Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union
Відкрити в Telegram
This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.
Показати більше4 434
Підписники
-124 години
-157 днів
-8430 днів
Архів дописів
Barnoota ammayyaa fi musliimoota
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
Barnootni ammayyaa biyya keenya keessatti bara zamana minilik 2ffaa eegalame. Kana jechuun bara 100 ol lakkoofsisee jira jechuudha. Kan eegalame bara kana keessa haa ta'u malee musliimoonni hanga ammaatti mirgi isaani guutu eegamefi akka hin baranne qabsoon guddaan godhamaa jira. Seera musliimoota ilaalcha keessa hin gashiine diriirsuun musliimoonni barnoota ammayyaa irraa akka fagaatan qaamonni carraaqan tokko lamaa miti.
https://t.me/EHEMSU
ዘመናዊ ትምህርት እና ሙስሊሞች
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ዘመናዊ ትምህርት በሀገራችን የተጀመረው በሚኒሊክ ዘመነ መንግስት ግዜ መሆኑ ይታወቃል ። ይህ ማለትም ከ 100 አመት በላይ አስቆጥሯል ማለት ነው ። የተጀመረው በዚህን ግዜ ይሁን እንጂ ሙስሊሙ እስካሁን ድረስ ሙሉ መብቱ ተጠብቆለት እንዳይማር ትልቅ ትግል እየተደረገበት ይገኛል ። ሙስሊሙን ያገለለ ፣ ሙስሊሙን ታሳቢ ያላደረገ የትምህርት ስርዓት በመዘርገት ሙስሊሙ ከትምህርት ኋላ ቀር እንዲሆን ትኩረት ሰጥተው የሚንቀሳቀሱ አካላቶች እልፍ ናቸው ።
https://t.me/EHEMSU
Chaanaaliin kun chaanaali gamtaa barattoota muslimaa dhaabbilee olaanoo Itiyoophiyati (yunivarsitiiti ).
Chaanalicha join gochuun
Sochi guyyaan guyyaani gamtaa keenya hordofaan dhaamsa keenya.
https://t.me/EHEMSU
ይህ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው:: ቻናሉን በመቀላቀል የህብረታችንን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝን:: https://t.me/EHEMSU
Gamtaan Barattoota Musliimaa Dhaabbilee Barnoota Olaanoo Itiyoophiyaa(University) Yaa'ii Waliigalaa isaa gaggeesse!
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
Waldaan Barattoota Musliimaa Dhaabbilee Barnoota Olaanoo Itiyoophiyaa waggoota 3f rakkoo waloo barattoota muslimaa yunivarsiitiiwwan keessa jiran furuuf waliin hojjachaa ture. Adoolessa 20/2017 hanga Adoolessa 22/2017tti Addis Ababaatti walga’ii waliigalaa gaggeessee jira. Gamtichi Majlisa Federaalaa irraa beekkamti kan argate yoo ta'u walga'icha irratti Hojiiwwan waggoota 3n darban keessatti hojjetaman gamaaggamuun kallattii gara fuula duraa kaa’uun yaa’ii waliigalaa kana keessatti keessumattuu qabsoo mirgaa waliin walqabatee waraqaawwan qorannoo adda addaa dhiyaataniiru, kallattiin furmaataas kaa’ameera.
Dhumarratti konfiraansichi hoggantoota adda addaa gamtichaa filachuun xumuramee jira.
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
Gamtaa Barattoota Musliimaa
Dhaabbilee Barnoota Olaanoo Itiyoophiyaa !!!!
https://t.me/EHEMSU
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት የጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ!
