ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

前往频道在 Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

显示更多
4 393
订阅者
+2924 小时
+2547 天
+1 45030 天
帖子存档
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ 109ኮር 99ክ/ጦር በደጋ ዳሞት ሻለቃ ከባድ በትር የተናደደው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በየሄደበት ቀጠና ያገኘውን ሀብት ንብረት እያወደመ እና እየዘረፈ ይገኛል ከ
+7
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ 109ኮር 99ክ/ጦር በደጋ ዳሞት ሻለቃ  ከባድ በትር የተናደደው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በየሄደበት ቀጠና ያገኘውን ሀብት ንብረት እያወደመ እና እየዘረፈ ይገኛል ከነዚህም ውስጥ የሰቀላ እና የደልሙ ጤና ጣቢያወችን   ሀብት እና ንብረት የዘረፈ ሲሆን በተጨማሪም ፈንቴ ታረቀኝ  የተባለን ግለሰብን በአሰቃቂ ሁኔታ ገሏል።   እንስሳትን  ገሏል፤ የገበሬውን እህል አቃጥሏል፤ የልብስ፥የጫማ እና የሸቀጣ ሸቀጥ ሱቆችን ዘርፏል።

በነዚህ ላይ ተረማምዶ ከገዳያቸው፣ ከአሳዳጃቸው ጋር የሚደራደር... እሱ ......ሴት ልጅና እህቱን....እናቱንም ሳይቀር...የአልጋ መውረጃ አሲዞ ለገዳይ በስጦታ የሚልክ ወራዳ ብቻ ነው ፦፦፦፦ ከ
+2
በነዚህ ላይ ተረማምዶ ከገዳያቸው፣ ከአሳዳጃቸው ጋር የሚደራደር...   እሱ ......ሴት ልጅና እህቱን....እናቱንም ሳይቀር...የአልጋ መውረጃ አሲዞ ለገዳይ በስጦታ የሚልክ ወራዳ ብቻ ነው ፦፦፦፦ ከጠላት የባሰ ባንዳ ! .

ትግል በተላላኪ ባንዳዎች በኩል ይሸጣል ይለወጣል በእውነተኛ ሰዎች ዘንድ ግን። ✔ትግልን ታግለው ያሸንፉታል እንጂ ሸጠው አልያም በጥቅም ለውጠው መፍትሔ አይመጣበትምና ከዚህ የፀዳ ስራዊት መገንባት ግድ ይላል፡ ✔የትግልን ቅድመ ውጣ ውረድ የመጨረሻ ቋት መሰረታዊ ሁኔታ ጠንቅቆ ማወቅ ቀዳሚ ተግባር መሆኑን መተንተን የአንድ አካል አልያም የሁለት ግለሰብ ሀላፊነት ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱ አካል ግዴታ ነውና የፋኖነትን አላማ፣ራዕይ እና ተልዕኮ ጠንቅቆ ያወቀ ስራዊት ማደራጀት፣ማሰልጠን፣ማዋቀርና ማሰለፍ ሀቅነትን ያመነጫል፡ ✔የፋኖነትን፣የትግልን አላማ አለማወቅ ከጠላት አስተሳሰብ የተለየ አይሆንም ሀገር ለሰላም፣ህዝብ ለነፃነት መስመር የሚኖረው የወጡለትን አላማ ከዳር፣የያዙትን ተልዕኮ ከፍፃሜ፣ያሉበትን ራዕይ ከትርጓሜ ማድረስ ሲቻል ነውና ይህ የእያንዳንዱ አካል የስራ ድርሻ ሊሆን ግድ ይላል። ✔ከትጥቅ ትግል በፊት ስነ-ልቦናዊ የህዝብ የግንዛቤ አስተምህሮ የግንዛቤ ማስጨበጫ አካሄድ ሀሳብ መለዋወጥ መማር መነጋገር ከጦር መሳሪያው ጎን ለጎን ደጋፊ ማህበረሰቡን ያበዘዋልና እንናበብ፡ ✔ሰይጣንን ተማክረው ተማምረው ተሳስበው አንድ ሆነው ሲታገሉት ይወድቃል፤አንዱ አብይ አንዱ ሽመልስ ሌላኛው ደግሞ አረጋ ከበደ ባንዳ ተላላኪ ከሆኑ ግን ትግሉን ማቆሸሻቸው አይቀርምና ትኩረት እንስጠው፡ ✔ተላላኪ ባንዳ ዛሬም አለ ድሮም ነበረ፤የዛሬው ለየት የሚያደርገው ከአስር ቁጥር በልጦ ሚሊዮኑ በተላላኪ ባንዳነት መቀጠሩ ነውና ሁሉም ራሱን ይፈትሽ። ✔ከፋኖ ጎን ቆሞ የፋኖነትና የትግሉን አላማ ጠንቅቆ አለማወቅ ሞትነት ነው፤ፋኖነትንና ትግሉን ግን ጠንቅቆ አውቆ በሁለት እጅ አጨብጭቦ መሰለፍ ግን ህያውነት ነውና እንገንዘብ። ✔ተላላኪ ባንዳ ዘርፈ ብዙ የልዩነት አጀንዳ ይቀይሳሉ፤በፋኖነት መርህ ግን ልዩነቶች ወደ አንድነት ይቀየራሉ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ያለውን ወደብም በሰላማዊነት አርማ ይንቀሳቀሳሉ፡፡ ✔ፋኖነት በተላላኪዎች እጅ ሲወድቅ ሀገር ያፈርሳል፣ህዝብ ያስኮበልላል፣መንግስት አልባ ድርጅት ፀረ ሰላም ሀይል ይፈጥራል፤ፋኖነት በእነ ዘመነ ካሴ፣በእነ ሀብቴ ወልዴ፣በእነ ዋርካው ምሬ ወዳጆ፣በእነ ደሳለኝ ሲያስብሸዋ እጅ ሲሆን ግን የሀገር ሰላም ይረጋገጣል፣ህዝብ ይደሰታል፣ጦርነት አልባ የሰላም አውታር ይዘረጋልና ሁላችንም ከሀሰተኛ ሰዎች ጉርብትና ተላቀን እውነተኞችን እንከተል፡ ✔ሚዲያ ላይ ለመውጣት እውነተኛ ፋኖ መሆን ግድ ይላል፣ከሚዲያው ዘንድ ለመንቦራቦር የእውነተኞችን ራዕይና አላማ መያዝ ግድ ይላል፤ከዚህ ውጭ ግን በስልጣን ጥምነትና በድንቁርና አስተሳሰብ"ሆ"ብሎ መጨፈር የንፁሃን ደም በራሱ እንቅፋት ሆኖ ሰደድ እሳት ውስጥ ይጥላልና ከሀሰተኞች ሳይሆን ከእውነተኞች ጋር እንመሳጠር፡ ማሳሰቢያ፦ዛሬን ከአገዛዙ ጎን ተሰልፎ የአማራን ህዝብ መውጋትና አማራን ማሳደድ ነገን ባልተፈጠርኩኝ አይነት ስሜት ያመነጫልና ተላላኪ ባንዳ የአገዛዙ ቅጥረኛ ይሰማል??? ✍️ህዳር 27/2018 ዓ.ም

