አሰተዋይ፣ ለወገን ሟችና ከዓላማው ዝንፍ የማይል የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው።  አ.ፋ ከንግግሩ:-ደምና አጥንት የተገበረበትን ትግል ጠብቀን መድረስ የሚገባው መዳረሻው ላይ እናደርሰዋለን።   ቀድመን አዲስ አበባ የምንገባው እኛ ነን!! ኢ/ር ደሳለኝ ሲያስብሽዋ ዝንተ ዓለም አማሓራ✍✍✍

በአምባሰል ወረዳ ከግሸን እስከ ደልባ ድረስ በተደረ ውጊያ አንድ አመራርን ጨምሮ ከ50 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች መገደላቸው ታወቀ! በቀጠናው በዙ23ና በሞርተር እንዲሁም በሌሎች ከባባድ መሣሪያዎች ታ
በአምባሰል ወረዳ ከግሸን እስከ ደልባ ድረስ በተደረ ውጊያ አንድ አመራርን ጨምሮ ከ50 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች መገደላቸው ታወቀ! በቀጠናው በዙ23ና በሞርተር እንዲሁም በሌሎች ከባባድ መሣሪያዎች ታግዞ ጥቃት ከፍቶ የነበረው በሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር የ45 ክ/ጦር ሰራዊት፡ ከወደ ፋኖ የተሰነዘረበትን የመልሶ ማጥቃት እርምጃ መቋቋም አቅቶት ከባድ የሆነ የሰብአዊና ቁሳዊ ውድመትን ተከናንቦ ወደ መጣበት መፈርጠጡ ተገልጿል። ከህዳር 17/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ዛሬዋ እለት በጠላት ላይ የፀረ ማጥቃት እርምጃውን በመውሰድ ድል የተቀዳጁት በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የ23 ክ/ጦር አባላት መሆናቸውን መረብ ሚዲያ ከኮሩ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል። በአውደ ውጊያው አንድ አመራርን ጨምሮ ከ50 በላይ የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ኃይል ደግሞ ቁስለኛ መደረጉን ኮሩ አስታውቋል። በተጨማሪም 1ሺ 395 የድሽቃና የብሬን እንዲሁም የክላሽ ተተኳሽ በፋኖ መማረኩ ነው የተገለፀው። የጠላት ኃይል በውጊያው የቆሰሉበትን ወታደሮች በአራት ተሽከርካሪ ጭኖ ወደ ደሴ ለመውሰድ ቢሞክርም ነገር ግን፡ በፋኖ ቃኝ አባላት ዚሀ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ ተቆርጦ ከባድ ጉዳትን ያስተናገደ ሲሆን፡ በርካታ ቁስለኛ ወታደሮችም ተማርከዋል። የፋኖ አባላቱ ለተማረኩ የጠላት ወታደሮች የሕክምና አገልግሎት እየሰጡ ሲሆን፡ በውጊያው የተገደሉ የጠላት አስ*ከ*ሬንን ደግሞ ስርዓተ ቀብራቸውን እየፈፀሙ ማርፈዳቸውን በሚኒሊክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር በህዝብ ግንኙነት ክፍሉ በኩል ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል።

ዘመቻ ሙላት ንጉሴ በቀስተ ደመና ሻለቃ በድል ተጀምሯል! ህዳር 19/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር አካል የሆነው የበረኸኛው ቀስተ ደመና ሻለቃ በዛሬው ዕለት በዘመቻ ሙላት ንጉሴ በደብረ ኤልያስ ከተማ ባደረገው ውጊያ በጡት ቆራጩ የመከላከያ ሠራዊት፣ በሚሊሻና አድማ ብተና ላይ ድልን ተቀዳጅቷል። ውጊያው በደብረ ኤልያስ ከተማ ሆስፒታል፣ አዲሷ ቤተክርስቲያንና ትግል ፍሬ ጀርባ ላይ  የተደረገ ሲሆን በርካታ ቁጥር ያለው አድማ ብተና፣ሚሊሻና መከላከያ ተደምስሷል። የሌባ ስብስቡ የብልጽግና ቡድን ወራሪ ሠራዊቱን በማሰማራት