fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

رفتن به کانال در Telegram

This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.

نمایش بیشتر
4 434
مشترکین
-124 ساعت
-157 روز
-8430 روز
آرشیو پست ها
Barnoota ammayyaa fi musliimoota 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 Barnootni ammayyaa biyya keenya keessatti bara zamana minilik 2ffaa eegalame. Kana jechuun bara 100 ol lakkoofsisee jira jechuudha. Kan eegalame bara kana keessa haa ta'u malee musliimoonni hanga ammaatti mirgi isaani guutu eegamefi akka hin baranne qabsoon guddaan godhamaa jira. Seera musliimoota ilaalcha keessa hin gashiine diriirsuun musliimoonni barnoota ammayyaa irraa akka fagaatan qaamonni carraaqan tokko lamaa miti. https://t.me/EHEMSU

ዘመናዊ ትምህርት እና ሙስሊሞች 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ዘመናዊ ትምህርት በሀገራችን የተጀመረው በሚኒሊክ ዘመነ መንግስት ግዜ መሆኑ ይታወቃል ። ይህ ማለትም ከ 100 አመት በላይ አስቆጥሯል ማለት ነው ። የተጀመረው በዚህን ግዜ ይሁን እንጂ ሙስሊሙ እስካሁን ድረስ ሙሉ መብቱ ተጠብቆለት እንዳይማር ትልቅ ትግል እየተደረገበት ይገኛል ። ሙስሊሙን ያገለለ ፣ ሙስሊሙን ታሳቢ ያላደረገ የትምህርት ስርዓት በመዘርገት ሙስሊሙ ከትምህርት ኋላ ቀር እንዲሆን ትኩረት ሰጥተው የሚንቀሳቀሱ አካላቶች እልፍ ናቸው ። https://t.me/EHEMSU

Chaanaaliin kun chaanaali gamtaa barattoota muslimaa dhaabbilee olaanoo Itiyoophiyati (yunivarsitiiti ). Chaanalicha join gochuun Sochi guyyaan guyyaani gamtaa keenya hordofaan dhaamsa keenya. https://t.me/EHEMSU

ይህ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው:: ቻናሉን በመቀላቀል የህብረታችንን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝን:: https://t.me/EHEMSU

Gamtaan Barattoota Musliimaa Dhaabbilee Barnoota Olaanoo Itiyoophiyaa(University) Yaa'ii Waliigalaa isaa gaggeesse! ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• Waldaan Barattoota Musliimaa Dhaabbilee Barnoota Olaanoo Itiyoophiyaa waggoota 3f rakkoo waloo barattoota muslimaa yunivarsiitiiwwan keessa jiran furuuf waliin hojjachaa ture. Adoolessa 20/2017 hanga Adoolessa 22/2017tti Addis Ababaatti walga’ii waliigalaa gaggeessee jira. Gamtichi  Majlisa Federaalaa irraa beekkamti kan argate yoo ta'u walga'icha irratti  Hojiiwwan waggoota 3n darban keessatti hojjetaman gamaaggamuun kallattii gara fuula duraa kaa’uun yaa’ii waliigalaa kana keessatti keessumattuu qabsoo mirgaa waliin walqabatee waraqaawwan qorannoo adda addaa dhiyaataniiru, kallattiin furmaataas kaa’ameera. Dhumarratti konfiraansichi hoggantoota adda addaa gamtichaa filachuun xumuramee jira. 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 Gamtaa Barattoota Musliimaa Dhaabbilee Barnoota Olaanoo Itiyoophiyaa !!!! https://t.me/EHEMSU