"...ጥቆማ ‼#ሸርይደረግ👇👇 መረጃ(ለፋኖ የሚደርስ)❗️ "... በየአካባቢያቸው ለሚገኙ የፋኖ መሪዎች የዞን እና የወረዳ የብልፅግና አመራሮችና የሀይማኖት አባቶች ስልክ በመደወል ለሁሉም የፋኖ አባል በመደለል እና እንዲሁም እንደያግባቡ ለሁሉም የብልፅግና አመራሮች እና የሀይማኖት አባቶች ተልዕኮ የተሰጠ ሲሆን ከፋኖ መሪዎች ጋር የሚደረገውን የስልክ ልውውጥ ሪከርድ በማደረግ በማህበራዊ ሚዲያ በማሰራጨት  እከሌ የሚባልው ፋኖ ከከሌ የዞን አመራር ጋር ድርድር እያደረገ ነው፡፡ እከሌ የሚባል የፋኖ መሪ እከሌ ከሚባል ወረዳ አመራር ጋር ድርድር አድርጎ ሊገባ ነው የሚሉ በሬ ወለድ መሰል ዜናዎች ሊሰሩ እና በፋኖ መሪዎች  መካከል ጥርጣሬ ለመፍጠር ተልዕኮ ተሰጥቷል። ስለሆነም በሁሉም አካባቢ የምትንቀሳቀሱ ፋኖዎች በተለይ የፋኖ መሪዎች ጥንቃቄ እንድታደረጉ እናሳስባለን፡፡ አንድነታችን ለዘላቂ ነፃነታችን፡❗️❗️ መረጃ አይናቅም አይደነቅም❗️❗️

ከሸዋ ሰማይ ስር የድሽቃው አለቃ የሴቷ አርበኛ አይ አነጣጠር አይ መሳሪያ አያያዝ ድሮስ የአስማረ ዳኜ ዘር ሆነሽ መጠርጠሩስ። የአሳምነው እዝ የከሰም ኮር የሀይለማሪያም ማሞ ክፍለጦ ሴቷ የድሻቃ ተኳ
ከሸዋ ሰማይ ስር የድሽቃው አለቃ የሴቷ አርበኛ አይ አነጣጠር  አይ መሳሪያ አያያዝ ድሮስ የአስማረ ዳኜ ዘር ሆነሽ መጠርጠሩስ። የአሳምነው እዝ  የከሰም ኮር የሀይለማሪያም ማሞ ክፍለጦ ሴቷ የድሻቃ ተኳሽ✊

#እንኳን ደህና መጣችሁ!! #አዲናስ!! የነቁት ወደ ትክክለኛዉ የትግል መስመር እየመጡ ነዉ 🙏 ሁለት ወንድሞቻችን አዲስ ቅዳም ከተማ  ከተከማቸዉ ጡት ቆራጭ አሸባሪ የብልፅግና ታጣቂ በመለየ
+1
#እንኳን ደህና መጣችሁ!! #አዲናስ!! የነቁት ወደ ትክክለኛዉ የትግል መስመር እየመጡ ነዉ 🙏 ሁለት ወንድሞቻችን አዲስ ቅዳም ከተማ  ከተከማቸዉ ጡት ቆራጭ አሸባሪ የብልፅግና ታጣቂ በመለየት ትክክለኛዉን  የትግል መስመር መርጠዉ   የአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44 ክ/ጦር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ሻለቃን በሰላም ተቀላቅለዋል። አዲስ ቅዳም ከተማ ከሚገኘዉ የጠላት ካምፕ ዉስጥ <ጠላት ነበረበት> የሚለዉ ቃል እስኪቀር የብልፅግናን ታጣቂ የፋኖ ወታደር በማድረግ የጠላትን መዋቅር 100% እናፈራርሰዋለን ። አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ🙏 ህዳር 27/2018 ዓ/ም

