ሀሳብ's νχ
Ir al canal en Telegram
reflections on the why's of life, God and religion, toward an understanding of humanity in and through the mind of Christ. YouTube https://youtube.com/@hasabs_nx Discord https://discord.gg/XKmFnAuk7 Tiktok tiktok.com/@hasabs_nx
Mostrar más1 095
Suscriptores
+324 horas
+117 días
+1930 días
Archivo de publicaciones
1 096
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈ ምስጢር ገጽ 141፣ 178-179“አባት ሆይ ይኽችን ሰዓት ከእኔ አርቃት ባለ ጊዜ እኔ እና አብ አንድ ነን ያለውን ቃል ዘነጋው(ማቴ 26፥39፣ ዮሐ. 10፥30)፤ በዚኽም መዋጥን እንዳስለመደው መስሎት ሳተው፤ አምላኬ አምላኬ እየኝ ስለምን ተውኸኝ ሲል አብ ሕያው እንደኾነ እኔም የአብ ልጅ ስለኾንኁ ሕያው ነኝ ያለውን ቃል ረሳ(ዮሐ. 6፥57)፤ በዚኽም መዋጥን እንደለመደው መስሎት በድፍረት ቀረበው፤ በዕፀ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ሕማማትን ሲቀበል ባየው ጊዜ በበሽተኞች ላይ ያደረጋቸውን ድንቆቹን ዘነጋ(ማቴ. 8፥1-17)፤ በዚኽም መዋጥን (ቁራኝነትን) እንደለመደው መስሎት በድፍረት ጌታን ቀረበው፤ የመለኮትን ክብር ወደ ሥጋ ትሕትና መውረድ ባየ ጊዜ በዚኽም መዋጥን እንዳስለመደው መስሎት ሳተው፤…"
1 096
ግቢ 🤝 depression,anxiety, lonliness, Dejection, melancholy, Despondency, Dread
በዚህ አመት አያርግብኝ🙏
1 096
👀 ኢየስስ ጌታ ሳይሆን የጌቶች ጌታ ነው። የመናፍቃን Bot! ቴክኖሎጂ የተባለ 666 ነው ሲጀመር። መፅሀፍቅዱስን ከእጃን አጥፍተው ሊያቃጥሉት!
1 096
በየቀኑ ከምንም በላይ ክርስትናችን ከፈሪሳዊነት አልፎ ሚዛን ደፍቶ እንደማያቅ ነው እየተረዳሁኝ ያለሁት። ደግሞ ይኼኛው ፈሪሳዊ መልካችን ይባስ ህፃንነት የታከለበት ነው። ከምንም በላይ ደግሞ Pragmatist አርጎናል። ማሸነፍ ብናስብ እንዴትን አንጠይቅም። ፀጥ ማስባል ስንፈልግ የድርጊቶቻችንን Consquence አንጠነቀቅም።
ልክ ነው ብለን ያልነውን እውነታችንን ደግሞ እንደ ሰይፍ ስለነው ሰው ለመውጋት እንወጣበታለን። ደግሞ እኮ ትክክል ሆነን ቢሆን አንድ ነገር። የክርስቶስ ልብ በደረሰበት የደረሰ Priority የለንም! ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስን ሳይሆን የራሱን ፍላጎት ለማሟላት ይሯሯጣል። አወቅኩኝ ካሉ እንዴት ልግነንበት። በሌሎቹ እንዴት ልቀልድበት። አገኘሁኝ ካሉ እንዴት ላስቀናበት እንዴት እራሴን ከምንቃቸው ልለይበት ነው Priority ብለን የያዝነው መለኪያችን።
በApologetics Sphereኡ ውስጥም ሰውን ከሀሳቡ እና አቋሙ በላይ መውደድ። በተቃራኒ Tradition ውስጥ እራሱ እንዴት አጥንቼ ላዋርድበት እንጂ የቱ ጋ የው የሳቱት አስቀድሜ አቋማቸውን ልረዳ የሚል impulse ውስጣችን የለም። ይሄ Toxicity ከመበርታቱ የተነሳ Platformኦቻችን ላይ ደግሞ ወይ እንደኛ Toxic አርጎ ማስቀረት ወይም ደግሞ ያልሆኑቱን መግፋት ነው የያዝነው። መፅሀፍ ቅዱስ ገልጠን ምናነብበት Motive ጠቅልሎ ተቀይሮ ስለ እየሱስ እያወራን ኢየሱስን ረስተን እንዳንጠፋ እንጠንቀቅ!
ጽድቃችሁ ከፈሪሳውያንና ከኦሪት ሕግ መምህራን ጽድቅ ልቆ ካልተገኘ መንግሥተ ሰማይ መግባት አትችሉም።
ማቴዎስ 5:20
1 096
ይሄንን የማስተማር ሀሳቤን ምትደግፉ Follow አርጉኝ እና Share አድርጉት ምናምን የማትደግፉት ደግሞ 1k እንዳልደርስ ከወዲሁ Unfollow እያረጋችሁ ተከታተሉኝ😅
http://tiktok.com/@hasabs_nx
1 096
በቃ tier list አንዴ ላስቀምጥ እና ስለ apologist አልመልስም😁
Give me names እንዳስታውስ list ውስጥ ርንዲገባ ምትፈልጉትን
1 096
ዛሬ የApologist Teir list አረግነው 😅
Both are specific. Its not impressive to be the best in specifics. Kale is an alien እና Nobody knows his depth