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ከተመሠረተ 3 አመታትን ያስቆጠረውና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሙስሊም ተማሪዎችን የጋራ ችግሮች ጀመዓዎችን በህብረት በማቆም እንዲፈቱ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት የዩኒቨርሲቲ ጀመዓ አሚሮች በተሰባሰቡበት ከህዳር 20/2017 ዓ.ል እስከ ህዳር 22/2017 ዓ.ል የጠቅላላ ጉባዔውን በአዲስ አበባ አካሂዷል:: ህብረቱ ከፌደራል መጅሊስ እውቅና ያገኘ ሲሆን በጉባዔው ባለፉት 3 አመታት የሰራቸውን ስራዎች ገምግሞ የወደፊት አቅጣጫውን አስቀምጧል:: በጠቅላላ ጉባዔው ላይ በተለይም ከመብት ትግል እንቅስቃሴ ጋር የተለያዩ ጥናታዊ ፅሁፎች የቀረቡ ሲሆን የመፍትሔ አቅጣጫም ተቀምጧል::
በመጨረሻም ጉባዔው የተለያዩ አመራሮችን መርጦ ተጠናቋል:: አላህ መልካም ለውጥን ያመጡ ዘንድ እንዲያግዛቸው ዱዓችን ነው!
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት!
https://t.me/EHEMSU
በ አዲስ አበባ ዩኒቨረስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት የ6ኪሎ ጀመዓ አሚር እንዲሁም በአዲስ አበባ መጅሊስ የተቋማት ማህበር ጉባኤ ፀሐፊና የ4ኛ አመት የ ፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ተማሪ የሆነው ወንድማችን ኢስማዒል አብዱሮ በሲራራ አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ ለመወዳደር ሀሳቡን አቅርቧል::
እና ሁላችሁም ከታች ባለው link በመግባት ሀሳቡን አይታችሁ በሒጅራ ባንክ የፌስቡክ ኮሜንት ሳጥን ላይ በመግባት ላይክ ታደርጉ እና አስተያየት ትሰጡ ዘንድ እንዲሁም ይሄንን ቅን ወንድማችንን የ 3 (ሶስት) ሚሊዮን ብር አሸናፊ እንዲሆን ታግዙት ዘንድ ጋበዝናችሁ!"👇
Obboleessi keenya Amiirri Jama'aa Barattoota Musliima Yunivarsiitii Finfinnee Campus 6-kilo akkasumas barreessaa waldaalee Majlisaa magaalaa Finfinnee fi barataa Saaynisii siyaasaa fi hariiroo idil-addunyaa waggaa afraffaa kan ta'e Ismael Haji Abduro baankii Hijraa irratti dorgommii business mataduree ILMA college jedhuun Siraaraa Awardif dorgomaa jira waan ta’eef fuula Facebook hijra bank link armaan gadii kanaan seenuun comment isaa like akka gootan isin affeera.
Hijra Bank Link 👇👇👇
https://www.facebook.com/share/p/Lmcr9tbcyrJpf9g8/
Ismael Abduro Facebook Link 👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61556497600845&mibextid=JRoKGi
እሱ በሀሳብ እኛ በላይክ እናሸንፋለን👍👍👍!!!
ልብ የሚያቆስል እውነታ!
ይህ ከ50 አመታት በፊት ሲኖር የነበረ የግፍ ታሪክ ነበር:: እና አሁንስ ምን ያክሉ ተሻሽሏል? መልሱ ብዙም አልተሻሻለም ነው::
https://t.me/EHEMSU
በአዲሱ የAAU ተማሪዎች ዲሲፕሊን መመሪያ ዙሪያ የህብረቱ እንቅስቃሴ እና የዩኒቨርሲቲው አቋም!