ሁሉ ነገር የማይፃፍ እየሆነ ቸገረንኮ! ''የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የኔም ትግል ነው!'' ብሎ የሚያስብና የሚጨነቅ ማንኛውም አካል ፣ በተለይ በማህበራዊም ሆነ በሜኒስትሪሚንግ ሚዲያው ለሚናገራቸው (ለሚፅፋቸው) ቃላት መጠንቀቅ ብሎም ከከፋፋይና ሴንሴቲቭ ጉዳዮች ራሱን ማራቅ የሚጠበቅበት እጅግ ወሳኝ ሰአት መሆኑን ይረዳል! ከግላዊ እይታና ስሜቱ ይልቅ የድርጅትን ውሳኔና አቅጣጫ ያከብራል። ከችኮላ ይልቅ መረጋጋትን ፣ ከስሜታዊነት ይልቅ አስተዋይነትን መገለጫው ያደርጋል። ከራሱ ስሜት ይልቅ የጋራ አላማን ያስቀድማል! አንዳንድ ተራ የመሰሉንና የናቅናቸው ጉዳዮች ፖለቲካሊ ብልጫ እያስወሰዱብንና ዋጋ እያስከፈሉን መሆናቸውን ልብ ልንልም ይገባል! ከተለምዷዊው መስመር ብንወጣና ህብረትና አንድነታችንን በሚገነባ እሳቤ ውስጥ ራሳችንን ብንገራው መልካም ነው! እኔ ፣ አንተ ፣ አንቺ ፣  በየፊናችን የምናደርገው ሀላፊነት የጎደለው እንቅስቃሴ እንደማህበረሰብ  ተያይዞ ለመውደቅ የሚያስችል እንቅፋት ሊፈጥር እንደሚችል መገንዘብ የእያንዳንዳችን ሀላፊነት መሆኑም ሊሰመርበት ይገባል! ©ዘር ይሁን ገሰሰ

#አሁናዊ_መረጃ_ወለጋ ‼️ ራሱን መከላከያ ብሎ የሚጠራው የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት ስብስብ አማራ በብዛት ወደ ሚኖሩባቸዉ ቀበሌውች በስፋት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን መዘገባችን ይታወሳል። በምስራቅ ወለጋ ዞን ሊሙ ገሊላ ወረዳ ዋጃ ስላሴ ቀበሌ ላይ በርካታ ንፁሃን የአማራ አርሶ አደሮች ወደ ጫካ ተሰደዋል። በደረሰበት ሁሉ አማራን መግደል፣ ማሳደድ ፣ ማፈናቀል እና መዝረፍ ግብሩ የሆነዉ  አራዊት ሰራዊት በዋጃ ስላሴ ቀበሌ በርካታ ቤቶችን አቃጥሎ የቀንድ ከቀቶችን መዝረፉን የአካባቢው ኗሪዎች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል ። ህዳር 27/2018 ዓ.ም #ቢዛሞ_ሚዲያ #የቢዛሞ_አማራ_ድምፅ

ስለዚህ ከጠላት ጎን ተሰልፋችሁ ወገናችሁን እየወጋችሁ ያላችሁ የሚሊሻ፣ አድማ ብተና እና ፓሊስ እንድሁም መከላከያ ሰራዊት አባላት ከዛሬ ህዳር 27 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆይ የምህረት አዋጅ ይፋ ስላደረግን ይህን ወርቃማ እና ታሪካዊ እድል እንድትጠቀሙበት ስንል ከወዲሁ እያሳሰብን ጠላትን ከድታችሁ ስትመጡ እኛ በበኩላችን ለምታስረክቡን ትጥቅ ተገቢውን ካሳ በመስጠት ወደምትፈልጉበት ቦታ ለመላክ ዝግጁዎች መሆናችንን እንገልፃለን:: አብሮን ለመታገል ፈቃደኛ ለሚሆነውም ሁኔታዎችን የምናመቻችለት ይሆናል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 27 ቀን 2018 ዓ.ም

ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር አዛዥ አርበኛ አብነው ታደሰ የተላለፈ የትግል ጥሪ!! በመጀመሪያ ደረጃ ለሁሉም አማራ እና የህልውና ትግላችን ደጋፊዎች ለሆናችሁ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ ማለት የምሻው የአማራ ፋኖ የጄኔራል አሳምነው ፅጌን የኑዛዜ ቃል አክብሮ በቅንጅት እና በአንድነት እየታገለ መሆኑን በማብሰር ነው:: ቀሪው ስራችን አንድ እናት ድርጅት መመስረት ነው ይህም በቅርቡ እንደሚሳካ ጥርጥር የለኝም:: እንደምታውቁት እኛ አማሮች በፋሽስቱ አብይ አህመድ መንግስት የተከዳን እና ጥርስ የተነከሰብን ነን:: "አማራን ላጠፋ ነው" በማለት አብይ አህመድ ቃል በቃል ለኦሮሞ ተወላጅ የፌደራል እና ኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት መናገሩን የተከበሩ አቶ ታዬ ደንደአ ማጋለጣቸው ይታወሳል:: የማጥፋት ፕሮጀክቱ ትግበራ ከተጀመረ እነሆ ዓመታት ተቆጠሩ:: አብይ አህመድ እነ ጄኔራል አሳምነው ጽጌን ገድሎ ክልላችንንም አስወርሮ በክተት መክት ስትራቴጅ ህዝባችንን አስጭውፍጭፎ ሲያበቃ በድህረ ሰሜኑ ጦርነት ወቅት ፋኖን ትጥቅ አስፈትቶ አማራ ክልልን አባውራ የሌለው ቤት በማስመሰል ህዝባችንን ለማጥፋት እና የአማራን ጥንተ እርስት ለመቀማት አስቦ ብዙ እርቀት ሄዷል:: በዚህም መሰረት በህግ ማስከበር ስም አማራን ለመጨፍጨፍና ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት ዘመቻ መጀመሩና በርካታ ንፁሀንን መግደሉ ይታወቃል:: ይህን መንግስታዊ ክህደት በመቃወም አማራ አይጠፋም ትጥቁንም አይፈታም ብለን ወደ ጫካ በመግባት አፈሙዝ ወደ ህዝባችን ጠላት አዙረናል::  አማራ ሲፈናቀል፣ ሲገደል፣ ሲታሰር እና ሀብት ንብረቱ ሲዘረፍ ቆመን አናይም ይልቁንስ ባለጋራችንን እየገደልን እንሞታለን ብለን ፈንነናል::  ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚኖሩ አማሮችን ፀረ ህዝቦች በጅምላ ሲያቃጥሏቸው እና የአንድት ነፍሰ ጡር እናትን ሆድ በስለት ሰንጥቀው ሽሉን ሲያፈነዱት አማራ የሆነ ፅንስ ጭምር መኖር የለበትም ብለው ማወጃቸው መሆኑን ልብ ይሏል:: አዲስ አበባ አማራ እንዳይገባ ሸኖ እና ሰንዳፋ ላይ በኦሮሞ መንገድ ሲዘጋበት እና በየጊዜው ሀገር አቋራጭ አውቶቢስ እየታገተ መንገደኞች ታፍነው ተወስደው በሸኔ ሲገደሉ፣ መስጅድ እና ቤተክርስቲያን ሲቃጠል አማኞችም ሲረሸኑ እንድሁም አማራ በመሆናቸው ብቻ ወገኖቻችን በኦሮሚያ ክልል በየጊዜው በኦነግ ሸኔ ሲገደሉ እና ሲፈናቀሉ ይህም አልበቃ ብሎ እዚሁ ክልላችን ውስጥ የአብይ መንግስት ተላላኪው ካድሬ ለአርሶ አደራችን በቂ ማዳበሪያ ላለማረቅብ ወስኖ አማራን በርሀብ እንቀጣለን ብሎ ቆርጦ ሲነሳ አስተውለናል:: ገበሬው "የገመድ መሬቴ ጦም አደረ" ብሎ ሰልፍ ሲወጣ "የጅራፍ ፓለቲካ" የሚል ስላቅ ነበር የብልጽግና መልስ:: ክልላችን ውስጥ የማዳበሪያ እጥረት የገጠመን ተረኞች ሆን ብለው ማዳበሪያውን ኦሮሚያ ክልል ከዝነውት ነበር:: ለአማራ ያላቸው ጥላቻ ከልክ ያለፈ ነው:: ስለሚፈሩን እንደምንም ብለው ለርሀብ እና ስደት እንድሁም ሞት እንድንጋለጥ ይሰራሉ:: ይህ ሴራቸው የገባውና ቀድሞ የነቃው ፋኖ በአራቱም የአማራ ግዛት አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀውን አኩሪ ገድል ፈጽሟል:: ወገኖቻችንን አትግደሉብን ብለን ሰልፍ ስንወጣ "ልቅሶ አይሰለቻቸውም ወይ?" በማለት ሰላማዊ ትግልን ብልጽግናዎች አጣጥለዋል:: ችግር አለ ችግሩ ይፈታ ስንልም ችግር ፍቱልን ያለውን አካል በማሰር ነው መልስ የሰጡን:: ሰላማዊ አማራጭ እንደማያዋጣ አውቀን እጅጉን ተገፍተን እና ግፍ ተፈጽሞብን ዘራችንም እየሳሳ ስለሆነ ነው የትጥቅ ትግል የጀመርነው:: ይህን የህልውና ትግል ለማደናቀፍ የሚጥር ባንዳ ወዮለት:: ባንዳ የሆንክ ሁሉ ዋ! ለራሴ በል:: እንግዲህ ባንዳን አንምርም:: አንድት ብርጭቆ ውሀ ውስጥ ጠብታ አንድ መርዝ ከተጨመረ ውሀው ይመረዛል:: ንፁህ ህዝብ ውስጥ አንድ ባንዳ ካለ ህዝቡ በየጊዜው ዋጋ ይከፍላል:: በአንዳንድ ባንዳ ምክንያት ህዝባችን ዋጋ መክፈል ስለሌለበት ተባብረን ባንዳን እናፀዳለን:: ለዚህ ተልእኮ ደግሞ ህዝባችን ሊተባበረን ይገባል:: የአማራን ህዝብ ክብር እና ጥቅም የሚያስከብር እንዲሁም አማራ የሚለውን ስም በበጎ የሚያስጠራ የአባቶቻችንን አትንኩኝ ባይነት የሚዘክር ድንቅ ስራ እየሰራ ያለው የአማራ ፋኖን ከድሉ አደባባይ ሳይደርስ ለመመለስ የሚታትር ባንዳ መጨረሻው ሞት ነው:: ከእንግዲህ በራሳችን ባንዳዎች ላይ የምንወስደው እርምጃ ከባድ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም:: ፋኖ የበረሃው ሙቀት እና የደጋው ብርድ፤ የስንቅ እጥረት ብሎም የጥቁር አማሮች እንቅፋትነት ሳይበግረው የክረምቱ ዶፍ ዝናብ ሳይገታው ለአማራ ህዝብ ዘብ ሆኖ ሌት ከቀን ትንቅንቅ ላይ ነው። መከላከያ ሰራዊት የኦሮሞ ወንበር አስጠባቂ ዝና የአብይ አህመድ ገረድ ነው:: ይህን ሰራዊት አጥፍቶ አብይን ለፍርድ ማቅረብና የአማራን ህዝብ እንባ ማበስ የፋኖ ግደታ ነው:: አማራውያን ሆይ ሚሊሻ፣ አድማ ብተና እና ፓሊስ እንድሁም መከላከያ ውስጥ ዘመድ ወዳጅ ያላችሁ መክራችሁ ወደ ቤቱ አስገቡ። በተለይ ሚሊሻ በአስቸኳይ ቢቻል አዳሩን ወደ ቤቱ እንድገባ ይነገረው:: ይህ ሳይሆን ቢቀር እኛ እንግዲህ ባንዳን ስለማንምር በገቡበት ገብተን እንደመስሳለን:: ይህ አዋጅ ታውጆ የሚተርፍ ባንዳ ላይኖር ይችላል:: አንዳንዶች ተደብቀው ውለው ቢያድሩም መጨረሻቸው አያምርም! መንግስትን አሽመድምደነዋል:: ክልላችንን ከ80 ፕርሰንት በላይ ተቆጣጥረናል:: ይህን ሀቅ ቢቢሲም ለዓለም አውጆታል:: በቅርቡ የማዕከላዊ መንግስት መቀመጫ የሆነችውን አዲስ አበባ ከተማን እንደምንቆጣጠር ተገማች ነው:: አዎ፤ ፋኖ በጎጃም እና ሸዋ እንድሁም በሸዋ እና ጎንደር ብሎም ወሎ ሰፊ ግዛት ተቆጣጥሮ እያስተዳደረ ሲሆን ወደፊት የሚያደርገው ግስጋሴም እንደቀጠለ ነው:: በምዕራብ ወሎ ግንባርም ከፋሽስቱ አብይ አህመድ መንግስት በርካታ ቀጠናዎችን ነፃ አውጥተን የጊዜያዊ መንግስት መዋቅር ዘርግተን ህዝባችንን እያስተዳደርን ነው:: የድል ባለቤት መሆናችን አይቀርም፤ እውነትን ስለያዝንና ግፍ አንገሽግሾን ስለተነሳን እናሸንፋለን ስለዚህ ባንዳ ሆይ ቶሎ ወደ ቤትህ ተመለስ:: በየእለቱ የወገኖቻችን ደም እየፈሰሰ ነው:: ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍም በአማራ ምድር እየተፈፀመ ነው:: በያዝነው ወርም የካህን ሚስትን ጨምሮ በድምሩ 3 እመጫት እናቶች መካነሰላም ከተማ የሚገኘው አድማ ብተና ካምፕ ውስጥ በአንድ የፋሽስቱ መንግስት የፀጥታ ኃይል አባል መደፈራቸው ይታወቃል:: ከለላ ወረዳ ዉስጥም ቲርቲራ ታዳጊ ከተማ አጠገብ የቀነሶ መንደር ነዋሪ የሆነው አቶ ሁሴን ከማል የተባለው አርሶ አደር አጨዳ ላይ ሳለ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም በአድማ ብተናዎች እንደተረሸነ ለማረጋገጥ ችለናል:: ሰኞ ማለትም ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጃማ ወረዳ ደጎሎ ከተማ ውስጥ አንድት ከአረብ ሀገር ተመላሽ እህታችንን መከላከያ ሰራዊት ተኩሶ ገድሏታል:: ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር በሚንቀሳቀስበት በምዕራብ ወሎ ግንባር ብቻ ሳይሆን በመላው አማራ ዘግናኝ ግፍ በህዝባችን ላይ እየተፈፀመ ነው:: ይህ የግፍ ግፍ አንገፍግፍ ሊቆም የሚችለው አንድ ሆነን መታገል ስንጀምር መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል::

