uk
Feedback
𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌

𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌

Відкрити в Telegram

- This channel focuses on the Ethiopian University entrance exam to help students achieve better results. • It provides: • Various articles • Photos • Illustrations • Foreign and domestic reference books • Weekly short tests • Education news.

Показати більше
890
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-530 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
лютий '25
лютий '25
+21
в 0 каналах
січень '25
+86
в 6 каналах
Get PRO
грудень '24
+159
в 7 каналах
Get PRO
листопад '24
+341
в 7 каналах
Get PRO
жовтень '24
+412
в 6 каналах
Get PRO
вересень '240
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+2
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
21 лютого+1
20 лютого0
19 лютого0
18 лютого+1
17 лютого0
16 лютого+3
15 лютого0
14 лютого0
13 лютого0
12 лютого+3
11 лютого+4
10 лютого0
09 лютого0
08 лютого0
07 лютого+3
06 лютого+2
05 лютого0
04 лютого+1
03 лютого0
02 лютого+1
01 лютого+2
Дописи каналу
ይሄን አስደናቂ ታሪክ ላጋራችሁ "ዓመታዊ የcompany ስብሰባ እየተካሄደ ነው። አለቃው ከጎኑ ያለውን junaid-ን ጠራውና እስክርቢቶ እንዲሰጠው ጠየቀው። እንዳጋጣሚ junaid ደግሞ እስክርቢቶ አልያዘም ነበር። ፈጠን ብሎ ሳያዩት በጀርባ በር ወጣና እስክርቢቶ የሚሰጠው ሰው ማፈላለግ ጀመረ። አንድ ጃፓናዊ ጥግ ይዞ ቁጭ ብሏል። ለምን እሱን አልጠይቀውም አለና "ጠጋ ብሎ አንዴ እስክርቢቶህን ልታውሰኝ ትችላለህ እባክህ?" አለው። ጃፓናዊውም "ችግር የለውም ግን የምትመልስልኝ ከሆነ ነው።" አለው። በሃሳቡ ተስማምቶ እስክርቢቶውን ይዞ ወደ አለቃው ተመለሰ። ስብሰባው ሲያበቃ ያን ጃፓናዊ የተቀመጠበት ቦታ ጋ ቢፈልገው ጠፋው። ወረቀት ከማስታወሻው አወጣና "አንተ ደግ ሰው ስላደረክልኝ ነገር ከመጠን በላይ አመሰግናለሁ፣ ስላመንከኝ ደስ ብሎኛል።" ብሎ ከእስክርቢቶው ጋር አስቀምጦት ዞር ሲል። ጃፓናዊው ፊት ለፊት ቆሟል። "ወዳጄ ምን እያደረግክ ነበር?" አለው junaidን። "እስክርቢቶህን ልመልስልህ ብመጣ አጣውህ። ስለዚህ እዚህ እንድታገኘው አስቀምጨልህ ልሄድ ነበር" ብሎ መለሰለት። "እስኪ የፃፍከውን ስጠኝ" ብሎ ተመለከተና "by the way የስራ ድርሻህ ምንድን ነው" አለው? junaidም "ቋሚ እንኳን አይደለሁም ግን በኔ ቦታ የነበረው ሰው ለልምድ ልውውጥ እና እውቀት ለማዳበር በሚል ምክንያት 1ዓመት ከ6ወር ስለሄደ በሱ ቦታ ነኝ።" ጃፓናዊውም "በእውነት አንተ ታማኝ ሰው ነህ። ከጠዋት ጀምረው እስካሁን 4 ሰዎች ከስብሰባው እየወጡ እስክርቢቶ ጠይቀውኛል። ሶስቱ ግን አልመለሱልኝም። ይሄ የምታየው ህንጻ የልጄ ነው። ምን ያክል bussiness-ኡ ላይ ጎበዝ እንደሆነ ላይ መጥቼ ነው። እናም ታማኝነትህንና ትምህርትህን አይቼ አዲስ ለምንከፍተው company ኀላፊ አድርጌ ልሾምህ ነው። ፈቃደኛ ነህ?" እንግዲህ junaid በሃሳቡ በመስማማቱ የድርጅቱ ኃላፊ ሆኗል። 📌 እና ይሄ ከኛ ጋ ምን ያገናኘዋል የምትሉ አትጠፉም። እንዴት እንደሚገናኝ ልንገራችሁ። ሳትዋሹ ራሳችሁን ጠይቁ? የምታነቡ መስላችሁ መፅሀፍ ገልጣችሁ ስልካችሁን የምትጠቀሙ፣ ጌም የምትጫወቱ የላችሁም? ለቤተሰብ እያነበባችሁ ለማስመሰል ከስራ ሲመለሱ ጠብቃችሁ ደብተር አንስታችሁ አንብባችሁ አታውቁም? ክላስ ገብታችሁ ጌም፣social media አትጠቀሙም? ይሄ ሁሉ የሚያሳየው #ታማኝ አለመሆናችሁን ነው። ምክንያቱም ታማኝ የሚባለው ሰው ስላየው የሚሰራ ሳይሆን ሰው ሳያየው ማድረግ ያለበትን የሚያደርግ ነው። እንደ junaid ማለት ነው። እንግዲህ junaid በመታመኑ ስራ አገኘ አንተስ entrance-ን/freshman-ን ውጤት ለማግኘት መታመን ያለባችሁ አይመስላችሁም? ምርጫው ያንተ ነው። ራሳችሁን ጠይቁ ከምር ታማኝ ናችሁ?

2
https://t.me/htjiiadd አድርጉ
388
3
+3
Немає тексту...
381
4
ኢንትራንስ ፈተና ስንቅ የሆኑ 5 መሰረታዊ ነጥቦች 1:-) Entrance targeted ቶፒኮች ላይ ትኩረት ያደረገ እና ሽምደዳ ላይ ያልተመሰረተ አጠናንን መከተል 2:-) ካጠናችሁት ቶፒኮች ጋር ብቻ የሚገናኙ የኢንትራንስ ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራት 3:-) በልፋታችሁ ልክ እንደምታገኙ በመገንዘብ ለምታደርጉት እያንዳንዱ ጥረት እራሳችሁን ማድነቅ እና መስራት እንደምትችሉ በራስ መተማመናችሁን በማሳደግ ስነልቦናዊ ዝግጁነታችሁን መጨመር 4:-) የሰው ልጅ በህይወት መንገዱ ላይ ለሚኖረው ስኬትም ሆነ ውድቀት environment ትልቁን ድርሻ ይወስዳል የምታጠኑበት ቦታ ፣ ጓደኞቻችሁ. .. ላይ ጥንቃቄ አድርጉ ዙሪያችሁን አስተውሉ!! 5:-) 1,000,000...*0 = 0 ልፋታችሁ እና ጥረታችሁ ፈጣሪን ይዛችሁ ካልሆነ ሁሉንም ነገር በዜሮ እንደምታባዙ እወቁ ስትጨነቁ ፣ እንደማይሳካላችሁ ሲሰማችሁ የናንተን መውደቅ የሚመኝ ሀይል አለና መፍትሄው እንደየ እምነታችሁ ፈጣሪያችሁ ጋር ተሸሸጉ ፣ ፀልዩ ፣ የምታጠኑትን የምትደክሙትን ፈጣሪ እንዲባርክላችሁ ለምኑ  ከምንም በላይ ደግሞ ስለተደረገላችሁ ነገር አመስግኑ ለምሳሌ ዛሬ አንድ ቶፒክ ካነበባችሁ ማንበብ እየፈለጉ ያላደረጉ ብዙ አሉና ማንበብ እንድትችሉ ስለተሰጣችሁ ጤና ፣ ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር እንድታደርጉ ያስቻላችሁን ፈጣሪን አመስግኑ
395
5
+9
MATHS G-12 FOR SOCIAL 2017R.pdf
465
6
2017 English First round model examinations (1).pdf
356
7
💠Teeth and it's parts 🦷Teeth are made of hard, durable materials, designed to withstand the forces of biting and grinding. 🔻Parts of a Tooth: 1⃣ Crown: The visible part of the tooth above the gum line. It's covered in enamel, the hardest substance in the human body, which protects the tooth from wear and tear. 2⃣ Neck: The narrow portion of the tooth where the crown meets the root. 3⃣ Root: The part of the tooth embedded in the jawbone, anchored by the cementum, a layer of bone-like material. The root is surrounded by periodontal ligaments which act as shock absorbers. 4⃣ Dental :  The layer beneath enamel, it makes up the bulk of the tooth and is harder than bone. 5⃣ Pulp: The soft, living tissue in the center of the tooth containing blood vessels, nerves, and connective tissue. It provides nourishment and sensation to the tooth. 6⃣ Enamel: The outermost layer of the crown, it's the hardest substance in the body. 7⃣ Cementum: A layer of bone-like material that covers the root and helps anchor the tooth in the jaw. 🔻Types of Teeth: Humans have four different types of teeth, each with a unique shape and function: 👉 Incisors:  The front teeth, shaped like chisels, used for cutting and biting food. 👉 Canines:  The pointed teeth next to the incisors, used for tearing food. 👉 Premolars:  The teeth behind the canines, with flat surfaces with ridges for crushing and grinding food. 👉 Molars: The largest teeth, located in the back of the mouth, with flat surfaces and several ridges used for grinding and chewing. 🔻Tooth Development: 🦷 Primary / Milk Teeth: Start to erupt around 6 months of age and typically fall out between ages 6 and 12. 🦷 Permanent Teeth: Start to replace baby teeth around age 6 and continue to erupt until about age 21.     🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!
571
8
Quizz inisira?
7
9
Немає тексту...
442
10
Немає тексту...
339
11
Немає тексту...
319
12
Немає тексту...
288
13
Немає тексту...
274
14
Немає тексту...
268
15
Немає тексту...
283
16
Немає тексту...
287
17
FUNCTION OF LIVER
FUNCTION OF LIVER
320
18
- የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባ
- የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን። 2:- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል። 3:- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል። የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት (ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም)
363
19
+4
Biology Grade 9.pdf
315
20
Old curriculum grade 9 text books
273