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት የጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ! ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ከተመሠረተ 3 አመታትን ያስቆጠረውና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሙስሊም ተማሪዎችን የጋራ ችግሮች ጀመዓዎችን በህብረት በማቆም እንዲፈቱ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት የዩኒቨርሲቲ ጀመዓ አሚሮች በተሰባሰቡበት ከህዳር 20/2017 ዓ.ል እስከ ህዳር 22/2017 ዓ.ል የጠቅላላ ጉባዔውን በአዲስ አበባ አካሂዷል:: ህብረቱ  ከፌደራል መጅሊስ እውቅና ያገኘ ሲሆን በጉባዔው ባለፉት 3 አመታት የሰራቸውን ስራዎች ገምግሞ የወደፊት አቅጣጫውን አስቀምጧል:: በጠቅላላ ጉባዔው ላይ በተለይም ከመብት ትግል እንቅስቃሴ ጋር የተለያዩ ጥናታዊ ፅሁፎች የቀረቡ ሲሆን የመፍትሔ አቅጣጫም ተቀምጧል:: በመጨረሻም ጉባዔው የተለያዩ አመራሮችን መርጦ ተጠናቋል:: አላህ መልካም ለውጥን ያመጡ ዘንድ እንዲያግዛቸው ዱዓችን ነው! የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት! https://t.me/EHEMSU

በ አዲስ አበባ ዩኒቨረስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት የ6ኪሎ ጀመዓ አሚር እንዲሁም በአዲስ አበባ መጅሊስ የተቋማት ማህበር ጉባኤ ፀሐፊና የ4ኛ አመት የ ፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ተማሪ የሆነው ወንድማችን  ኢስማዒል  አብዱሮ በሲራራ አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ ለመወዳደር ሀሳቡን አቅርቧል:: እና ሁላችሁም ከታች ባለው link በመግባት ሀሳቡን አይታችሁ በሒጅራ ባንክ የፌስቡክ ኮሜንት ሳጥን ላይ በመግባት ላይክ ታደርጉ እና አስተያየት ትሰጡ ዘንድ እንዲሁም ይሄንን ቅን ወንድማችንን የ 3 (ሶስት) ሚሊዮን ብር አሸናፊ እንዲሆን  ታግዙት ዘንድ ጋበዝናችሁ!"👇 Obboleessi keenya Amiirri Jama'aa Barattoota Musliima Yunivarsiitii Finfinnee Campus 6-kilo akkasumas barreessaa waldaalee Majlisaa magaalaa Finfinnee fi barataa Saaynisii siyaasaa fi hariiroo idil-addunyaa waggaa afraffaa kan ta'e Ismael Haji Abduro baankii Hijraa irratti dorgommii business mataduree ILMA college jedhuun Siraaraa Awardif dorgomaa jira waan ta’eef fuula Facebook hijra bank link armaan gadii kanaan seenuun comment isaa like akka gootan isin affeera. Hijra Bank Link 👇👇👇 https://www.facebook.com/share/p/Lmcr9tbcyrJpf9g8/ Ismael Abduro Facebook Link 👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61556497600845&mibextid=JRoKGi እሱ በሀሳብ እኛ በላይክ እናሸንፋለን👍👍👍!!!

ልብ የሚያቆስል እውነታ! ይህ ከ50 አመታት በፊት ሲኖር የነበረ የግፍ ታሪክ ነበር:: እና አሁንስ ምን ያክሉ ተሻሽሏል? መልሱ ብዙም አልተሻሻለም ነው:: https://t.me/EHEMSU
ልብ የሚያቆስል እውነታ! ይህ ከ50 አመታት በፊት ሲኖር የነበረ የግፍ ታሪክ ነበር:: እና አሁንስ ምን ያክሉ ተሻሽሏል? መልሱ ብዙም አልተሻሻለም ነው:: https://t.me/EHEMSU

በአዲሱ የAAU ተማሪዎች ዲሲፕሊን መመሪያ ዙሪያ የህብረቱ እንቅስቃሴ እና የዩኒቨርሲቲው አቋም! የሙስሊም ተማሪዎችን መብት የሚረግጠው መመሪያ ከወጣ ጊዜ አንስቶ የአዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ከተለያዩ አካላት ጋር በሰላማዊ መንገድ መፍትሔ ለማምጣት ሰፊ እና ጥልቅ ውይይቶችን ሲያደርግ ቆይቷል:: መጀመሪያ ላይ መመሪያው የሙስሊም ተማሪዎችን መብት ረግጦ ተግባራዊ ሊደረግ በተሞከረበት እለት 6ኪሎ የነበሩ የጀመዓ ተወካዮች ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን የዚያኔ አመራሮቹ እንደ ምክንያት የጠቀሱት "ሴኩላሪዝም!" የሚለውን ሰበብ ነበር:: ውይይቱ ያለመስማማት ተቋጭቶ የነበረ ሲሆን በ2ኛው ውይይት ላይ አመራሮቹ ሴኩላሪዝም የሚለውን ምክንያት ሙሉ ለሙሉ "ኒቃብ የደህንነት ስጋት ነው!" ወደሚል ቀየሩ:: ስብሰባው ላይ የነበሩ የህብረቱ ተወካዮች ኒቃብ የደህንነት ስጋት እንደማይሆን በምክንያት እና በማስረጃ ሙግት ሲያቀርቡ እዚያው በዚያው ያንን ምክንያት በመተው "ኒቃብ ክላስ ውስጥ በመምህሩ እና በተማሪዋ መካከል የሚኖረውን መናበብ ያከብደዋል:: ኒቃብ የምትለብስ ተማሪ ሙሉ ለሙሉ መሳተፍ ይከብዳታል::" ወደሚል ቀየሩ:: ለዚህም ውሃ ለማይቋጥር ሰበብ የህብረቱ ተወካዮች አሳማኝ መልስ በማቅረባቸው ውይይቱ ያለስምምነት ተቋጭቶ የመጨረሻ መፍትሔ ለማምጣት ዩኒቨርሲቲውም ሆነ ህብረቱ የመፍትሔ ሀሳብ ይዘው እንዲመጡ ቀጠሮ ተያዘ:: በዚህም ውስጥ ህብረቱ ከአዲስ አበባ መጅሊስ ጋር በመወያየት የደህንነት ስጋት እና የተማሪዎችን ማንነት መለየት አይቻልም ለሚሉት ማሳበቢያዎች መጅሊሱ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን በጣት አሻራ የሚለይበትን ቴክኖሎጂ እንደሚያስገባ ዝግጁ መሆኑን ገልፆ ህብረቱ እንደመፍትሔ ሊያቀርብ በተያዘለት ቀጠሮ ዝግጁ ሆኖ ሳለ ዩኒቨርሲቲው የቀጠረውን ቀጠሮ አልወያይም በማለት ሰረዘ:: ከዚያም ቡሃላ ዩኒቨርሲቲው ያወጣውን መመሪያ ሁለት ጊዜ ያሻሻለ ሲሆን ምክንያት ከመቀያየር ውጭ መብታችንን የሚረግጡ ድንጋጌዎችን አላስተካከለም:: ህብረታችንም መፍትሔ ፍለጋ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ከአዲስ አበባ እና ከፌደራል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጋር ውይይቶችን አድርጓል:: እንደ መፍትሔም በቅርቡ አጠቃላይ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ይሆናል:: በዚህ ውስጥ እኛ እንደ ሙስሊም ተማሪዎች የሃይማኖታችንን ድንጋጌ ተከትለን እየደረሰብን ያለውን የመብት ጭቆናና ረገጣ በሰላማዊ መንገድ ልንፈታ መጓዛችን ሰላም ወዳድ ከመሆናችን እንጅ ከፍርሃት እንዳልሆነ ሊታወቅ ይገባል:: በመብታችን በተለይም እምነት ሃይማኖታችንን አስታኮ በሚመጣ ጭቆና ፈፅሞ አንደራደርም:: ሃይማኖታችን የተፈጠርንበት ብሎም የምንኖርለት እና የምንሞትለት እንቁ የሁለት ሀገር ሀብታችን ነው:: የሚከፈለውን መስዋዕትነት ከፍለን መብታችንን እናስከብራለን:: መብታችንን ሊረግጡ የሚመጡ አካላትንም ተጠያቂ እንዲሆኑ እናደርጋለን:: ነፃነት በነፃ አይገኝም! ጥያቄ አለን!! መልስም እንፈልጋለን!! የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት!!!! https://t.me/EHEMSU

