Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union
Відкрити в Telegram
This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.
Показати більше4 436
Підписники
-324 години
-357 днів
-8630 днів
Архів дописів
እንኳን ደስ አለን ••• የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
ከአመት በፊት ይሰግዱበት ይማሩበት የነበረው መስጂድ ከአግልግሎት ውጪ በመሆኑ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኝ ሙስሊም ተማሪ ያግዛቸው ዘንድ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ጥሪ አቅርበው ነበር:: የዚያኔም በሁሉም አቅጣጫ የሚገኝ ሙስሊም ተማሪ ተረባርቦ የአቅሙን አበርክቶ ነበር:: ከዚያም ቡሓላ የተማሪዎችን ጥሪ የሰሙ አህለል ኸይሮች ከሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ጀመዓዎችን ጥሪ ሰምተው ግንባታው እንደምታዩት ሆኗል:: እንኳን ደስ አለን ••• ማሻ አላህ:: በቅርቡ ተጠናቆ በጀመዓ የምንሰግድበት ያድርገን::
ጀመዓዎቹ ደስታችንን ተጋሩ ብለዋልን ••• በጀመዓ እንደሰት!
እኛም እንደ ህብረት የዚያኔ ጥሪያችንን የተቀበላችሁን ተማሪዎች ••• ከዚያም ቡሓላ የዩኒቨርሲቲ ጀመዓዎችን ለማጠናከር በምናደርጋቸው ንቅናቄዎች ውስጥ የምትሳተፉትን ሁሉ በአላህ ስም እናመሰግናለን:: ከአላህም ጋር ብዙ ደማቅ ታሪኮችን አብረን የምንፅፍ ይሆናል ••• ኢንሻ አላህ!
https://t.me/EHEMSU
የዛሬው ንያ በ100 ብር ተጀምሯል ••• ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
አላህ ኸይር ጀዛቸውን በዱንያም በአኼራም ይክፈላቸው::
እንሳተፍ አህባቢ !
የማስገቢያ አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን::
https://t.me/EHEMSU
+1
ጅምሩ መስጂድ ክረምቱን ተጠናቆ በሚቀጥለው አመት ለአገልግሎት ክፍት መሆን አለበት:: መስጂዱ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ሲሆን ለተማሪዎቹ መስገጃ መማማሪያ መሰባሰቢያ መወያያ ማረፊያ ወዘተ... ይሆናል:: እስካሁን ባለው ከሁሉም አቅጣጫ ያሉ ሙስሊም ተማሪዎች ተረባርበው 72000 ብር ገቢ አድርገዋል:: የአላህን ቤት ለመገንባት የተረባረቡትን ሁሉ አላህ ቤታቸውን በጀነት ውስጥ ይገንባ::
ሆኖም ከሚያስፈልገው አንፃር ጀመርን እንጂ አልጨረስንም:: ላንጨርስ ደግሞ አልጀመርንምና ለመጨረስ እንረባረብ:: ያለን ካለን ላይ ያለንን ለሰጠን አምላክ ቤት እንስጥ:: ከዚያ ባሻገር ለሌሎች በማመላከት የኸይሩ ማዕድ ተቋዳሽ እንዲሆኑ እናስችል::
የማስገቢያ አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን::
https://t.me/EHEMSU
EXIT EXAM ከነገ ጀምራችሁ ለምትወስዱ በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ሁሉ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት መልካም ፈተና ይሆንላችሁ ዘንድ ይመኛል:: አላህ መልካምን ውጤት ገጥሟችሁ ትደሰቱ: የስኬታችሁ መሠረት ይፀና ዘንድ እንዲሁም ለማህበረሰባችን መልካምን ለውጥ ለማምጣት በሩን ይከፍትላችሁ ዘንድ ዱዓችን ነው::
https://t.me/EHEMSU
ከAAU 100 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ!
አላህ በዱንያም በአኼራ ኸይር ነገሮችን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላቸው:: የዒዱን በረካም ሙሉ ለሙሉ ይወፍቃቸው::
የማስገቢያ አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን::
https://t.me/EHEMSU
"ወንድሜን አላህ አፍያ እንዲያደርገው ዱዓ አድርጉ!" - ያለ ወንድም ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈል:: የወንድሙን አፍያ ይሙላ -- ሲሳዩን ያስፋ --- እድሜውን ያስረዝም:: በዱንያም ሆነ በአኼራ ኸይርን ነገር ይወፍቃቸው:: የዒዱንም በረካ ይግጠማቸው::
የማስገቢያ አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን::
https://t.me/EHEMSU
+2
"ዒድ ሙባረክ!" ••• የሚለውን የዒድ ቃል የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድን ለመገንባት በመሶደቅና ዱዓን በመሻት ያሳለፉ አሉ:: ከዚያ ከአምቦ •• ከጂማ እና ከአዲስ አበባ በዒዱ ቀን ዱዓ አድርጉ ብለው ነይተዋል::
"EXIT ተፈታኝ ነኝ ዱዓ አድርጉ!" ••• ያለ አለ:: "አኼራ ያለችዋን እናቴን አላህ እንዲምራት ዱዓ አድርጉ!" ያለችም አለች:: ዱዓ አድርጉላቸው አህባቢ!
