uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Відкрити в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Показати більше
4 389
Підписники
+2924 години
+2547 днів
+1 45030 днів
Архів дописів
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር አዛዥ አርበኛ አብነው ታደሰ የተላለፈ የትግል ጥሪ!! በመጀመሪያ ደረጃ ለሁሉም አማራ እና የህልውና ትግላችን ደጋፊዎች ለሆናችሁ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ ማለት የምሻው የአማራ ፋኖ የጄኔራል አሳምነው ፅጌን የኑዛዜ ቃል አክብሮ በቅንጅት እና በአንድነት እየታገለ መሆኑን በማብሰር ነው:: ቀሪው ስራችን አንድ እናት ድርጅት መመስረት ነው ይህም በቅርቡ እንደሚሳካ ጥርጥር የለኝም:: እንደምታውቁት እኛ አማሮች በፋሽስቱ አብይ አህመድ መንግስት የተከዳን እና ጥርስ የተነከሰብን ነን:: "አማራን ላጠፋ ነው" በማለት አብይ አህመድ ቃል በቃል ለኦሮሞ ተወላጅ የፌደራል እና ኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት መናገሩን የተከበሩ አቶ ታዬ ደንደአ ማጋለጣቸው ይታወሳል:: የማጥፋት ፕሮጀክቱ ትግበራ ከተጀመረ እነሆ ዓመታት ተቆጠሩ:: አብይ አህመድ እነ ጄኔራል አሳምነው ጽጌን ገድሎ ክልላችንንም አስወርሮ በክተት መክት ስትራቴጅ ህዝባችንን አስጭውፍጭፎ ሲያበቃ በድህረ ሰሜኑ ጦርነት ወቅት ፋኖን ትጥቅ አስፈትቶ አማራ ክልልን አባውራ የሌለው ቤት በማስመሰል ህዝባችንን ለማጥፋት እና የአማራን ጥንተ እርስት ለመቀማት አስቦ ብዙ እርቀት ሄዷል:: በዚህም መሰረት በህግ ማስከበር ስም አማራን ለመጨፍጨፍና ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት ዘመቻ መጀመሩና በርካታ ንፁሀንን መግደሉ ይታወቃል:: ይህን መንግስታዊ ክህደት በመቃወም አማራ አይጠፋም ትጥቁንም አይፈታም ብለን ወደ ጫካ በመግባት አፈሙዝ ወደ ህዝባችን ጠላት አዙረናል::  አማራ ሲፈናቀል፣ ሲገደል፣ ሲታሰር እና ሀብት ንብረቱ ሲዘረፍ ቆመን አናይም ይልቁንስ ባለጋራችንን እየገደልን እንሞታለን ብለን ፈንነናል::  ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚኖሩ አማሮችን ፀረ ህዝቦች በጅምላ ሲያቃጥሏቸው እና የአንድት ነፍሰ ጡር እናትን ሆድ በስለት ሰንጥቀው ሽሉን ሲያፈነዱት አማራ የሆነ ፅንስ ጭምር መኖር የለበትም ብለው ማወጃቸው መሆኑን ልብ ይሏል:: አዲስ አበባ አማራ እንዳይገባ ሸኖ እና ሰንዳፋ ላይ በኦሮሞ መንገድ ሲዘጋበት እና በየጊዜው ሀገር አቋራጭ አውቶቢስ እየታገተ መንገደኞች ታፍነው ተወስደው በሸኔ ሲገደሉ፣ መስጅድ እና ቤተክርስቲያን ሲቃጠል አማኞችም ሲረሸኑ እንድሁም አማራ በመሆናቸው ብቻ ወገኖቻችን በኦሮሚያ ክልል በየጊዜው በኦነግ ሸኔ ሲገደሉ እና ሲፈናቀሉ ይህም አልበቃ ብሎ እዚሁ ክልላችን ውስጥ የአብይ መንግስት ተላላኪው ካድሬ ለአርሶ አደራችን በቂ ማዳበሪያ ላለማረቅብ ወስኖ አማራን በርሀብ እንቀጣለን ብሎ ቆርጦ ሲነሳ አስተውለናል:: ገበሬው "የገመድ መሬቴ ጦም አደረ" ብሎ ሰልፍ ሲወጣ "የጅራፍ ፓለቲካ" የሚል ስላቅ ነበር የብልጽግና መልስ:: ክልላችን ውስጥ የማዳበሪያ እጥረት የገጠመን ተረኞች ሆን ብለው ማዳበሪያውን ኦሮሚያ ክልል ከዝነውት ነበር:: ለአማራ ያላቸው ጥላቻ ከልክ ያለፈ ነው:: ስለሚፈሩን እንደምንም ብለው ለርሀብ እና ስደት እንድሁም ሞት እንድንጋለጥ ይሰራሉ:: ይህ ሴራቸው የገባውና ቀድሞ የነቃው ፋኖ በአራቱም የአማራ ግዛት አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀውን አኩሪ ገድል ፈጽሟል:: ወገኖቻችንን አትግደሉብን ብለን ሰልፍ ስንወጣ "ልቅሶ አይሰለቻቸውም ወይ?" በማለት ሰላማዊ ትግልን ብልጽግናዎች አጣጥለዋል:: ችግር አለ ችግሩ ይፈታ ስንልም ችግር ፍቱልን ያለውን አካል በማሰር ነው መልስ የሰጡን:: ሰላማዊ አማራጭ እንደማያዋጣ አውቀን እጅጉን ተገፍተን እና ግፍ ተፈጽሞብን ዘራችንም እየሳሳ ስለሆነ ነው የትጥቅ ትግል የጀመርነው:: ይህን የህልውና ትግል ለማደናቀፍ የሚጥር ባንዳ ወዮለት:: ባንዳ የሆንክ ሁሉ ዋ! ለራሴ በል:: እንግዲህ ባንዳን አንምርም:: አንድት ብርጭቆ ውሀ ውስጥ ጠብታ አንድ መርዝ ከተጨመረ ውሀው ይመረዛል:: ንፁህ ህዝብ ውስጥ አንድ ባንዳ ካለ ህዝቡ በየጊዜው ዋጋ ይከፍላል:: በአንዳንድ ባንዳ ምክንያት ህዝባችን ዋጋ መክፈል ስለሌለበት ተባብረን ባንዳን እናፀዳለን:: ለዚህ ተልእኮ ደግሞ ህዝባችን ሊተባበረን ይገባል:: የአማራን ህዝብ ክብር እና ጥቅም የሚያስከብር እንዲሁም አማራ የሚለውን ስም በበጎ የሚያስጠራ የአባቶቻችንን አትንኩኝ ባይነት የሚዘክር ድንቅ ስራ እየሰራ ያለው የአማራ ፋኖን ከድሉ አደባባይ ሳይደርስ ለመመለስ የሚታትር ባንዳ መጨረሻው ሞት ነው:: ከእንግዲህ በራሳችን ባንዳዎች ላይ የምንወስደው እርምጃ ከባድ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም:: ፋኖ የበረሃው ሙቀት እና የደጋው ብርድ፤ የስንቅ እጥረት ብሎም የጥቁር አማሮች እንቅፋትነት ሳይበግረው የክረምቱ ዶፍ ዝናብ ሳይገታው ለአማራ ህዝብ ዘብ ሆኖ ሌት ከቀን ትንቅንቅ ላይ ነው። መከላከያ ሰራዊት የኦሮሞ ወንበር አስጠባቂ ዝና የአብይ አህመድ ገረድ ነው:: ይህን ሰራዊት አጥፍቶ አብይን ለፍርድ ማቅረብና የአማራን ህዝብ እንባ ማበስ የፋኖ ግደታ ነው:: አማራውያን ሆይ ሚሊሻ፣ አድማ ብተና እና ፓሊስ እንድሁም መከላከያ ውስጥ ዘመድ ወዳጅ ያላችሁ መክራችሁ ወደ ቤቱ አስገቡ። በተለይ ሚሊሻ በአስቸኳይ ቢቻል አዳሩን ወደ ቤቱ እንድገባ ይነገረው:: ይህ ሳይሆን ቢቀር እኛ እንግዲህ ባንዳን ስለማንምር በገቡበት ገብተን እንደመስሳለን:: ይህ አዋጅ ታውጆ የሚተርፍ ባንዳ ላይኖር ይችላል:: አንዳንዶች ተደብቀው ውለው ቢያድሩም መጨረሻቸው አያምርም! መንግስትን አሽመድምደነዋል:: ክልላችንን ከ80 ፕርሰንት በላይ ተቆጣጥረናል:: ይህን ሀቅ ቢቢሲም ለዓለም አውጆታል:: በቅርቡ የማዕከላዊ መንግስት መቀመጫ የሆነችውን አዲስ አበባ ከተማን እንደምንቆጣጠር ተገማች ነው:: አዎ፤ ፋኖ በጎጃም እና ሸዋ እንድሁም በሸዋ እና ጎንደር ብሎም ወሎ ሰፊ ግዛት ተቆጣጥሮ እያስተዳደረ ሲሆን ወደፊት የሚያደርገው ግስጋሴም እንደቀጠለ ነው:: በምዕራብ ወሎ ግንባርም ከፋሽስቱ አብይ አህመድ መንግስት በርካታ ቀጠናዎችን ነፃ አውጥተን የጊዜያዊ መንግስት መዋቅር ዘርግተን ህዝባችንን እያስተዳደርን ነው:: የድል ባለቤት መሆናችን አይቀርም፤ እውነትን ስለያዝንና ግፍ አንገሽግሾን ስለተነሳን እናሸንፋለን ስለዚህ ባንዳ ሆይ ቶሎ ወደ ቤትህ ተመለስ:: በየእለቱ የወገኖቻችን ደም እየፈሰሰ ነው:: ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍም በአማራ ምድር እየተፈፀመ ነው:: በያዝነው ወርም የካህን ሚስትን ጨምሮ በድምሩ 3 እመጫት እናቶች መካነሰላም ከተማ የሚገኘው አድማ ብተና ካምፕ ውስጥ በአንድ የፋሽስቱ መንግስት የፀጥታ ኃይል አባል መደፈራቸው ይታወቃል:: ከለላ ወረዳ ዉስጥም ቲርቲራ ታዳጊ ከተማ አጠገብ የቀነሶ መንደር ነዋሪ የሆነው አቶ ሁሴን ከማል የተባለው አርሶ አደር አጨዳ ላይ ሳለ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም በአድማ ብተናዎች እንደተረሸነ ለማረጋገጥ ችለናል:: ሰኞ ማለትም ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጃማ ወረዳ ደጎሎ ከተማ ውስጥ አንድት ከአረብ ሀገር ተመላሽ እህታችንን መከላከያ ሰራዊት ተኩሶ ገድሏታል:: ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር በሚንቀሳቀስበት በምዕራብ ወሎ ግንባር ብቻ ሳይሆን በመላው አማራ ዘግናኝ ግፍ በህዝባችን ላይ እየተፈፀመ ነው:: ይህ የግፍ ግፍ አንገፍግፍ ሊቆም የሚችለው አንድ ሆነን መታገል ስንጀምር መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል::