...በሀገራችን ታሪክ በየጊዜው የተከሰቱ ገዢዎች ጉልበታቸውን የሚፈትሹት በራሳቸው ህዝብ ላይ ነው። በተለይ ደግሞ በአማራው ላይ ሲሆን ደግሞ ተፈጥሯዊ በህይወት የመኖር መብቱን እንኳን ይገፈፋል። ዲሞ
+3
...በሀገራችን ታሪክ በየጊዜው የተከሰቱ ገዢዎች ጉልበታቸውን የሚፈትሹት በራሳቸው ህዝብ ላይ ነው። በተለይ ደግሞ በአማራው ላይ ሲሆን ደግሞ ተፈጥሯዊ በህይወት የመኖር መብቱን እንኳን ይገፈፋል። ዲሞክራሲ የመንግስተ-ሰማዕት ያህል እንዲርቀው ይፈረድበታል። ታድያ ምድር ላይ ያለ ፍጡር ሁሉ ለጥፋት የሚያጨው ህዝባችን ከፈፅሞ ጥፋት ፣ከጨለማው ጉዞ ፣መውጫ መንገድ የሚተልሙ ፣ራሳቸውን ገለው ትውልድ ለማዳን የሚታትሩ፣እንቅልፍ አልባ ፣ማሰብ የሚችሉ ጭንቅላቶች ያሏቸው ፣ከዘመኑ ተንበርካኪነት ራሳቸውን ያራቁ ፣ህዝባችሁን በምስር ወጥ ያልቀየራችሁ ዋናዎቻችን የትናንት ጎርበጥባጣ ጉዞ ከፊታችን ላለው ተራራማ መንገድ የሰነቃችሁት የይቻላል መንፈስ እንዳለ እናውቃለን። ነገር ግን መሽቶ በነጋ ቁጥር እንደ አውሎ ነፋስ ምድሩንም ሰማዩንም አቧራ የሚያለብሰው የሀገራችን ፖለቲካ አንዳች የመቆጣጠሪያ ዘዴ አምጣችሁ መውለድ ቀዳሚ መሆን እንዳለበት አምናለሁ። ለዚህ የሚሆን በቂ የማሰቢያ ጊዜ እና አስቻይ ሁኔታዎች እጃችሁ ላይ እንዳለ እናውቃለንና "ጊዜን መቅደም እንልመድ "!! ታናሽ ወንድማችሁ !!

ይድረስ ለመተከል ሕዝብ‼️ ከወለጋ በአባ ገዳ ተመርቆ መተከልን ለመውረር ከመጣው ወራሪ ራሳችሁን ትጠብቁ ዘንድ እናሳስባለን። በመተከል ዞን ቡለን እና ድባጤ ወረዳዎች የአማራ ሕዝብ ሆይ ራስህን ጠብቁ‼️ በቁጥር ከ 2,000 በላይ የኦነግ ሽኔ ነፍሰ በላ ቡድን ከወለጋ ዞን ሆሮ ጉድሩ ሾኮ ቀበሌ በአበ‍ኣ ገዳ ሽማግሌዎች መርቀው መላካቸው መረጃ ደርሶናል። ይህ ነፍሰ በላ አራዊት አባይን ተሻግሮ ደባጤ ወረዳ ሙዛን ቀበሌ ወደዳለ ተጠግተው ቆርቃ ቀበሌ ለማረፍ ነባሩ እና ካምፕ ሰርቶ የሰፈረው ፅንፈኛ ሽኔ ሊቀበላቸው ከጎንጎ ቀበሌ ሊቀበላቸው እየተዘጋጁ ነው። ስለሆነም ደባጤ፣ ቡለን እንዲሁመ‍እ መላው የመተከል ሕዝብ ይህን ተስፋፊ ዘረኛ ቡድን ተደራጅተህ ለመመከት ዝግጅት ታደርግ ዘንድ እንጠቁማለን። በተጨማሪም በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የቴወድሮስ ዕዝ የአካባቢውን ማኅበረሰብ በማስተባበር የማደራጀት፣ የመመከት፣ የመከላከል እና ራስን የማስከበር ስራ እንዲደረግ እገዛችሁ እጅጉን አስፈላጊ ነው። በአራቱም ማዕዘን 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን። https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

#የአማራ_ሰቆቃ_በወልድያ_ዩንቨርስቲ ‼️ በአማራ ምድር በሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ ዩኒቨርስቲ የግቢ ተማሪዎች በፌደራል ፖሊሶች እየተደፈሩ ነው ሁለት ሴት ተማሪዎች ከጠፉ ከ3 ቀን በኃላ አንዷ ትላንት
#የአማራ_ሰቆቃ_በወልድያ_ዩንቨርስቲ ‼️   በአማራ ምድር በሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ ዩኒቨርስቲ የግቢ ተማሪዎች በፌደራል ፖሊሶች እየተደፈሩ ነው ሁለት ሴት ተማሪዎች ከጠፉ ከ3 ቀን በኃላ አንዷ ትላንት በፌደራል ፖሊስ #ተደፍራ #በአሰቃቂ_ሁኔታ_ተገድላ አንገቷ ታጥፋ ተጥላ ተገኝታለች አንዷ እስከ አሁን አልተገኘችም መረጃው እንዳይወጣ ሁሉም የዩኒቨርስቲው ሰራተኞች ተነግሯቸዋል ነገሩን አጠፋፍተው ሊያልፉ አስበው ግን ይሄ ነገርን ተደጋጋሚ እየተፈፀመ በመሆኑ መደበቅ ያልፈለገ የዩኒቨርስቲው ሰራተኛ መረጃውን ለንስር አማራ አድርሶናል። በተጨማሪ ደግሞ ቀን በቀን የቆሎ ተማሪዎችን ያተኮረ አፈና እየተደረገ ነው ሊያመልጡ የሚሞክሩትንም ተኩሰው እየገደሉ ነው ሚሊሻ እና ፖሊስ የየጁ ገነት 04 ቀበሌ እና ቲንፋዝ 02 ቀበሌ በታፈኑ ሰዎች ሞልቶ አገልግሎት አንሰጥም ከአሉ ሰነባብተዋል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮቾ ገልፀዋል‼️ 27/ዐ3/2018 ዓ.ም

ጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ  መብረቃዊ ጥቃት በባንዳ ሚሊሻ ላይ ፈፀመ።         አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ። ህዳር 26/03/2018 ዓ ም ነበልባል ክፍለ ጦር ጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ  አረርቲ ከተማ  ውስጥ በሚገኙ ባንዳ ሚሊሻዎች ላይ  በ 25/03/2018  ለሊት ላይ አስገራሚ የቦንብ ጥቃት  ፈፀመ። ይህ ጥቃት የተፈፀመባቸው  ሸዋገነት አካባቢ ሲሆን ይህ ቦታ ተከተማው ወደ አዲስ አበባና ሞጆ እንዲሁም  ናዝሬት መውጫ ሲሆን  በእዚህ አካባቢ ጨለማን ተገን እያረጉ በኬላ ጥበቃ ሰበብ ለዝርፊያ በተሰባሰቡበት የቦንብ ጥቃት እዳካሄዱ የመብረቁ ሻለቃ ሸማቂ ፋኖዎች አስታውቀውናል።   በእዚህ የቦንብ ጥቃት ሁለት(2) የተደመሰሱ ሲሆን ሶስቱ   ባንዳ ሚሊሻ በከፍተኛ ጉዳት በህክምና ላይ እንደሚነኙ የውስጥ መረጃችን አረጋግጦልናል።        ከእዚህ ተጨማሪ በነበልባል ክፍለ ጦር የከተማ ሸማቂ ፋኖዎች የሚደርሰባቸውን ጠንካራ ምት በመሸሽ ወደ ከተማ የኮበለሉ የአገዛዙ ተላላኪ ባንዳ ሚሊሻዎችም እንዳሉ የውስጥ መረጃችን አድርሶናል።    በአካባቢ አጠራር መዥገሮች እየተባሉ የሚጠሩ የስረአቱ ወንበር ጠባቂዎች  ስልጣናቸውን ተገን በማረግ ህዝብን ሲዘርፊና ሲመዘብሩ ተቆዩ በኋላ በተፈጠረባቸው ምት በመደናገጥ ከፈረጠጡት ውስጥ     1ኛ ጥበበ በልሁ     2ኛ አቡሽ  ደረጀ  ሲሆኑ በንዳ ፀጋየ ንጉሴ  የተባለው በገዛ ጓዶቹ ተይዞ በከፍተኛ ጉዳት በእስር ላይ እንደሚገኝ ወፋችን የነገችን ሲሆን ለእዚህ የዳረገው ደሞ በጋራ የዘረፉትን ብር ይዞ ሊጠፋ ሲል በመያዙ እንደሆነም አረጋግጠናል።   ድል ለአ.ፋ.ብ.ኃ ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት ነበልባል ክፍለ ጦር ሚዲያ ክፍል ህዳር 26/03/2018

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገቡ:: በምኒልክ ዕዝ አብራክ ውስጥ ያሉት የደጋው መብረቅ ኮር እና ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር በደላንታ ወረዳ በጥላት ላይ በጋራ ጥቃት ፈፅመው ድል ተቀዳጅተዋል:: የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር እና ኮር 2 ዞብልአምባ ክፍለ ጦር 3ኛ (ራያ ሻለቃ) እና 7ኛ ሻለቃ  የጥላትን አከርካሪ በመስበር ታሪክን በአሮጌው ጃኖስና ቦረና ኪዳነምህረት ሰርተዋል። ህዳር 27/2018 ዓ/ም ደላንታ ወረዳ ፀሀይ መውጫ አሮጌው ጃኖስ ላይ ከጠዋቱ 12:00 እስከ 2:00 በዘለቀ አውደ ውጊያ የአቶ አብይ አህመድን ቅጥረኛ ሰራዊት ስቦ በማስገባት የበርካቶች ሰራዊት ነፍስ ወደ አምላካቸው ሲላኩ ገሚሶቹ ቁስለኛ ተደርገዋል። የአማራ ህዝብ ጥላት ሆኖ የተነሳው የመራዡ ብልፅግና ቡድን በዛሬው እለት በተሽከርካሪ አስከሬንና ቁስለኛዎቹን እያነባበረ ወደ ቁስጢንጢና ካምፕ ሲያመላልስ ውሏል። በዳውንት ወረዳ በሁለቱ ውህድ የኮር ሃይሎች አይቀጡ ቅጣት የተገረፈው የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ካፈርኩ አይመልሰኝ ባለበት መንገድ የሞትን ፅዋ እየተጋታት ይገኛል። በአራቱም የአማራ አቅጣጫ ለአሞራ ቀለብ እየተደረገ ያለው የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ሰራዊት በጀነራል አሳምነው ፅጌ ስም እየማሉ ጥላትን አፈር ከደቼ የሚቀላቅሉት ፋኖዎች ከድሮን እስከ ታንክና መድፍ የታጠቀውን የፋሽስቱን ሰራዊት አስከሬን በአስከሬን አቆላልፈውታል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 27/2018 ዓ.ም