የሙስሊም ተማሪዎችን መብት የሚረግጠው መመሪያ ከወጣ ጊዜ አንስቶ የአዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ከተለያዩ አካላት ጋር በሰላማዊ መንገድ መፍትሔ ለማምጣት ሰፊ እና ጥልቅ ውይይቶችን ሲያደርግ ቆይቷል:: መጀመሪያ ላይ መመሪያው የሙስሊም ተማሪዎችን መብት ረግጦ ተግባራዊ ሊደረግ በተሞከረበት እለት 6ኪሎ የነበሩ የጀመዓ ተወካዮች ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን የዚያኔ አመራሮቹ እንደ ምክንያት የጠቀሱት "ሴኩላሪዝም!" የሚለውን ሰበብ ነበር::
ውይይቱ ያለመስማማት ተቋጭቶ የነበረ ሲሆን በ2ኛው ውይይት ላይ አመራሮቹ ሴኩላሪዝም የሚለውን ምክንያት ሙሉ ለሙሉ "ኒቃብ የደህንነት ስጋት ነው!" ወደሚል ቀየሩ:: ስብሰባው ላይ የነበሩ የህብረቱ ተወካዮች ኒቃብ የደህንነት ስጋት እንደማይሆን በምክንያት እና በማስረጃ ሙግት ሲያቀርቡ እዚያው በዚያው ያንን ምክንያት በመተው "ኒቃብ ክላስ ውስጥ በመምህሩ እና በተማሪዋ መካከል የሚኖረውን መናበብ ያከብደዋል:: ኒቃብ የምትለብስ ተማሪ ሙሉ ለሙሉ መሳተፍ ይከብዳታል::" ወደሚል ቀየሩ:: ለዚህም ውሃ ለማይቋጥር ሰበብ የህብረቱ ተወካዮች አሳማኝ መልስ በማቅረባቸው ውይይቱ ያለስምምነት ተቋጭቶ የመጨረሻ መፍትሔ ለማምጣት ዩኒቨርሲቲውም ሆነ ህብረቱ የመፍትሔ ሀሳብ ይዘው እንዲመጡ ቀጠሮ ተያዘ::
በዚህም ውስጥ ህብረቱ ከአዲስ አበባ መጅሊስ ጋር በመወያየት የደህንነት ስጋት እና የተማሪዎችን ማንነት መለየት አይቻልም ለሚሉት ማሳበቢያዎች መጅሊሱ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን በጣት አሻራ የሚለይበትን ቴክኖሎጂ እንደሚያስገባ ዝግጁ መሆኑን ገልፆ ህብረቱ እንደመፍትሔ ሊያቀርብ በተያዘለት ቀጠሮ ዝግጁ ሆኖ ሳለ ዩኒቨርሲቲው የቀጠረውን ቀጠሮ አልወያይም በማለት ሰረዘ:: ከዚያም ቡሃላ ዩኒቨርሲቲው ያወጣውን መመሪያ ሁለት ጊዜ ያሻሻለ ሲሆን ምክንያት ከመቀያየር ውጭ መብታችንን የሚረግጡ ድንጋጌዎችን አላስተካከለም:: ህብረታችንም መፍትሔ ፍለጋ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ከአዲስ አበባ እና ከፌደራል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጋር ውይይቶችን አድርጓል:: እንደ መፍትሔም በቅርቡ አጠቃላይ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ይሆናል::
በዚህ ውስጥ እኛ እንደ ሙስሊም ተማሪዎች የሃይማኖታችንን ድንጋጌ ተከትለን እየደረሰብን ያለውን የመብት ጭቆናና ረገጣ በሰላማዊ መንገድ ልንፈታ መጓዛችን ሰላም ወዳድ ከመሆናችን እንጅ ከፍርሃት እንዳልሆነ ሊታወቅ ይገባል:: በመብታችን በተለይም እምነት ሃይማኖታችንን አስታኮ በሚመጣ ጭቆና ፈፅሞ አንደራደርም:: ሃይማኖታችን የተፈጠርንበት ብሎም የምንኖርለት እና የምንሞትለት እንቁ የሁለት ሀገር ሀብታችን ነው:: የሚከፈለውን መስዋዕትነት ከፍለን መብታችንን እናስከብራለን:: መብታችንን ሊረግጡ የሚመጡ አካላትንም ተጠያቂ እንዲሆኑ እናደርጋለን::
ነፃነት በነፃ አይገኝም!
ጥያቄ አለን!!
መልስም እንፈልጋለን!!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት!!!!
https://t.me/EHEMSU
+1
የኢስላም ጥላቻ ወይስ የደህንነት ስጋት?