አላህ መልካም ውጤትን ከጥሩ ስራ ጋር ይወፍቃቸው:: አኼራ ያሉ ውድ ቤተሰቦቻቸውንም በፊርደውሰል አዕላ ይሞሽር:: የዒዱን በረካም ሙሉ ለሙሉ ይግጠማቸው::
አሁን 71180 ብር ላይ ደርሰናል:: እስካሁን በጀመዓ ደረጃ AASTU እየመራ ••• ደምቢዶሎ ••• አርሲ እና ጎንደር ተከትለዋል:: ተማሪዎችም ከሁሉም ዩኒቨርሲቲ በሚባል ደረጃ ንቅናቄው ውስጥ ተሳትፈዋል:: ግን አሁንም ይቀረናል:: ተባብረን በህብረት እና በአንድነት ታሪክ ልንሰራ ግድ ይለናል::
የማስገቢያ አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን::
https://t.me/EHEMSU
በድጋሜ ኢድ ሙባረክ!
ኢዱኩም ሙባረክ!
እንኳንም ለኢደል አድሃ በዓል አደረሰን:: አላህ በበዓሉ ውስጥ ያሉትን ኸይር ነገሮች ሁሉ ይወፍቀን::
@EHEMSU
Baga Ayyaan Eidal -Adhaatin sin gahe !!
Baga walumaan geenye !!!
https://t.me/EHEMSU
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ 1820 ብር አስገብተዋል!
70K ሞሉት!
አላህ ኸይር ነገሮችን በዱንያም በአኼራ ሞላልቶ ይስጣቸው:: የአረፋ ቀን ትሩፋትንም ሞላልቶ ይስጣቸው::
ደስ እንዳሰኙን ደስ ያሰኛቸው!!
200 ብር ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
መልካምን ነገር በዱንያም በአኼራ ይወፍቃቸው:: የአረፋን ትሩፋት ሙሉ ለሙሉ ይስጣቸው::
68210 ብር ደርሰናል ••• 70K እንሙላው ••• አረፋ ነው ቀኑ ••• ሊያልቅም ነው::
+2
200 ከጅማ + 100 ከአሶሳ + 100
"ቤተሰቦቼንና ሙስሊሙን ኡማ የማስደስትበትና የማግዝበት ኸይር ስራ እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" ብሏል::
አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: ከራሳቸው ተርፈው ለቤተሰብ - ከቤተሰብ ተርፈው ለሙስሊሙ ኡማ የሚደርስ መልካምን ስራን ይወፍቃቸው:: የአረፋ ቀንን ትሩፋትንም ይወፍቃቸው::
+1
1000 ብር ከAAU + 200 ብር ከድሬ ዳዋ!
ዱዓ አድርጉ ብለዋል ••• ለEXIT - ለLife after graduation - ለቤተሰብ:: አላህ መልካምን ውጤት ከትልቅ ስራ ጋር ይወፍቃቸው:: መልካምን ትዳር ከመልካም ልጆች ጋር ይስጣቸው:: የቤተሰቦቻቸው የደስታ ምንጭም ያድርጋቸው:: በዱንያም በአኼራ ኸይራትን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይወፍቃቸው:: የአረፋን ትሩፋትም ይግጠማቸው::
+1
የአረፋ ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
18ኛ እና 19ኛ ••• ከAAU 100+200 !
"የአረፋ ቀንን ዱዓ ስለምፈልግ ዳግመኛ ሰጥቻለሁ:: ጥሩ ሚስት እና ስራ እንዳገኝ ዱዓ አድርጉ::" ብሏል::
አላህ የቤት ጌጥ •• የልብ ስክነት --- የሕይዎት ኑር የሆነችዋን ይወፍቀው:: በዱንያም በአኼራ መልካም ነገሮችን ሁሉ ይስጣቸው::
+1
የአረፋ ቀን ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ!
16 ኛ እና 17ኛ ••• ከጅማ 300 ብር + ከአርሲ 100 ብር!
"ለወላጆቼ ዱዓ አድርጉ!" ብለዋል::
አላህ የቤተሰቦቻቸውን ሐያት ያስረዝም ••• ጤና ይሙላ ••• እርዚቅ ያስፋ ••• በዱንያም በአኼራም ኸይርን ነገር ይወፍቅ:: የአረፋ ቀንንም ትሩፋት ይግጠም::
+5
የአረፋ ቀን ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ!
ከ10 ••• 15 --- ከጋምቤላ 50 •• ከጅማ 100×3 + ከAAU ተመራቂ 300 + ከምኒሊክ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ 500 ብር!
ኡመተ ሙሐመድ ለአንድ አላማ በአንድነት ተሰልፈዋል:: ደግሞ ዱዓ አድርጉልን ብለዋልና ዱዓ አድርጉላቸው:: Exit ያለባቸውን በጥሩ ውጤት አሳልፎ ከትልቅ ስራ ጋር ያገናኛቸው:: ቁርዓን ