uk
Feedback
ሀሳብ's νχ

ሀሳብ's νχ

Відкрити в Telegram

reflections on the why's of life, God and religion, toward an understanding of humanity in and through the mind of Christ. YouTube https://youtube.com/@hasabs_nx Discord https://discord.gg/XKmFnAuk7 Tiktok tiktok.com/@hasabs_nx

Показати більше
1 095
Підписники
+324 години
+117 днів
+1930 днів
Архів дописів
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈ ምስጢር ገጽ 141፣ 178-179“አባት ሆይ ይኽችን ሰዓት ከእኔ አርቃት ባለ ጊዜ እኔ እና አብ አንድ ነን ያለውን ቃል ዘነጋው(ማቴ 26፥39፣ ዮሐ. 10፥30)፤ በዚኽም መዋጥን እንዳስለመደው መስሎት ሳተው፤ አምላኬ አምላኬ እየኝ ስለምን ተውኸኝ ሲል አብ ሕያው እንደኾነ እኔም የአብ ልጅ ስለኾንኁ ሕያው ነኝ ያለውን ቃል ረሳ(ዮሐ. 6፥57)፤ በዚኽም መዋጥን እንደለመደው መስሎት በድፍረት ቀረበው፤ በዕፀ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ሕማማትን ሲቀበል ባየው ጊዜ በበሽተኞች ላይ ያደረጋቸውን ድንቆቹን ዘነጋ(ማቴ. 8፥1-17)፤ በዚኽም መዋጥን (ቁራኝነትን) እንደለመደው መስሎት በድፍረት ጌታን ቀረበው፤ የመለኮትን ክብር ወደ ሥጋ ትሕትና መውረድ ባየ ጊዜ በዚኽም መዋጥን እንዳስለመደው መስሎት ሳተው፤…"

በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።
— የዮሐንስ ወንጌል 15:7 Amharic Bible Bot

What a beautiful way to basically say "በኢየሱስም" 🤩 Taken from Augustine’s confessions.
What a beautiful way to basically say "በኢየሱስም" 🤩 Taken from Augustine’s confessions.

ግቢ 🤝 depression,anxiety, lonliness, Dejection, melancholy, Despondency, Dread በዚህ አመት አያርግብኝ🙏

👀 ኢየስስ ጌታ ሳይሆን የጌቶች ጌታ ነው። የመናፍቃን Bot! ቴክኖሎጂ የተባለ 666 ነው ሲጀመር። መፅሀፍቅዱስን ከእጃን አጥፍተው ሊያቃጥሉት!

ኢየሱስ ጌታ ነዉ

በየቀኑ ከምንም በላይ ክርስትናችን ከፈሪሳዊነት አልፎ ሚዛን ደፍቶ እንደማያቅ ነው እየተረዳሁኝ ያለሁት። ደግሞ ይኼኛው ፈሪሳዊ መልካችን ይባስ ህፃንነት የታከለበት ነው። ከምንም በላይ ደግሞ Pragmatist አርጎናል። ማሸነፍ ብናስብ እንዴትን አንጠይቅም። ፀጥ ማስባል ስንፈልግ የድርጊቶቻችንን Consquence አንጠነቀቅም። ልክ ነው ብለን ያልነውን እውነታችንን ደግሞ እንደ ሰይፍ ስለነው ሰው ለመውጋት እንወጣበታለን። ደግሞ እኮ ትክክል ሆነን ቢሆን አንድ ነገር። የክርስቶስ ልብ በደረሰበት የደረሰ Priority የለንም! ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስን ሳይሆን የራሱን ፍላጎት ለማሟላት ይሯሯጣል። አወቅኩኝ ካሉ እንዴት ልግነንበት። በሌሎቹ እንዴት ልቀልድበት። አገኘሁኝ ካሉ እንዴት ላስቀናበት እንዴት እራሴን ከምንቃቸው ልለይበት ነው Priority ብለን የያዝነው መለኪያችን። በApologetics Sphereኡ ውስጥም ሰውን ከሀሳቡ እና አቋሙ በላይ መውደድ። በተቃራኒ Tradition ውስጥ እራሱ እንዴት አጥንቼ ላዋርድበት እንጂ የቱ ጋ የው የሳቱት አስቀድሜ አቋማቸውን ልረዳ የሚል impulse ውስጣችን የለም። ይሄ Toxicity ከመበርታቱ የተነሳ Platformኦቻችን ላይ ደግሞ ወይ እንደኛ Toxic አርጎ ማስቀረት ወይም ደግሞ ያልሆኑቱን መግፋት ነው የያዝነው። መፅሀፍ ቅዱስ ገልጠን ምናነብበት Motive ጠቅልሎ ተቀይሮ ስለ እየሱስ እያወራን ኢየሱስን ረስተን እንዳንጠፋ እንጠንቀቅ! ጽድቃችሁ ከፈሪሳውያንና ከኦሪት ሕግ መምህራን ጽድቅ ልቆ ካልተገኘ መንግሥተ ሰማይ መግባት አትችሉም። ማቴዎስ 5:20

ይሄ ሕዝብ እኮ ደግሞ መሰራት ነው ያለበት

ይሄንን የማስተማር ሀሳቤን ምትደግፉ Follow አርጉኝ እና Share አድርጉት ምናምን የማትደግፉት ደግሞ 1k እንዳልደርስ ከወዲሁ Unfollow እያረጋችሁ ተከታተሉኝ😅 http://tiktok.com/@hasabs_nx

Tiktok 1k subscribers ስገባ እንደውም እምነት ብቻ ላይ አስተምራለሁ ሲጀመር ቲክቶክ የደፋሮች መንደር ነው ለምን እፈራለሁ✊

እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ አላቸው።
— ኦሪት ዘጸአት 14:14 Amharic Bible Bot

tiktok ላይ የሚሰሩ እና tiktok ላይ የበለጠ ሚሰሩ አልገቡም አይገቡምም😅 እዛ ነገር ውስጥ ምን እሰራለሁ እኔ😁

ምን ልሰራ😁
ምን ልሰራ😁

ይኸው Finalized😁
ይኸው Finalized😁

የቲክቶክ አላስገባም የረሳሁትን ጨምሬ ላውጣ😁

photo content

በቃ tier list አንዴ ላስቀምጥ እና ስለ apologist አልመልስም😁 Give me names እንዳስታውስ list ውስጥ ርንዲገባ ምትፈልጉትን

ዛሬ የApologist Teir list አረግነው 😅 Both are specific. Its not impressive to be the best in specifics. Kale is an alien እና Nobod
ዛሬ የApologist Teir list አረግነው 😅 Both are specific. Its not impressive to be the best in specifics. Kale is an alien እና Nobody knows his depth

ቃሌ😁
ቃሌ😁

Both team to lose ብሏል ኪዳን ስለምን ትጠይቀኛለህ😅
Both team to lose ብሏል ኪዳን ስለምን ትጠይቀኛለህ😅