የኢስላም ጥላቻ ወይስ የደህንነት ስጋት? እነዚህ ከላይ የተያያዙት ሁለት ምስሎች በሁለት ሳምንት ውስጥ ሁለት ጊዜ ከተሻሻለው አዲሱ የተማሪዎች ዲሲፕሊን መመሪያ የተወሰዱ ናቸ። የመጀመሪያው በጥቅምት
+1
የኢስላም ጥላቻ ወይስ የደህንነት ስጋት? እነዚህ ከላይ የተያያዙት ሁለት ምስሎች በሁለት ሳምንት ውስጥ ሁለት ጊዜ ከተሻሻለው አዲሱ የተማሪዎች ዲሲፕሊን መመሪያ የተወሰዱ ናቸ። የመጀመሪያው በጥቅምት 12፣ 2017 ዓ.ል ለዩኒቨርሲቲው ሴኔት እንዲጸድቅ የቀረበው የተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ነው። በዚያም ላይ ኒቃብን "ከደህንነት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ማንነትን ለመለየት ሲባልና ከፀጥታ ጋር በተገናኘ ምክንያት"  በሚል ከለከለ። ነገር ግን ጥቅምት 28፣ 2017 ዓ.ል (ከሁለት ሳምንት በኃላ) "ደህንነት" የምትለዋ ሰብብ ጊዜ ያለፈባት መሆኑን ሲረዱ የክልከላውን ምክንያት ወደ "መማር ማስተማርና አገልግሎት ጋር በተያያዘ" ወደሚል ተቀየረ። ከዚህ በላይ የኢስላም ጥላቻ ምን አለ?! ዩኒቨርሲቲው አላማውን ግልጽ አድርጓል፤ "ምክንያት ኖረም አልኖረም መብታችሁን እጋፋለሁ" ብሏል። እኛም እንላለን፡- #ጥያቄ_አለን #መልስም_እንፈልጋለን!! መቼም ወደኃላ አንልም፤ መቼም እጅ አንሰጥም!! ©️ aaumsu https://t.me/EHEMSU

29 ወራቤ Werabe ዩኒቨርስቲ 1.ዐብዱልዐዚዝ ዐሊ +251921086823                   2.ዐብዱልሓኪም (ለስልጢኛ) +251919289727 3. ዐብዱረሕማን ዐብደሏህ +251989304112 4. ዐብዱልሓኪም ዐሊ +251965792547 5. ዐባስ (ኦሮምኛ) +251972984344 NB: እህቶች በ0989304112 ላይ በመደወል የእህቶችን ስልክ ማግኘት ትችላላቹ!!! https://t.me/EHEMSU

በ2017 የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ አሚሮች ስም እና ስልክ ቁጥር ዝርዝር ፦   🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 1) አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  አሚር አህመዲን = +251931680254 2) ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ አብዱልሃኪም = 0920129706 3) ደብረ ማርቆስ አልፈሪድ ጀማል = 0916680333 4) መቱ ዩኒቨርስቲ አጅመል ነጂብ = 0943595705 5) ሰላሌ ዩኒቨርስቲ  መህዲ ቡሴይሪ  = 0917395959 6) መቅደል አምባ ዩኒቨርስቲ  ኑረዲን ናስር =  0970444169 7) ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ  አህመዲን ሳሊም = 0902837001 8) ድሬ ደዋ አልፈሪድ ታለግን = 0955033686 9) ጂማ ዩኒቨርስቲ አብዱሰላም ሬድዋን  = 0949446651 10) ኢንጂባራ ዩኒቨርስቲ ሀምዛ ዘበን = 0930998579 11) ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ ቢሊሳ ቢላል = 0948682647 12) ሀረመያ ዩኒቨርስቲ ሙሃመድ አብዲ = 0928780516 13) ወቻሞ ዩኒቨርስቲ  ፈድሉ ከዲር =  0937240724 14) ወሎ ዩኒቨርስቲ ኢድሪስ ተሾመ = 0924417920 15) አርሲ ዩኒቨርስቲ ሰዓድ ዜይኑ = 0944198585 17) አርባ ምንጭ መንሱር = 0925932146 18)  ጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ አሚር ኑዕማን = 0936426315 19) ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ  መሃመድ = 0975439087 20) ሰመራ ዩኒቨርስቲ ከማል ሰዒድ = 0991637079 21) ወለይታ ሶዶ አብዱረሺድ መ/ድ = 0918742346 22) ወልዲያ ዩኒቨርስቲ  ኢስማኤል መ/ድ =  0988744473 23) ዲላ ዩኒቨርስቲ  ኑረዲን አብደላ = 0913330123 24) መደወላቡ ዩኒቨርስቲ  አብዱልቃድር ሲራጅ = 0936293646 25) ጂንካ ዩኒቨርስቲ ሙሂዲን ሻፊ = 0996561859 26) ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ  ኢዘዲን = 0906837403 27) አሶሳ ዩኒቨርስቲ  አብዱ ሰመድ = 0946523807 28) ጎንደር ዩኒቨርስቲ  መሃመድ = 0923663641 29) ወራቤ  WERABE  University አብዱረህማን =   +251 98 930 4112