የአርሶ አደሩን ሰብል እያወደመና እየዘረፈ ለሽፋኑም "ቀጠናዎችን አስሻለሁ፤ ፋኖንም በትኛለሁ" እያለ ዲስኩሩን በሚነፋበት ሰዓት ጀግኖቹ የቀስተ ደመና ክንደ ነበልባል ፋኖዎች ማዘዣው ላይ ገብተው በአናቱ ላይ ጨፍረውበት፤ ክምር ሬሳና ቁስለኛን አስታቅፈውት ወጥተዋል። በጀግኖቹ ሜዳ የጀግኖቹን እሳታዊ ክንድ መቋቋም ያቃተውና በየዕለቱ ለበላይ አለቆቹ የውሸት ሪፖርት ማቅረብ የማይሰለቸው የሐሰት አባት የጥፋት አበጋዝ የሆነው የብልጽግና ሥርዓትና ወራሪ ሠራዊቱ ከሰሞኑ አዲስ ስምሪት በመውሰድ በገጠርማ አካባቢዎች ላይ አደረግሁት ባለው አሰሳ በስነ ልቡናው የሞተ የወራሪ ሠራዊቱን አስከሬን በየደረሰበት እያዝረከረከ በዋለበት ሳያድር በአደረበት ሳይውል ከመሄዱም በላይ ቀስተኞቹ በወሬ የሚፈታ ስነ ልቡናን የገነቡ ይመስል "ፋኖን በረሃ አስገብተነዋል" እያለ ወሬውን ሲጠርቅ ጀግኖቹ ደብረ ኤልያስ ከተማ ላይ በዛሬው ዕለት ተከስተው የጀግንነት ስርተው እየተገማሸሩ ተመልሰዋል። በአመራሮቹ የውሸት ግንባታ የተሞላው ወራሪ ሠራዊትም ጀግኖቹን ከበረሃው ሲጠብቅ ማዘዣ ጣቢያው ላይ ገብተው በፈጠሩት መብረቃዊ ጥቃት ተደናብሮ እግሬ አውጭኙን ሲፈረጥጥ አርፍዷል። የጓዳችንን የአርበኛ ሙላት ንጉሴን ደምም በእጥፉ እጥፍ መልሰናል። በውጊያውም ~ 10 አድማ ብተናና ሚሊሻ ቆስሏል ~ በርካታ ቁጥር ያለው ባንዳ ሚሊሻ፣ አድማ ብተናና ጡት ቆራጭ መከላከያ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል ~ 05 የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ተማርኳል ዘመቻ ሙላት ንጉሴ ይቀጥላል... ድል ለአማራ ፋኖ! ዘላለማዊ ክብር ለትግላችን ሰማዕታት! ፋኖ ዘመን ባሳዝነው የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት

ኢንጅነር ዘመን ባሳዝነው 6ኛ ክ/ጦር: በዘረፋ ተግባር የተሰማራው የብልጽገና ስብስብና ወራሪ ሠራዊቱ አርሶ አደሩን ማሰቃየቱንና መዝረፉን አጠናክሮ ቀጥሎበታል። በህዳር 15/2018 ዓ.ም ከተለያዩ አካባቢዎች መነሻውን በማድረግ በርካታ ቁጥር ያለው ሠራዊት ወደ ጎዛምን ወረዳ ወደ ሊባኖስ ቀበሌ ማዝመቱና በሰዓቱ በጀግኖች የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ በክፍለ ጦሩ ተወርዋሪ ፋኖዎች  ክፉኛ ተመቶ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱና በዚህ ውጊያም ከእግረኛ ሠራዊቱ በተጨማሪ ሶስት የጠላት አዋጊዎች መደምሰሳቸውን መዘገባችን ይታወቃል። በዚህ ምት ክፉኛ የተደናገጠው ወራሪ ሠራዊትም በትናንትናው ዕለት በመድፍ፣በፔምፒ፣በዲሽቃና በጣም በርካታ ቁጥር ባለው ሠራዊቱ ታጅቦ ወደ ጭምት በረሃ በመሄድ የአርሶ አደሩንና የነጋዲውን ሰሊጥ፣ ማሾና ሌሎችንም ሰብሎች ጭኖ አውጥቷል። የቀኑን ሐሩር የሌሊቱን ቁር ታግሶ በብዙ መከራ ስቃይ ያመረተውን የአርሶአደሩንና በገንዘባቸው የገዙትን የነጋዴውን ሰብል የፋኖ ሎጀስቲክ ነው በማለት ከ10 በላይ ተሽከርካሪ በማስገባት ጭነው ያወጡት ሲሆን አሁንም ቀሪውን ለመዝረፍ ተጨማሪ ተሽከርካሪ እየጠበቀ ይገኛል። በተጨማሪም የፋኖ ንብረት ነው በማለት ሁለት ሞተሮችንና ሶስት ባጃጆችንም አብረው መወሰዳቸው ተሰምቷል። ከዚህና መሠል የአገዛዙ አረመኔያዋ ተግባር ብቸኛ መዳኛ መንገድ በጀመርነው መንገድ ክንዳችንን አፈርጥመን ስሩን የነቀልነውን ጠላት ጭንቅላቱን መቁረጥ ነው። ህዳር 17/2018 ዓ.