...በሀገራችን ታሪክ በየጊዜው የተከሰቱ ገዢዎች ጉልበታቸውን የሚፈትሹት በራሳቸው ህዝብ ላይ ነው። በተለይ ደግሞ በአማራው ላይ ሲሆን ደግሞ ተፈጥሯዊ በህይወት የመኖር መብቱን እንኳን ይገፈፋል። ዲሞ
+3
...በሀገራችን ታሪክ በየጊዜው የተከሰቱ ገዢዎች ጉልበታቸውን የሚፈትሹት በራሳቸው ህዝብ ላይ ነው። በተለይ ደግሞ በአማራው ላይ ሲሆን ደግሞ ተፈጥሯዊ በህይወት የመኖር መብቱን እንኳን ይገፈፋል። ዲሞክራሲ የመንግስተ-ሰማዕት ያህል እንዲርቀው ይፈረድበታል። ታድያ ምድር ላይ ያለ ፍጡር ሁሉ ለጥፋት የሚያጨው ህዝባችን ከፈፅሞ ጥፋት ፣ከጨለማው ጉዞ ፣መውጫ መንገድ የሚተልሙ ፣ራሳቸውን ገለው ትውልድ ለማዳን የሚታትሩ፣እንቅልፍ አልባ ፣ማሰብ የሚችሉ ጭንቅላቶች ያሏቸው ፣ከዘመኑ ተንበርካኪነት ራሳቸውን ያራቁ ፣ህዝባችሁን በምስር ወጥ ያልቀየራችሁ ዋናዎቻችን የትናንት ጎርበጥባጣ ጉዞ ከፊታችን ላለው ተራራማ መንገድ የሰነቃችሁት የይቻላል መንፈስ እንዳለ እናውቃለን። ነገር ግን መሽቶ በነጋ ቁጥር እንደ አውሎ ነፋስ ምድሩንም ሰማዩንም አቧራ የሚያለብሰው የሀገራችን ፖለቲካ አንዳች የመቆጣጠሪያ ዘዴ አምጣችሁ መውለድ ቀዳሚ መሆን እንዳለበት አምናለሁ። ለዚህ የሚሆን በቂ የማሰቢያ ጊዜ እና አስቻይ ሁኔታዎች እጃችሁ ላይ እንዳለ እናውቃለንና "ጊዜን መቅደም እንልመድ "!! ታናሽ ወንድማችሁ !!