ጎንጅ ቆለላ የዮሐንስ አለማየሁ ሻለቃ ጠላትን በመጣበት እግሩ በታትኖ መልሶታል። በአፋብኃ ቴወድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር የዮሐንስ አለማየሁ ሻለቃ ወደ ዜጋንሳ ቀበሌ የተንቀሳቀሰውን ጠላት በደፈጣ በመበታተን ወደመጣበት መመለስ ተችሏል። የአብይ ወንበር አስጠባቂው ተቅነዝናዡ መከላከያ  ሚሊሻወችን በማስከተል ወደዜጋንሳ ቀበሌ ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ቢሄዱም እንዳሰቡት ሳይሆን ቀርቶ በደፈጣና በሌላ አቅጣጫ ቆርጦ በመግባት ለአፍታም ሳይቆይ አርገብግቦ መመለስ ተችሏል። በዚህም አራት/4/ የመከላከያ አባላቱን በሞት ያጣውና ሶስቱ ደግሞ የቆሰሉበት ጠላት እንደተለመደው አትርሴ በልስቲ የተባለን ንፁሀን ቤት አቃጥለው ከብቶቹን  ይዘው የሄዱ ሲሆን በአርሶ አደሮች ቤት በመዘዋወርም ሊጥና ዱቄት ደፍተው ተመልሰዋል።        አዲስ ትውልድ        አዲስ አስተሳሰብ        አዲስ ተስፋ በአፋብኃ የ102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር ጎ/ቆ/ወ/ጊ/መንግስት አስተዳደር ሚዲያና ኮምኒኬሽን ክፍል     ህዳር 27/2018ዓ/ም

ማስረሻ ሰይጤን ከጎጃም ምድር ገርፎ ዳውንት እንዲደበቅ ያደረገው የአባይ ሸለቆው ፈርጥ ጀግና ሻለቃ ይንገስ ብርሃኑን አመስግኑልን‼👏👏👏❤🙏
ማስረሻ ሰይጤን ከጎጃም ምድር ገርፎ ዳውንት እንዲደበቅ ያደረገው የአባይ ሸለቆው ፈርጥ ጀግና ሻለቃ ይንገስ ብርሃኑን አመስግኑልን‼👏👏👏❤🙏

#ሰበር_የምርኮ_ዜና_ሰከላ‼ ልማደኛው 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር በጥምረት #42_ጥቁር_ክላሽ ማርከዋል‼ በአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ሰከላ ወረዳ አጉት ከተማና ዙሪያው ላይ ሰፊ ቦታ በሸፈነው አውደ ዉጊያ የአረመኔዉን ቡድን 42 ጥቁር ክላሽ ተረክበዉታል። 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ትናንት በሰከላ ከተማ የወረዳ አስተዳድሩን ጨምሮ ብዛት ያለዉ ሰራዊት በማስወገድ ታላቅ ጀብድ የፈፀሙ ሲሆን ዛሬ ህዳር 26/2018 ዓ.ም ደግሞ #ከሰከላ #ከማንኩሳ #ከቡሬና #ከፉነተሰላም ፔምፔ ዙ23 ይዞ #ምላስና #ብልት በመቁረጥ የስድስት ንፁሃንን ህይወት በቀጠፈበት #አጉት ቀጠና ተሰባስቦ በመምጣት ሳምንት እሁድ በአጉት ከተማ የንፁሃንን ጭፍጨፋ በመቃወም የተደረገዉን ህዝባዊ ሰልፍ ፋኖ አስገድዶን ነዉ የተሰለፍነ ለማስባልና ስሁት ፖለቲካ ትርፍ ለመስራት ባደረጉት ሙከራ #ምላስና #ብልት በመቁረጥ ሰወ በላ ቡድን መሆኑን የተረዳው ህዝብ ከአካባቢው በመሸሽ ምንም አይነት ሰዉ ሳያገኝ ሳይሳካለቸዉ በቀሩበት ክስተት፤ ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ እስከ 12:00 በዘለቀዉ ትንቅንቅ አንድ ሺአለቃ መሪ ጨምሮ ከ50 በላይ የጠላት ሀይል ተደምስሷል። ነፍሱ ያልወጣው ቁስለኛ ጭምር በመጣል የሚያነሳው ጠፋቶ በየ ጥሻዉ ወድቆ የጅብ ቀለብ ሁኗል። ከአጉት እሰከ ጅግሪታ ያለዉ ማሳ በሬሳ ተዋልቷል ከተማዋ ላይ የሚገኙ ሱቆችንና የግለሰብ ቤቶችን በመሉ እየዞሩ ሲዘርፉ በመኪና ሁሉ ሲጭኑ የዋሉት የአብይ ወንበዴዎች የዘረፉትን ሳይወስዱ ብሬንና ስናይፐሩን አስረክቦ የጨረሰዉ ቡድን ዛሬ ደግሞ #42 ጥቁር ክላሽ እና #በ10ሺዎች የሚቆጠር ተተኳሽ አስረክበዉ ሬሳቸዉን አዝረክርከዉ #ከአንድ ቲም በላይ ቁስለኛ #አስማርከዉ አንገት ድረስ የቆፈሩትን ምሽግ ለቀው ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ሩጫ በማድረግ ቢሸሹም በዚህ ሰሃት ባሉበት ተከበዉ መውጫ አጠው ይገኛሉ። ከኮር አደረጃጅቱ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰራዉ የሁለቱ ኮር ጥምረት እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በማድረግ አስደማሚ የሆነ ድል ተቀዳጅተው የጠላትን ቅስም በመስበር ምርኮ በምርኮ ተንበሽብሸዋል። የወንድሞቻችንን ደሞ ፣ የህዝባችንን አልህ፣ ቁጭት በተጠናከረ ሁኔታ፣ወኔ በተሞላበት እርምጃ መመለሱ ቀጥሏል። #ላናሸንፍ_የጀመርነዉ_ትግል_የለም_ድልችን_ቅርብ_ነው‼ #እንበርታ💪 የ44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ አለበል አወቀ።