30 BULE HORA ABDUNASIR =    091 616 3459 31) Bonga University Saabit = 0979707794 32) Debark University KHALID =  +251933669238 33) debra tabor Ahmed =   +251901838933 34) Mizan Teppi Redwan =     +251978149974 35) Kotebe University  Mubarek  =  +251900167773 36) አዳማ ዩኒቨርስቲ  ረመዳን = 0918922074 37) ጋምቤላ  ዩኒቨርስቲ  አብዱል መናን = 0902294351 38 )  borana +251916096145 Ganamo hirpo 39) Wollega 40)   Bahir dar

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ተቀባይ ተማሪዎች ስልክ ቁጥር                                         1.አብዱረሺድ ሙሀመድ              0918742346 2.አብዱልሃኪም ኸድር        0909879173 3.በድሩ ሁሴን                            0979874293 4.ኸይረዲን ሻፊ                         0904846672 5.አብዱልመጅድ ሸምሱ              0902263484 6.ኦሳማ ሠይድ                         0974600020 https://t.me/EHEMSU

🌹🌹Beeksisa🌹🌹 Barattoota Afaan Arabaa digriidhaan barachuuf barbaaddan hundaaf Afaan Arabaa Yuunivarsiitii Wallootti akka
🌹🌹Beeksisa🌹🌹 Barattoota Afaan Arabaa digriidhaan  barachuuf barbaaddan hundaaf Afaan Arabaa Yuunivarsiitii Wallootti akka kennamu ni beekama.  yuunivarsiitiin Walloo bara barnoota 2017tti barattoota Afaan Arabaa barachuuf fedhii qaban yuunivarsiitii mootummaa hundaa irraa galmeesse barsiisuu barbaada . kanaafuu bara barnoota 2016 freshman course kan fudhattan fi bara barnoota 2017tti qabxii darbiinsa yuunivarsiitii fiddan sadaasa 05_20 /2017tti rijistiraala yuunivarsiitii walloo damee daseetti akka galmooftan isinii beeksiisna . Odeeffannoo dabalataaf 0920114937 Muhammad  / Dura taa,a  Afaan Arabaa yuunivarsiitii walloo /.

#ጥቆማ ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች መካከል በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዐረብኛ ቋንቋና ሥነ - ጽሑፍ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር
#ጥቆማ ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች መካከል በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዐረብኛ ቋንቋና ሥነ - ጽሑፍ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ከሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀብሎ በመደበኛ ፕሮግራም ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመኾኑም መስፈርቱን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሙሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ዋናው ሬጅስትራር በአካል በመቅረብ ከኅዳር 05 - 20/2017 ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መኾኑ ተገልጿል። በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ተምራችሁ ወደ ፍሬሽማን ፕሮግራም ያለፋችሁ ተማሪዎች የዕድሉ ተጠቃሚ መኾን ትችላላችሁ ተብሏል። ለበለጠ መረጃ:- 📱0920114937 (ሙሐመድ፣ የዐረብኛ ትምህርት ክፍል ኃላፊ) (Muhammad, head Department of Arabic Language & Literature)

27 HAWASA ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ 1 =ዒዘዲን     0906837403 2=>አብዱረህማን   0964238265 3 =>አደም    0903213858 4 =>ተውፊቅ   0984093149 5 =>ዐላሙዲን   0964313629 6=>ዓሚር      0985265131 afaan oromo 7 => አብዱልሀፊዝ   0929198552 afaan oromo Tecno NB:- የእህቶችን ስልክ ለምትፈልጉ እህቶች በ 0906837403 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። https://t.me/EHEMSU

JINKA ጂንካ ዩኒቨርስቲ 1) 👌  muhidin shafi......0996561859 2) 👌    kedir ............0953820111 3 👌 nazimu....0917927189( ለኦሮምኛ ተናጋሪውች ) ✍️የእህቶችን ስልክ ለማግኘት   0996561859 https://t.me/EHEMSU