ይድረስ ለመተከል ሕዝብ‼️ ከወለጋ በአባ ገዳ ተመርቆ መተከልን ለመውረር ከመጣው ወራሪ ራሳችሁን ትጠብቁ ዘንድ እናሳስባለን። በመተከል ዞን ቡለን እና ድባጤ ወረዳዎች የአማራ ሕዝብ ሆይ ራስህን ጠብቁ‼️ በቁጥር ከ 2,000 በላይ የኦነግ ሽኔ ነፍሰ በላ ቡድን ከወለጋ ዞን ሆሮ ጉድሩ ሾኮ ቀበሌ በአበ‍ኣ ገዳ ሽማግሌዎች መርቀው መላካቸው መረጃ ደርሶናል። ይህ ነፍሰ በላ አራዊት አባይን ተሻግሮ ደባጤ ወረዳ ሙዛን ቀበሌ ወደዳለ ተጠግተው ቆርቃ ቀበሌ ለማረፍ ነባሩ እና ካምፕ ሰርቶ የሰፈረው ፅንፈኛ ሽኔ ሊቀበላቸው ከጎንጎ ቀበሌ ሊቀበላቸው እየተዘጋጁ ነው። ስለሆነም ደባጤ፣ ቡለን እንዲሁመ‍እ መላው የመተከል ሕዝብ ይህን ተስፋፊ ዘረኛ ቡድን ተደራጅተህ ለመመከት ዝግጅት ታደርግ ዘንድ እንጠቁማለን። በተጨማሪም በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የቴወድሮስ ዕዝ የአካባቢውን ማኅበረሰብ በማስተባበር የማደራጀት፣ የመመከት፣ የመከላከል እና ራስን የማስከበር ስራ እንዲደረግ እገዛችሁ እጅጉን አስፈላጊ ነው። በአራቱም ማዕዘን 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን። https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

#የአማራ_ሰቆቃ_በወልድያ_ዩንቨርስቲ ‼️ በአማራ ምድር በሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ ዩኒቨርስቲ የግቢ ተማሪዎች በፌደራል ፖሊሶች እየተደፈሩ ነው ሁለት ሴት ተማሪዎች ከጠፉ ከ3 ቀን በኃላ አንዷ ትላንት
#የአማራ_ሰቆቃ_በወልድያ_ዩንቨርስቲ ‼️   በአማራ ምድር በሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ ዩኒቨርስቲ የግቢ ተማሪዎች በፌደራል ፖሊሶች እየተደፈሩ ነው ሁለት ሴት ተማሪዎች ከጠፉ ከ3 ቀን በኃላ አንዷ ትላንት በፌደራል ፖሊስ #ተደፍራ #በአሰቃቂ_ሁኔታ_ተገድላ አንገቷ ታጥፋ ተጥላ ተገኝታለች አንዷ እስከ አሁን አልተገኘችም መረጃው እንዳይወጣ ሁሉም የዩኒቨርስቲው ሰራተኞች ተነግሯቸዋል ነገሩን አጠፋፍተው ሊያልፉ አስበው ግን ይሄ ነገርን ተደጋጋሚ እየተፈፀመ በመሆኑ መደበቅ ያልፈለገ የዩኒቨርስቲው ሰራተኛ መረጃውን ለንስር አማራ አድርሶናል። በተጨማሪ ደግሞ ቀን በቀን የቆሎ ተማሪዎችን ያተኮረ አፈና እየተደረገ ነው ሊያመልጡ የሚሞክሩትንም ተኩሰው እየገደሉ ነው ሚሊሻ እና ፖሊስ የየጁ ገነት 04 ቀበሌ እና ቲንፋዝ 02 ቀበሌ በታፈኑ ሰዎች ሞልቶ አገልግሎት አንሰጥም ከአሉ ሰነባብተዋል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮቾ ገልፀዋል‼️ 27/ዐ3/2018 ዓ.ም

ጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ  መብረቃዊ ጥቃት በባንዳ ሚሊሻ ላይ ፈፀመ።         አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ። ህዳር 26/03/2018 ዓ ም ነበልባል ክፍለ ጦር ጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ  አረርቲ ከተማ  ውስጥ በሚገኙ ባንዳ ሚሊሻዎች ላይ  በ 25/03/2018  ለሊት ላይ አስገራሚ የቦንብ ጥቃት  ፈፀመ። ይህ ጥቃት የተፈፀመባቸው  ሸዋገነት አካባቢ ሲሆን ይህ ቦታ ተከተማው ወደ አዲስ አበባና ሞጆ እንዲሁም  ናዝሬት መውጫ ሲሆን  በእዚህ አካባቢ ጨለማን ተገን እያረጉ በኬላ ጥበቃ ሰበብ ለዝርፊያ በተሰባሰቡበት የቦንብ ጥቃት እዳካሄዱ የመብረቁ ሻለቃ ሸማቂ ፋኖዎች አስታውቀውናል።   በእዚህ የቦንብ ጥቃት ሁለት(2) የተደመሰሱ ሲሆን ሶስቱ   ባንዳ ሚሊሻ በከፍተኛ ጉዳት በህክምና ላይ እንደሚነኙ የውስጥ መረጃችን አረጋግጦልናል።        ከእዚህ ተጨማሪ በነበልባል ክፍለ ጦር የከተማ ሸማቂ ፋኖዎች የሚደርሰባቸውን ጠንካራ ምት በመሸሽ ወደ ከተማ የኮበለሉ የአገዛዙ ተላላኪ ባንዳ ሚሊሻዎችም እንዳሉ የውስጥ መረጃችን አድርሶናል።    በአካባቢ አጠራር መዥገሮች እየተባሉ የሚጠሩ የስረአቱ ወንበር ጠባቂዎች  ስልጣናቸውን ተገን በማረግ ህዝብን ሲዘርፊና ሲመዘብሩ ተቆዩ በኋላ በተፈጠረባቸው ምት በመደናገጥ ከፈረጠጡት ውስጥ     1ኛ ጥበበ በልሁ     2ኛ አቡሽ  ደረጀ  ሲሆኑ በንዳ ፀጋየ ንጉሴ  የተባለው በገዛ ጓዶቹ ተይዞ በከፍተኛ ጉዳት በእስር ላይ እንደሚገኝ ወፋችን የነገችን ሲሆን ለእዚህ የዳረገው ደሞ በጋራ የዘረፉትን ብር ይዞ ሊጠፋ ሲል በመያዙ እንደሆነም አረጋግጠናል።   ድል ለአ.ፋ.ብ.ኃ ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት ነበልባል ክፍለ ጦር ሚዲያ ክፍል ህዳር 26/03/2018

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገቡ:: በምኒልክ ዕዝ አብራክ ውስጥ ያሉት የደጋው መብረቅ ኮር እና ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር በደላንታ ወረዳ በጥላት ላይ በጋራ ጥቃት ፈፅመው ድል ተቀዳጅተዋል:: የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር እና ኮር 2 ዞብልአምባ ክፍለ ጦር 3ኛ (ራያ ሻለቃ) እና 7ኛ ሻለቃ  የጥላትን አከርካሪ በመስበር ታሪክን በአሮጌው ጃኖስና ቦረና ኪዳነምህረት ሰርተዋል። ህዳር 27/2018 ዓ/ም ደላንታ ወረዳ ፀሀይ መውጫ አሮጌው ጃኖስ ላይ ከጠዋቱ 12:00 እስከ 2:00 በዘለቀ አውደ ውጊያ የአቶ አብይ አህመድን ቅጥረኛ ሰራዊት ስቦ በማስገባት የበርካቶች ሰራዊት ነፍስ ወደ አምላካቸው ሲላኩ ገሚሶቹ ቁስለኛ ተደርገዋል። የአማራ ህዝብ ጥላት ሆኖ የተነሳው የመራዡ ብልፅግና ቡድን በዛሬው እለት በተሽከርካሪ አስከሬንና ቁስለኛዎቹን እያነባበረ ወደ ቁስጢንጢና ካምፕ ሲያመላልስ ውሏል። በዳውንት ወረዳ በሁለቱ ውህድ የኮር ሃይሎች አይቀጡ ቅጣት የተገረፈው የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ካፈርኩ አይመልሰኝ ባለበት መንገድ የሞትን ፅዋ እየተጋታት ይገኛል። በአራቱም የአማራ አቅጣጫ ለአሞራ ቀለብ እየተደረገ ያለው የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ሰራዊት በጀነራል አሳምነው ፅጌ ስም እየማሉ ጥላትን አፈር ከደቼ የሚቀላቅሉት ፋኖዎች ከድሮን እስከ ታንክና መድፍ የታጠቀውን የፋሽስቱን ሰራዊት አስከሬን በአስከሬን አቆላልፈውታል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 27/2018 ዓ.ም