እነዚህ ከላይ የተያያዙት ሁለት ምስሎች በሁለት ሳምንት ውስጥ ሁለት ጊዜ ከተሻሻለው አዲሱ የተማሪዎች ዲሲፕሊን መመሪያ የተወሰዱ ናቸ።
የመጀመሪያው በጥቅምት 12፣ 2017 ዓ.ል ለዩኒቨርሲቲው ሴኔት እንዲጸድቅ የቀረበው የተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ነው። በዚያም ላይ ኒቃብን "ከደህንነት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ማንነትን ለመለየት ሲባልና ከፀጥታ ጋር በተገናኘ ምክንያት" በሚል ከለከለ።
ነገር ግን ጥቅምት 28፣ 2017 ዓ.ል (ከሁለት ሳምንት በኃላ) "ደህንነት" የምትለዋ ሰብብ ጊዜ ያለፈባት መሆኑን ሲረዱ የክልከላውን ምክንያት ወደ "መማር ማስተማርና አገልግሎት ጋር በተያያዘ" ወደሚል ተቀየረ።
ከዚህ በላይ የኢስላም ጥላቻ ምን አለ?!
ዩኒቨርሲቲው አላማውን ግልጽ አድርጓል፤ "ምክንያት ኖረም አልኖረም መብታችሁን እጋፋለሁ" ብሏል።
እኛም እንላለን፡-
#ጥያቄ_አለን #መልስም_እንፈልጋለን!!
መቼም ወደኃላ አንልም፤ መቼም እጅ አንሰጥም!!
©️ aaumsu
https://t.me/EHEMSU
29 ወራቤ Werabe ዩኒቨርስቲ
1.ዐብዱልዐዚዝ ዐሊ
+251921086823
2.ዐብዱልሓኪም (ለስልጢኛ)
+251919289727
3. ዐብዱረሕማን ዐብደሏህ
+251989304112
4. ዐብዱልሓኪም ዐሊ
+251965792547
5. ዐባስ (ኦሮምኛ)
+251972984344
NB: እህቶች በ0989304112 ላይ በመደወል የእህቶችን ስልክ ማግኘት ትችላላቹ!!!
https://t.me/EHEMSU
በ2017 የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ አሚሮች ስም እና ስልክ ቁጥር ዝርዝር ፦
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
1) አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
አሚር አህመዲን = +251931680254
2) ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ
አብዱልሃኪም = 0920129706
3) ደብረ ማርቆስ
አልፈሪድ ጀማል = 0916680333
4) መቱ ዩኒቨርስቲ
አጅመል ነጂብ = 0943595705
5) ሰላሌ ዩኒቨርስቲ
መህዲ ቡሴይሪ = 0917395959
6) መቅደል አምባ ዩኒቨርስቲ
ኑረዲን ናስር = 0970444169
7) ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ
አህመዲን ሳሊም = 0902837001
8) ድሬ ደዋ
አልፈሪድ ታለግን = 0955033686
9) ጂማ ዩኒቨርስቲ
አብዱሰላም ሬድዋን = 0949446651
10) ኢንጂባራ ዩኒቨርስቲ
ሀምዛ ዘበን = 0930998579
11) ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ
ቢሊሳ ቢላል = 0948682647
12) ሀረመያ ዩኒቨርስቲ
ሙሃመድ አብዲ = 0928780516
13) ወቻሞ ዩኒቨርስቲ
ፈድሉ ከዲር = 0937240724
14) ወሎ ዩኒቨርስቲ
ኢድሪስ ተሾመ = 0924417920
15) አርሲ ዩኒቨርስቲ
ሰዓድ ዜይኑ = 0944198585
17) አርባ ምንጭ
መንሱር = 0925932146
18) ጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ
አሚር ኑዕማን = 0936426315
19) ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ
መሃመድ = 0975439087
20) ሰመራ ዩኒቨርስቲ
ከማል ሰዒድ = 0991637079
21) ወለይታ ሶዶ
አብዱረሺድ መ/ድ = 0918742346
22) ወልዲያ ዩኒቨርስቲ
ኢስማኤል መ/ድ = 0988744473
23) ዲላ ዩኒቨርስቲ
ኑረዲን አብደላ = 0913330123
24) መደወላቡ ዩኒቨርስቲ
አብዱልቃድር ሲራጅ = 0936293646
25) ጂንካ ዩኒቨርስቲ
ሙሂዲን ሻፊ = 0996561859
26) ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ
ኢዘዲን = 0906837403
27) አሶሳ ዩኒቨርስቲ
አብዱ ሰመድ = 0946523807
28) ጎንደር ዩኒቨርስቲ
መሃመድ = 0923663641
29) ወራቤ WERABE University
አብዱረህማን = +251 98 930 4112
30 BULE HORA
ABDUNASIR = 091 616 3459
31) Bonga University
Saabit = 0979707794
32) Debark University
KHALID = +251933669238
33) debra tabor
Ahmed = +251901838933
34) Mizan Teppi
Redwan = +251978149974
35) Kotebe University
Mubarek = +251900167773
36) አዳማ ዩኒቨርስቲ
ረመዳን = 0918922074
37) ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ
አብዱል መናን = 0902294351
38 ) borana
+251916096145
Ganamo hirpo
39) Wollega
40) Bahir dar
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ተቀባይ ተማሪዎች ስልክ ቁጥር
1.አብዱረሺድ ሙሀመድ
0918742346
2.አብዱልሃኪም ኸድር
0909879173
3.በድሩ ሁሴን 0979874293
4.ኸይረዲን ሻፊ 0904846672
5.አብዱልመጅድ ሸምሱ 0902263484
6.ኦሳማ ሠይድ 0974600020
https://t.me/EHEMSU
🌹🌹Beeksisa🌹🌹
Barattoota Afaan Arabaa digriidhaan barachuuf barbaaddan hundaaf
Afaan Arabaa Yuunivarsiitii Wallootti akka kennamu ni beekama. yuunivarsiitiin Walloo bara barnoota 2017tti barattoota Afaan Arabaa barachuuf fedhii qaban yuunivarsiitii mootummaa hundaa irraa galmeesse barsiisuu barbaada .
kanaafuu bara barnoota 2016 freshman course kan fudhattan fi bara barnoota 2017tti qabxii darbiinsa yuunivarsiitii fiddan sadaasa 05_20 /2017tti rijistiraala yuunivarsiitii walloo damee daseetti akka galmooftan isinii beeksiisna .
Odeeffannoo dabalataaf
0920114937
Muhammad / Dura taa,a Afaan Arabaa yuunivarsiitii walloo /.
#ጥቆማ
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች መካከል በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዐረብኛ ቋንቋና ሥነ - ጽሑፍ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ከሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀብሎ በመደበኛ ፕሮግራም ማስተማር ይፈልጋል፡፡
በመኾኑም መስፈርቱን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሙሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ዋናው ሬጅስትራር በአካል በመቅረብ ከኅዳር 05 - 20/2017 ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መኾኑ ተገልጿል።
በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ተምራችሁ ወደ ፍሬሽማን ፕሮግራም ያለፋችሁ ተማሪዎች የዕድሉ ተጠቃሚ መኾን ትችላላችሁ ተብሏል።
ለበለጠ መረጃ:-
📱0920114937
(ሙሐመድ፣ የዐረብኛ ትምህርት ክፍል ኃላፊ)
(Muhammad, head Department of Arabic Language & Literature)
27 HAWASA ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ
1 =ዒዘዲን 0906837403
2=>አብዱረህማን 0964238265
3 =>አደም 0903213858
4 =>ተውፊቅ 0984093149
5 =>ዐላሙዲን 0964313629
6=>ዓሚር 0985265131 afaan oromo
7 => አብዱልሀፊዝ 0929198552 afaan oromo Tecno
NB:- የእህቶችን ስልክ ለምትፈልጉ እህቶች በ 0906837403 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።
https://t.me/EHEMSU
JINKA ጂንካ ዩኒቨርስቲ
1) 👌 muhidin shafi......0996561859
2) 👌 kedir ............0953820111
3 👌 nazimu....0917927189( ለኦሮምኛ ተናጋሪውች )
✍️የእህቶችን ስልክ ለማግኘት 0996561859
https://t.me/EHEMSU
21# semera ሰመራ ዩኒቨርስቲ
1) ከማል ሰኢድ
0991637079
2) አብደላህ ሁመድ
0977392833
3) መሀመድ አህመድ
0988611780
22🍀 wolayita soddo university
A) .Abdureshid M/d 0918742346
2.Abdulhakim Kedir 0909879173
23) WOLDIYA ወልዲያ ዩኒቨርስቲ
1). Esmael m.d 0988744473
2) Abubekir 0932455274
3) Yusuf 0954603999
24) Dilla ዲላ University
1) Nuredin abdellah 0913330123
2) Akrem negash 0901189327
3) Ibrahim 0939735116
25# Madda walabu መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ
1) Abdulkadir siraj 093 629 3646
2) muhamed abi 091 909 9520
26 JINKA ጂንካ ዩኒቨርስቲ
1) 👌 muhidin shafi......0996561859
2) 👌 kedir ............0953820111
3 👌 nazimu....0917927189( ለኦሮምኛ ተናጋሪውች )
✍️የእህቶችን ስልክ ለማግኘት 0996561859
27 HAWASA ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ
1 =ዒዘዲን 0906837403
2=>አብዱረህማን 0964238265
3 =>አደም 0903213858
4 =>ተውፊቅ 0984093149
5 =>ዐላሙዲን 0964313629
6=>ዓሚር 0985265131 afaan oromo
7 => አብዱልሀፊዝ 0929198552 afaan oromo Tecno
NB:- የእህቶችን ስልክ ለምትፈልጉ እህቶች በ 0906837403 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።
28 ASOSA አሶሳ ዩኒቨርስቲ
1. ABDUSOMED 0946523807
2. SUHAYEBE 0923855974
3. EBRAHIM 0982514501
4. TAHIR 0927651212
Assosa university
https://t.me/EHEMSU
የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት
በ 2017ዓ.ል አዲስ ገቢ ሙስሊም ተማሪዎች ምንም አይነት ችግር እንዳይደርስባቸው እንደ አባትና እናት ሆነው የሚቀበሉ የጀመዓ አሚሮች ስልክ ቁጥር ከዚህ በታች አስቀምጦላችኋል ።
ማሳሰቢያ ፡ አሚሮቹን የተኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
1# አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
📌 AAU MUSLIM STUDENTS UNION - 0909524252
Main and FBE Campus
📌 ኢስማዒል አብዱሮ - Main campus - 0936906322
📌 አብዱረሂም አሚን - FBE Campus - 0995477358
AAiT (5 Kilo) Campus
📌 ማህፉዝ ነጋሽ - AAIT - 0996220264
4 Kilo Campus
📌 ዘይድ ሳዲቅ - 4kilo - +251992546811
📌 መስዑድ ውበቱ - 4kilo - +251905877461
Sefere Selam Campus
📌 ሙሐመድአሚን - s.selam campus - 0917046439
📌 ኑር አወል - s.selam campus - ++251951044287
Ldeta Campus
📌ያህያ አባ ረሻድ - Ldeta Campus - 0965435476 or 0777435476
📌 አብዱልዓዚዝ ሙሄ - Ldeta Campus - 0909534342 or 0777534342
2 # ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ
A) Abdulhakim = 0920129706
B) Abbaas = 0919764876
3# ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ
ለአማርኛ ተናጋሪዎች
A. አልፈሪድ ጀሚል 0916680333
B. አደም ሲኖር 0988869967
C. ሰዐድ 0940000476
ለኦሮምኛ ተናጋሪዎች
A. አህመድ 0933490816
ለደቡብ ቋንቋ ተናጋሪዎች
A. ሙከረም +251994309746
B. ሰአድ +251940000476
ለቤንሻንጉል ቋንቋ ተናጋሪዎች
A. ፉአድ 0920306585
B. ዩሱፍ 0915181415
ለአፋርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች
A. ሙሀመድ 0906723054
ለቡሬ ካምፖስ
A. ቶፊቅ 0923285140
B. አብዱሰላም 0989914191
4# መቱ ዩኒቨርስቲ
Mattu Main Campus
1 አጅመል ነጂብ 0943595705
2 ሙጃሂድ ነፍሶ 0967017401
Mattu University Bedele Campus
1 አማን ቱላ 0916332852
2 ሙክታር ጀማል 0923621116
5# ሰላሌ ዩኒቨርስቲ
A) ማህዲ ቡሴይሪ = 0917395959
B) ሙስጠፋ አብዲ = 0918298649
6# መቅደል አምባ ዩኒቨርሲቲ
A) ኑረዲን ናስር = 0970444169
B) ሳቢት = 0972222769
C) ኢብራሂም = 0938554692
7# ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ
A) Ahmedin salim = +251902837001
B.samir A/semad 0963244320
C.Fuad husen 0967713010
D.Ali Tekaling 0916774673
@wkumuslimsbot
8# ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ
A) ALFERID TALEGIN 0955033686
B) JEMAL AHMED 0909282436
C) NUREDIN ABDELA 0986855753
D) FUAD KHEDIR 0910585267
E) FURKAN JEMIL 0968278025
9# ጂማ ዩኒቨርስቲ
Main CAMPUS
A) Abdulselam Redwan =0949446651
B) Sudeis Abdurahman= 0954716238
C) Selahadin mustefa = 0901602827
Kito CAMPUS
A) Abdulaziz 0973370337
B) Zubeir 0966794078
C )Qasim +251945948764
Agri campus
A) Abdulkerim korma =0939403349
B) ABDULHAFIZ OUMER =0902920175
C) FAANOOS SANO=0939875930.
Beko CAMPUS
A) Ayub= +251925538127
B) Munir = 092 121 8490
C) Umer- 096 631 9047
10# ኢንጂባራ ዩኒቨርስቲ
A)Hamza Zeben. 0930998579 Amir
B)Nuradin lema 0977974191. M/Amir
C)Suleyman meksud 0934352155
D)Adil Nasir. 0953080736
E) Muhammed Teshome 0903030397
11# Odabultum ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ
A) BILISA BILAL 0948682647
B) ANWAR SHEIKH JIBRIL 0993699342
C) MUNIR A/REHIM 0949108020
12 # HARAMAY ሀረመያ ዩኒቨርስቲ
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
Haramay university
** Main Campus
1. Muhammad Abdi (General Amir)
Affan Oromo
0928780516
2. Musa'ab Abdu (Social Affairs)
Affan Oromo/ አማርኛ
0906440483
3. Abubeker Muhammad (Information)
Affan Oromo/ አማርኛ
0966638020
** HiT Campus (Gendeje)
1. Fuad Shame
(General Amir)
Mobile 0923912316
2. Fedlu Nura
(Da'awa and Irshad)
Mobile 0931689909
13# Dire dawa ዲሬ ደዋ ዩኒቨርስቲ
A) Alferid Talegin 0955033686
B) Jemal Ahmed 0909282436
C) Nuredin 0986855753
D) Fuad Khedir 0910585267
E) Furkan Jemil 0968278025
14# Mizan Teppi ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ
A) Redwan 0978149974
B) Hamid 0968986705
C) Ismali 0935169513
15# Wachamo ወቻሞ ዩኒቨርስቲ
A) Fedlu khedir 0937240724
C) Nesradin m/d 0961203437
Durame campus
D) Yunus 0943740992
E) Nesradin 0912685088
F) Jemal 0972957904
16 # Wollo ወሎ ዩኒቨርስቲ
A) Edris Tashome 0924417920
B) Abuzer Kemal 0917147293
C) Hassen muhe 0927748278
D) Ahmed 0945693349
17# ARSI አርሲ ዩኒቨርስቲ
A)Sead zenu +251944198585
B)Nuraddin 0962229455
C)muhammed 0921493271
18# Arba minch አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ
Main campus
A) mensur +251925932146
Abaya campus
B) muhammed 0963638759
Chamo campus
C)Musa +251942001424
D) Ezedin 0976039796
19# JIGJIGA ጂጂጋ ዩኒቨርስቲ
A) Amir nu'man 0936426315
B) Mustafa +251909181807
C) Dita +251953690533
20#,, Dembidollo ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ
A) mahammed 0975439087
B) Rahmeta Ahmed 0964262671
C) Xaahir Ahmed 0915844542