21# semera ሰመራ ዩኒቨርስቲ 1) ከማል ሰኢድ         0991637079 2) አብደላህ ሁመድ        0977392833 3)    መሀመድ አህመድ        0988611780 22🍀 wolayita soddo university A) .Abdureshid M/d  0918742346                                           2.Abdulhakim Kedir   0909879173 23) WOLDIYA ወልዲያ ዩኒቨርስቲ 1). Esmael m.d 0988744473                2) Abubekir 0932455274                               3) Yusuf 0954603999 24) Dilla ዲላ University 1) Nuredin abdellah 0913330123 2) Akrem negash 0901189327 3) Ibrahim              0939735116 25# Madda walabu መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ 1) Abdulkadir siraj 093 629 3646 2) muhamed abi 091 909 9520 26 JINKA ጂንካ ዩኒቨርስቲ 1) 👌 muhidin shafi......0996561859 2) 👌 kedir ............0953820111 3 👌 nazimu....0917927189( ለኦሮምኛ ተናጋሪውች ) ✍️የእህቶችን ስልክ ለማግኘት   0996561859 27 HAWASA ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ 1 =ዒዘዲን 0906837403 2=>አብዱረህማን 0964238265 3 =>አደም 0903213858 4 =>ተውፊቅ 0984093149 5 =>ዐላሙዲን 0964313629 6=>ዓሚር      0985265131 afaan oromo 7 => አብዱልሀፊዝ 0929198552 afaan oromo Tecno NB:- የእህቶችን ስልክ ለምትፈልጉ እህቶች በ 0906837403 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። 28 ASOSA አሶሳ ዩኒቨርስቲ 1. ABDUSOMED 0946523807   2. SUHAYEBE 0923855974     3. EBRAHIM 0982514501      4. TAHIR 0927651212      Assosa university https://t.me/EHEMSU

የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት በ 2017ዓ.ል አዲስ ገቢ ሙስሊም ተማሪዎች ምንም አይነት ችግር እንዳይደርስባቸው እንደ አባትና እናት ሆነው የሚቀበሉ የጀመዓ አሚሮች ስልክ ቁጥር ከዚህ በታች አስቀምጦላችኋል ። ማሳሰቢያ ፡ አሚሮቹን የተኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ 1# አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  📌 AAU MUSLIM STUDENTS UNION - 0909524252 Main and FBE Campus 📌 ኢስማዒል አብዱሮ - Main campus - 0936906322 📌 አብዱረሂም አሚን  - FBE Campus - 0995477358 AAiT (5 Kilo) Campus 📌 ማህፉዝ ነጋሽ - AAIT - 0996220264 4 Kilo Campus 📌 ዘይድ ሳዲቅ - 4kilo - +251992546811 📌 መስዑድ ውበቱ - 4kilo - +251905877461 Sefere Selam Campus 📌 ሙሐመድአሚን - s.selam campus - 0917046439 📌 ኑር አወል - s.selam campus - ++251951044287 Ldeta Campus 📌ያህያ አባ ረሻድ - Ldeta Campus - 0965435476 or 0777435476 📌 አብዱልዓዚዝ ሙሄ - Ldeta Campus - 0909534342 or 0777534342 2 # ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ A) Abdulhakim = 0920129706 B) Abbaas = 0919764876 3# ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለአማርኛ ተናጋሪዎች A. አልፈሪድ ጀሚል 0916680333 B. አደም ሲኖር 0988869967 C. ሰዐድ 0940000476 ለኦሮምኛ ተናጋሪዎች A. አህመድ 0933490816 ለደቡብ ቋንቋ ተናጋሪዎች A. ሙከረም +251994309746 B. ሰአድ +251940000476 ለቤንሻንጉል ቋንቋ ተናጋሪዎች A. ፉአድ 0920306585 B. ዩሱፍ 0915181415 ለአፋርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች A. ሙሀመድ 0906723054 ለቡሬ ካምፖስ A. ቶፊቅ 0923285140 B. አብዱሰላም 0989914191 4# መቱ ዩኒቨርስቲ Mattu Main Campus 1 አጅመል ነጂብ 0943595705 2 ሙጃሂድ ነፍሶ 0967017401 Mattu University Bedele Campus 1 አማን ቱላ    0916332852 2 ሙክታር ጀማል  0923621116 5# ሰላሌ ዩኒቨርስቲ A) ማህዲ ቡሴይሪ = 0917395959 B) ሙስጠፋ አብዲ = 0918298649 6# መቅደል አምባ ዩኒቨርሲቲ A) ኑረዲን ናስር = 0970444169 B) ሳቢት = 0972222769 C) ኢብራሂም = 0938554692 7# ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ A) Ahmedin salim = +251902837001 B.samir A/semad 0963244320 C.Fuad husen    0967713010 D.Ali Tekaling    0916774673 @wkumuslimsbot 8# ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ  A) ALFERID TALEGIN  0955033686 B) JEMAL AHMED        0909282436 C) NUREDIN ABDELA  0986855753 D) FUAD KHEDIR          0910585267 E) FURKAN JEMIL         0968278025 9# ጂማ ዩኒቨርስቲ Main CAMPUS A) Abdulselam  Redwan =0949446651 B) Sudeis Abdurahman= 0954716238 C) Selahadin mustefa =  0901602827 Kito CAMPUS A) Abdulaziz    0973370337 B) Zubeir         0966794078 C )Qasim   +251945948764 Agri  campus A) Abdulkerim  korma =0939403349 B) ABDULHAFIZ OUMER =0902920175 C) FAANOOS SANO=0939875930. Beko  CAMPUS A) Ayub=  +251925538127 B) Munir  = 092 121 8490 C) Umer- 096 631 9047 10# ኢንጂባራ ዩኒቨርስቲ  A)Hamza Zeben.  0930998579   Amir B)Nuradin lema   0977974191.  M/Amir C)Suleyman meksud 0934352155 D)Adil Nasir.    0953080736 E)  Muhammed Teshome 0903030397 11# Odabultum ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ A)   BILISA BILAL 0948682647 B) ANWAR SHEIKH JIBRIL 0993699342 C) MUNIR A/REHIM 0949108020 12 # HARAMAY ሀረመያ ዩኒቨርስቲ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ Haramay university ** Main Campus 1. Muhammad Abdi (General Amir) Affan Oromo 0928780516 2. Musa'ab Abdu (Social Affairs) Affan Oromo/ አማርኛ 0906440483 3. Abubeker Muhammad (Information) Affan Oromo/ አማርኛ 0966638020 ** HiT Campus (Gendeje) 1. Fuad Shame (General Amir) Mobile 0923912316 2. Fedlu Nura (Da'awa and Irshad) Mobile 0931689909 13# Dire dawa ዲሬ ደዋ ዩኒቨርስቲ A) Alferid Talegin 0955033686 B) Jemal Ahmed 0909282436 C) Nuredin 0986855753 D) Fuad Khedir 0910585267 E) Furkan Jemil 0968278025 14# Mizan Teppi ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ A) Redwan  0978149974 B) Hamid 0968986705 C) Ismali  0935169513 15# Wachamo ወቻሞ ዩኒቨርስቲ  A) Fedlu khedir  0937240724 C) Nesradin m/d 0961203437 Durame campus  D) Yunus 0943740992 E) Nesradin 0912685088 F) Jemal 0972957904 16 #  Wollo ወሎ ዩኒቨርስቲ  A) Edris Tashome   0924417920 B) Abuzer Kemal   0917147293 C) Hassen muhe   0927748278 D) Ahmed             0945693349 17# ARSI አርሲ ዩኒቨርስቲ A)Sead zenu   +251944198585 B)Nuraddin      0962229455 C)muhammed  0921493271             18# Arba minch አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ      Main campus A) mensur +251925932146      Abaya campus B)  muhammed 0963638759    Chamo campus C)Musa  +251942001424  D) Ezedin 0976039796 19# JIGJIGA ጂጂጋ ዩኒቨርስቲ A) Amir nu'man  0936426315                        B) Mustafa        +251909181807    C) Dita               +251953690533 20#,, Dembidollo ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ A)  mahammed           0975439087 B)  Rahmeta Ahmed       0964262671 C)  Xaahir Ahmed           0915844542