ጎንጅ ቆለላ የዮሐንስ አለማየሁ ሻለቃ ጠላትን በመጣበት እግሩ በታትኖ መልሶታል። በአፋብኃ ቴወድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር የዮሐንስ አለማየሁ ሻለቃ ወደ ዜጋንሳ ቀበሌ የተንቀሳቀሰውን ጠላት በደፈጣ በመበታተን ወደመጣበት መመለስ ተችሏል። የአብይ ወንበር አስጠባቂው ተቅነዝናዡ መከላከያ  ሚሊሻወችን በማስከተል ወደዜጋንሳ ቀበሌ ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ቢሄዱም እንዳሰቡት ሳይሆን ቀርቶ በደፈጣና በሌላ አቅጣጫ ቆርጦ በመግባት ለአፍታም ሳይቆይ አርገብግቦ መመለስ ተችሏል። በዚህም አራት/4/ የመከላከያ አባላቱን በሞት ያጣውና ሶስቱ ደግሞ የቆሰሉበት ጠላት እንደተለመደው አትርሴ በልስቲ የተባለን ንፁሀን ቤት አቃጥለው ከብቶቹን  ይዘው የሄዱ ሲሆን በአርሶ አደሮች ቤት በመዘዋወርም ሊጥና ዱቄት ደፍተው ተመልሰዋል።        አዲስ ትውልድ        አዲስ አስተሳሰብ        አዲስ ተስፋ በአፋብኃ የ102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር ጎ/ቆ/ወ/ጊ/መንግስት አስተዳደር ሚዲያና ኮምኒኬሽን ክፍል     ህዳር 27/2018ዓ/ም

ማስረሻ ሰይጤን ከጎጃም ምድር ገርፎ ዳውንት እንዲደበቅ ያደረገው የአባይ ሸለቆው ፈርጥ ጀግና ሻለቃ ይንገስ ብርሃኑን አመስግኑልን‼👏👏👏❤🙏
ማስረሻ ሰይጤን ከጎጃም ምድር ገርፎ ዳውንት እንዲደበቅ ያደረገው የአባይ ሸለቆው ፈርጥ ጀግና ሻለቃ ይንገስ ብርሃኑን አመስግኑልን‼👏👏👏❤🙏

#ሰበር_የምርኮ_ዜና_ሰከላ‼ ልማደኛው 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር በጥምረት #42_ጥቁር_ክላሽ ማርከዋል‼ በአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ሰከላ ወረዳ አጉት ከተማና ዙሪያው ላይ ሰፊ ቦታ በሸፈነው አውደ ዉጊያ የአረመኔዉን ቡድን 42 ጥቁር ክላሽ ተረክበዉታል። 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ትናንት በሰከላ ከተማ የወረዳ አስተዳድሩን ጨምሮ ብዛት ያለዉ ሰራዊት በማስወገድ ታላቅ ጀብድ የፈፀሙ ሲሆን ዛሬ ህዳር 26/2018 ዓ.ም ደግሞ #ከሰከላ #ከማንኩሳ #ከቡሬና #ከፉነተሰላም ፔምፔ ዙ23 ይዞ #ምላስና #ብልት በመቁረጥ የስድስት ንፁሃንን ህይወት በቀጠፈበት #አጉት ቀጠና ተሰባስቦ በመምጣት ሳምንት እሁድ በአጉት ከተማ የንፁሃንን ጭፍጨፋ በመቃወም የተደረገዉን ህዝባዊ ሰልፍ ፋኖ አስገድዶን ነዉ የተሰለፍነ ለማስባልና ስሁት ፖለቲካ ትርፍ ለመስራት ባደረጉት ሙከራ #ምላስና #ብልት በመቁረጥ ሰወ በላ ቡድን መሆኑን የተረዳው ህዝብ ከአካባቢው በመሸሽ ምንም አይነት ሰዉ ሳያገኝ ሳይሳካለቸዉ በቀሩበት ክስተት፤ ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ እስከ 12:00 በዘለቀዉ ትንቅንቅ አንድ ሺአለቃ መሪ ጨምሮ ከ50 በላይ የጠላት ሀይል ተደምስሷል። ነፍሱ ያልወጣው ቁስለኛ ጭምር በመጣል የሚያነሳው ጠፋቶ በየ ጥሻዉ ወድቆ የጅብ ቀለብ ሁኗል። ከአጉት እሰከ ጅግሪታ ያለዉ ማሳ በሬሳ ተዋልቷል ከተማዋ ላይ የሚገኙ ሱቆችንና የግለሰብ ቤቶችን በመሉ እየዞሩ ሲዘርፉ በመኪና ሁሉ ሲጭኑ የዋሉት የአብይ ወንበዴዎች የዘረፉትን ሳይወስዱ ብሬንና ስናይፐሩን አስረክቦ የጨረሰዉ ቡድን ዛሬ ደግሞ #42 ጥቁር ክላሽ እና #በ10ሺዎች የሚቆጠር ተተኳሽ አስረክበዉ ሬሳቸዉን አዝረክርከዉ #ከአንድ ቲም በላይ ቁስለኛ #አስማርከዉ አንገት ድረስ የቆፈሩትን ምሽግ ለቀው ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ሩጫ በማድረግ ቢሸሹም በዚህ ሰሃት ባሉበት ተከበዉ መውጫ አጠው ይገኛሉ። ከኮር አደረጃጅቱ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰራዉ የሁለቱ ኮር ጥምረት እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በማድረግ አስደማሚ የሆነ ድል ተቀዳጅተው የጠላትን ቅስም በመስበር ምርኮ በምርኮ ተንበሽብሸዋል። የወንድሞቻችንን ደሞ ፣ የህዝባችንን አልህ፣ ቁጭት በተጠናከረ ሁኔታ፣ወኔ በተሞላበት እርምጃ መመለሱ ቀጥሏል። #ላናሸንፍ_የጀመርነዉ_ትግል_የለም_ድልችን_ቅርብ_ነው‼ #እንበርታ💪 የ44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ አለበል አወቀ።