ም ድል ለአማራ ፋኖ! ፋኖ ዘመን ባሳዝነው የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዘመቻ ሙላት ንጉሴ በቀስተ ደመና ሻለቃ በድል ተጀምሯል! ህዳር 19/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር አካል የሆነው የበረኸኛው ቀስተ ደመና ሻለቃ በዛሬው ዕለት በዘመቻ ሙላት ንጉሴ በደብረ ኤልያስ ከተማ ባደረገው ውጊያ በጡት ቆራጩ የመከላከያ ሠራዊት፣ በሚሊሻና አድማ ብተና ላይ ድልን ተቀዳጅቷል። ውጊያው በደብረ ኤልያስ ከተማ ሆስፒታል፣ አዲሷ ቤተክርስቲያንና ትግል ፍሬ ጀርባ ላይ  የተደረገ ሲሆን በርካታ ቁጥር ያለው አድማ ብተና፣ሚሊሻና መከላከያ ተደምስሷል። የሌባ ስብስቡ የብልጽግና ቡድን ወራሪ ሠራዊቱን በማሰማራት የአርሶ አደሩን ሰብል እያወደመና እየዘረፈ ለሽፋኑም "ቀጠናዎችን አስሻለሁ፤ ፋኖንም በትኛለሁ" እያለ ዲስኩሩን በሚነፋበት ሰዓት ጀግኖቹ የቀስተ ደመና ክንደ ነበልባል ፋኖዎች ማዘዣው ላይ ገብተው በአናቱ ላይ ጨፍረውበት፤ ክምር ሬሳና ቁስለኛን አስታቅፈውት ወጥተዋል። በጀግኖቹ ሜዳ የጀግኖቹን እሳታዊ ክንድ መቋቋም ያቃተውና በየዕለቱ ለበላይ አለቆቹ የውሸት ሪፖርት ማቅረብ የማይሰለቸው የሐሰት አባት የጥፋት አበጋዝ የሆነው የብልጽግና ሥርዓትና ወራሪ ሠራዊቱ ከሰሞኑ አዲስ ስምሪት በመውሰድ በገጠርማ አካባቢዎች ላይ አደረግሁት ባለው አሰሳ በስነ ልቡናው የሞተ የወራሪ ሠራዊቱን አስከሬን በየደረሰበት እያዝረከረከ በዋለበት ሳያድር በአደረበት ሳይውል ከመሄዱም በላይ ቀስተኞቹ በወሬ የሚፈታ ስነ ልቡናን የገነቡ ይመስል "ፋኖን በረሃ አስገብተነዋል" እያለ ወሬውን ሲጠርቅ ጀግኖቹ ደብረ ኤልያስ ከተማ ላይ በዛሬው ዕለት ተከስተው የጀግንነት ስርተው እየተገማሸሩ ተመልሰዋል። በአመራሮቹ የውሸት ግንባታ የተሞላው ወራሪ ሠራዊትም ጀግኖቹን ከበረሃው ሲጠብቅ ማዘዣ ጣቢያው ላይ ገብተው በፈጠሩት መብረቃዊ ጥቃት ተደናብሮ እግሬ አውጭኙን ሲፈረጥጥ አርፍዷል። የጓዳችንን የአርበኛ ሙላት ንጉሴን ደምም በእጥፉ እጥፍ መልሰናል። በውጊያውም ~ 10 አድማ ብተናና ሚሊሻ ቆስሏል ~ በርካታ ቁጥር ያለው ባንዳ ሚሊሻ፣ አድማ ብተናና ጡት ቆራጭ መከላከያ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል ~ 05 የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ተማርኳል ዘመቻ ሙላት ንጉሴ ይቀጥላል... ድል ለአማራ ፋኖ! ዘላለማዊ ክብር ለትግላችን ሰማዕታት! ፋኖ ዘመን ባሳዝነው የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት

የአረመኔው ስርዓት ሰራዊት #እየፈ*ረሰ ነው። የጡት፣ የብልት ፣ የምላስ #ቆራ*ጩ ሰራዊት አስከድተን ወደቤተሰቦቻቸው #እየላክናቸው ነው። ‎ ‎1.በለጠ ጥጋብ 75ኛ ክፍለጦር 6ኛ ሬጅመንት 2ኛ ሻምበ
የአረመኔው ስርዓት ሰራዊት #እየፈ*ረሰ ነው። የጡት፣ የብልት ፣ የምላስ #ቆራ*ጩ ሰራዊት አስከድተን ወደቤተሰቦቻቸው #እየላክናቸው ነው። ‎ ‎1.በለጠ ጥጋብ 75ኛ ክፍለጦር 6ኛ ሬጅመንት 2ኛ ሻምበር እና ‎2.ፍቃዱ ትመሮ 75ኛ ክፍለጦር 2ኛ ሬጅመንት 1ኛ ሻምበል የነበሩ ‎የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ክ/ጦር 99ኛ ክፍለጦር ላይ በላይ ዘለቀ ሻለቃን ከነሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል ። ‎ ‎ህዳር 19/2018 ዓ/ም ‎የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት፤