የአብይ አህመድ የ103ኛ አየር ወለድ ኮማንዶ ጡት ቆራጥ ኃይል በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር በሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ድባቅ ሲመታ እምሻው ከ
የአብይ አህመድ የ103ኛ አየር ወለድ ኮማንዶ ጡት ቆራጥ ኃይል በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ  ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር በሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ድባቅ ሲመታ እምሻው ከፈለኝ የተባለውን አርሶ አደር በግፍ እርሸነ! የአብይ አህመድ አገዛዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር ሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር አናብስቶች አሉበት ወደ ተባለው ዘልቆ በመግባት ከበባ ለማድረግ ቢሞክርም በክንደ ነበልባሎች ሙትና ቁስለኛ ሆኗል። የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር የሰባት ለሰባ (7/70) ክፍለ ጦር በዛሬ ዕለት በቀን 27/03/18 በኤፍራታ እና ግደም ካራለጎማ ቀበሌ አገዛዙ ከፋኖ ጋር ባደረገው ውጊያ በአሳምነው ክንደ ነበልባሎች አከርካሬውን የተመታው የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ሰራዊት የፋኖን በትር መቋቋም ሲያቅተው በመመለስ ላይ እያለ አቶ እምሻው ከፈለኝ የተባለውን  አርሶ አደር የግብርና ስራውን እያከናወነ ባለበት ሰዓት በግፍ ረሽኖ ሄዷል። በመሆኑ አብይ አህመድና የብልጽግና ወንበር አስጠባቂ ኃይል በአማራ ህዝብ ላይ እያሳየ ባለው ጥላቻ ዛሬም እንደትናንቱ የፖለቲካ ምንነት የማያውቁ የአማራን ህዝብ የአማራ ፋኖዎች ጋር ፊት ለፊት መግጠምና መፋለም ሲያቅተው ንፁሃንን በአገኘው አጋጣሜ እየረሸነ ይገኛል። አብይ አህመድ አማራን ለማጥፋት የቀን ተቀን ስራው ስለሆነ መላው የአማራ ህዝብ የህን አረመኔያዊ ስራት ነቅለን እስከምንጥለው መላው ህዝባችን በአለበት ጥንቃቄ እንዲያደርግ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ ታዘዘ የአፋብኃ  ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ  የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው ህዳር 27/03/2018 ዓ.ም

በደምበጫ ወረዳ የንፁሀን ጭፍጨፋ እና ንብረት ዘረፋ እየተፈፀመ ይገኛል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በደምበጫ ወረዳ ከ ህዳር 12.2018 ዓ.ም ጀምሮ ራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሠየመ የአረመኔው ሰርዓት ከደምበጫ፣ ከጅጋ፣ ከፍኖተ ሠላምና ከብር ሸለቆ ሀይሉን በማሠባሠብ ወደ ዋድ እና ዘለቃ ቀበሌዎች በመንቀሣቀሥ እየደፈረ፣ እየረሸነ እና እየዘረፈ ይገኛል። የአማራን ህዝብ ማንነት አልባ ለማድረግ ታሪክ ለማጥፋት አገዛዙ ከነ አጃግሬዎቹ ሌት ተቀን ሠነድ ሠንዶ ከተንቀሣቀሠ ከሠባት አመት በላይ አስቆጥሯል:: በዚህ ሠባት እና ስምንት አመታት በሚሊዮን የሚቆጠር የሰው ሒወት የቀጠፈ ሲሆን ኢን ቢሊዮን ሀብት አውድሟል። ወጣቱ ከሀገሩ ተሰዶ ሀገር አልባ እንዲሆንና ሠርቶ እንዳይበላ ተፈርዶበታል። ህዳር 12.2018 የደገራ ሚካኤል ሁለት ቆሶችን፣ ጃጅራብ ላይ በብድር በሚገቡ ድሮን ጥቃት ሶስት አርሶ አደር፣ ህዳር 14. 2018 አኳትማ አንድ ወጣት እና ህዳር 16 እና 17 . 2018 የዘለቃ ስድስት ወጣቶችን የአረመኔው ስርዓት ሠለባ ሲሆኑ የ 10 አመት ህፃን መድፈራቸውን በጊዜው መዘገባችን ይታወቅል:: ይህ አልቂትና ዘረፉ ዛሬም የቀጠለ ሲሆን በደምበጫ ወረዳ እንወንድ ቀበሌ ኑሯቸውን በሞተር ስራ የሚተዳደሩ ወጣቶች ላይ የጥይት ናዳ በማውረድ ሰባት ሞተሮችን በመዝረፍ አንድ ሞተረኛ የረሸነ ሲሆን ሆቴሎች ልብስ ስፌት እና የተለያዩ የሸቀጣሸቀጥ ሱቆች ተዘርፈዋል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ሚዲያ እና ኮምኒኬሽን

#የወምበርማ ጊዜዊመንግስት አሰተዳድር ከመምህራን ጋር ዉይይት አደረገ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድርስ ዕዝ 109 ኮር 88 ክ/ጦር ጊዜአዊ መንግስት በወምበርማ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ መምህራን ጋር ውይይት አካሄዱ። በውይይቱም መምህራንም መንግስት ተፅዕኖ በማረግ ወደ ፋኖ በመሄድ በማስፈቀድ ትምህርት ጀምሩ በማለት የላካቸው መሆኑን በይፋ የተናገሩ ሲሆን የጊዜአዊ መንግስት አመራሮችም ጥያቄቸዉን ተቀብለዉ አወያይተዋል ። የመጡትን መምህራን ጥያቄም ፦   1ኛ የትውልድ ክፍት እየገጠመን ስለሆነ ህፃናት ትምህርት ይጀመር ?   2ኛ ከወምበርማ ወረዳ ከ 22 ቀበሌ 20ዎን ቀበሌ እናንተ ነዉ ? ምታስተዳድሩት ስለዚህ በእናንተ ቀጠና እናስተምር ? 3ኛ  እኛም መታገል እንፈልጋለን ?  እኛም አማራ ነን ፣ የአማራ ጭቆና ይገባናል ? 4ኛ  መምህራን ከፓለቲካ ነፃ ነን እናስተምር ፍቀዱልን ? የመሳሰሉ ጥያቄዎችን በማንሳት ጥልቅ ዉይይት ተካሒዷል ። በዉይይቱም የተገኙት አርበኛ ኢ/ር ሙሉዓለም በእዉቀት  109 ኮር  የ88ኛ ክ/ጦር  ጊዜዊ መንግስት ሰብሳቢ እና ፲ አለቃ መንግስቱ መርጊያዉ የ88 ክ/ጦር  ም/ሰብሳቢ  አሁን በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰዉ ባለዉ የማንነት ጥቃት መመከት እና መደራጀት ፣ በተባበረ ክንድ መተጋገዝ እና ድል ማድረግ እንጂ ትምህርት ለመጀመር አስቻይ ሁኔታዎች የሉም ብለዉ ገልፀዋል ። በተጨማሪም ስርዓቱ ት/ቤቶችን በድሮን እና በቡድን መሳሪያ አዉድሟቸዋል ፣ መፃሐፍት ተዘርፈዋል ፣ ተበትነዋል ፣ እንዲሁም ት/ቤቶችን ስርዓቱ ካፕ አድርጓቸዋል በዚህ ሁኔታ ማስተማር  አይቻልም ። ድርጅታችንም ባወጣዉ መግለጫ መሰረት ትምህርት ለመጀመር ቅድመ ሁኔታዎች ተብሎ በዝርዝር መስፈርቶች ተጠቅሰዉ ነብር ነገር ግን  ሁኔታዎችን ማሟላት አልተቻለም ብለዉ አክለዉ ተናግረዋል ። የወምበርማ - ወረዳ -ጊዜዊ መንግስት ኮሚኒኬሽን

ይህ የምትመለከተው ሰራዊት የፋኖ ምርኮኛ እንዳይመስልህ። እንደ ወያኔ ቅጥሪ ሎሌ ከዳሚ ብልፅግና የአማራ ፋኖ በተግባር እንጅ በፕሮጋንዳ እንደማያምን መረዳት መገንዘብ አለባቹህ። ምድሪቱን ሙሉ ድሮን
+3
ይህ የምትመለከተው ሰራዊት የፋኖ ምርኮኛ እንዳይመስልህ። እንደ ወያኔ ቅጥሪ ሎሌ ከዳሚ ብልፅግና የአማራ ፋኖ በተግባር እንጅ በፕሮጋንዳ እንደማያምን መረዳት መገንዘብ አለባቹህ። ምድሪቱን ሙሉ ድሮን ሚሳኤል ቢሞላው ፋኖን ከአሸናፊነት የሚገታው አንዳች ምድራዊ ሀይል የለም። ከፋኖ ጋር ወደ ፊት!!!

በአማራነት ብቻም ሳይሆን በሀይማኖታችንም ጭምር ነው የዘመቱብን ኦርቶዶክስ መስሎ መስቀልና ቤተክርስቲያንን ለጥፎ እንደዚህ አይነት ኢሉሙናንታዊ ድርጊት እና ተልኮን ማንፀባረቅ አማራነታችንም ክርስትናን
በአማራነት ብቻም ሳይሆን በሀይማኖታችንም ጭምር ነው የዘመቱብን ኦርቶዶክስ መስሎ መስቀልና ቤተክርስቲያንን ለጥፎ እንደዚህ አይነት ኢሉሙናንታዊ ድርጊት እና ተልኮን ማንፀባረቅ አማራነታችንም ክርስትናንም አያጠፋንም እናንተ ትጠፋላችሁ እንጅ ።

ጡት ቆራጩን እየመራ ከሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ወደ አጉት በኮብራ መኪና የመጣው ኮሎኔል በፋኖ ጥይት ተነርቶ(ቆስሎ) በስትሬቸር ተመልሷል።አርፈህ ካልተቀመጥህ ኮሎኔል ያሬድና ኮሎኔል አባተን ያዬ ያይሀ
+1
ጡት ቆራጩን እየመራ ከሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ወደ አጉት በኮብራ መኪና የመጣው ኮሎኔል በፋኖ ጥይት ተነርቶ(ቆስሎ) በስትሬቸር  ተመልሷል።አርፈህ ካልተቀመጥህ ኮሎኔል ያሬድና ኮሎኔል አባተን ያዬ ያይሀል!😂

የህዝብ ሰቆቃ እንደቀጠለ ነዉ አብይ ባሰማራዉ ዘራፊ ቡድን ህዝባችን መከራዉን እያየ ነዉ በዛሬ ሕዳር 26/3/2018ዓ.ም ከጧቱ 5:30 ላይ ጋይንት ንፍስ መውጫ ከከተማዋ 5ደቂቃ ወጣ ብሎ በአድማ ብ
+1
የህዝብ ሰቆቃ እንደቀጠለ ነዉ አብይ ባሰማራዉ ዘራፊ ቡድን ህዝባችን መከራዉን እያየ ነዉ  በዛሬ ሕዳር 26/3/2018ዓ.ም ከጧቱ 5:30 ላይ ጋይንት ንፍስ መውጫ ከከተማዋ 5ደቂቃ ወጣ ብሎ በአድማ ብተና እና በትራፊክ መካከል ሆነው ስድስት ወጣቶች አንድ የኮርያ ክላሽ በመያዝ  ሙሉ ከባህርዳር ወደ ወልዲያ 65ሰዎችን የጫነ የህዝብ መኪና በማስቆም ከ28 በላይ እስማርት ተች ስልክ፣ከ18ሺብር በላይ ገነዘብ ከደካሞች እየደበደቡ እንደተዘረፉ ተሳፍሪዎች ገልጸዋል ። ተሳታፊዎች አክለውም ስንዘረፋ ከዛው አከባቢ የሚኖር ካህን እያዩ ዝም አሉ ብለዋል።ልጆችም የጋይንት ልጆች እንደሆኑ ገልጸዋል። ተሳታፊዎች ገንዘባችን ሄዶ እንኳን ወንድ ልጅ በጥፊ እየተመታ ሴት ልጅ በእርግጫ እየተረገጠች ማየት ያሳዝናል ብለዋል።

#ሰበር_የምርኮ_ዜና_ሰከላ‼ ልማደኛው 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር  በጥምረት #42_ጥቁር_ክላሽ ማርከዋል‼ በአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ሰከላ ወረዳ አጉት ከተማና ዙሪያው ላይ ሰፊ ቦታ በሸፈነው አውደ ዉጊያ የአረመኔዉን ቡድን 42 ጥቁር ክላሽ ተረክበዉታል። 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ትናንት በሰከላ ከተማ የወረዳ አስተዳድሩን ጨምሮ ብዛት ያለዉ ሰራዊት በማስወገድ ታላቅ ጀብድ የፈፀሙ ሲሆን ዛሬ ህዳር 26/2018 ዓ.ም ደግሞ #ከሰከላ #ከማንኩሳ #ከቡሬና #ከፉነተሰላም ፔምፔ ዙ23 ይዞ #ምላስና #ብልት በመቁረጥ የስድስት ንፁሃንን ህይወት በቀጠፈበት #አጉት ቀጠና ተሰባስቦ በመምጣት ሳምንት እሁድ በአጉት ከተማ የንፁሃንን ጭፍጨፋ በመቃወም የተደረገዉን ህዝባዊ ሰልፍ ፋኖ አስገድዶን ነዉ የተሰለፍነ ለማስባልና ስሁት ፖለቲካ ትርፍ ለመስራት  ባደረጉት ሙከራ #ምላስና #ብልት በመቁረጥ ሰወ በላ ቡድን መሆኑን የተረዳው ህዝብ ከአካባቢው በመሸሽ ምንም አይነት ሰዉ ሳያገኝ ሳይሳካለቸዉ በቀሩበት ክስተት፤ ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ እስከ 12:00 በዘለቀዉ ትንቅንቅ አንድ ሺአለቃ መሪ ጨምሮ ከ50 በላይ የጠላት ሀይል ተደምስሷል። ነፍሱ ያልወጣው ቁስለኛ ጭምር በመጣል የሚያነሳው ጠፋቶ በየ ጥሻዉ ወድቆ የጅብ ቀለብ ሁኗል። ከአጉት እሰከ ጅግሪታ ያለዉ ማሳ በሬሳ ተዋልቷል ከተማዋ ላይ የሚገኙ ሱቆችንና የግለሰብ ቤቶችን በመሉ እየዞሩ ሲዘርፉ በመኪና ሁሉ ሲጭኑ የዋሉት የአብይ ወንበዴዎች የዘረፉትን ሳይወስዱ ብሬንና ስናይፐሩን አስረክቦ የጨረሰዉ ቡድን ዛሬ ደግሞ #42 ጥቁር ክላሽ እና #በ10ሺዎች የሚቆጠር ተተኳሽ አስረክበዉ ሬሳቸዉን አዝረክርከዉ #ከአንድ ቲም በላይ ቁስለኛ #አስማርከዉ  አንገት ድረስ የቆፈሩትን ምሽግ ለቀው ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ሩጫ በማድረግ ቢሸሹም በዚህ ሰሃት ባሉበት ተከበዉ መውጫ አጠው ይገኛሉ። ከኮር አደረጃጅቱ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰራዉ የሁለቱ ኮር ጥምረት እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በማድረግ አስደማሚ የሆነ ድል ተቀዳጅተው የጠላትን ቅስም በመስበር ምርኮ በምርኮ ተንበሽብሸዋል። የወንድሞቻችንን ደሞ ፣ የህዝባችንን አልህ፣ ቁጭት በተጠናከረ ሁኔታ፣ወኔ በተሞላበት እርምጃ መመለሱ ቀጥሏል። #ላናሸንፍ_የጀመርነዉ_ትግል_የለም_ድልችን_ቅርብ_ነው‼ #እንበርታ💪 የ44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት   ፋኖ አለበል አወቀ።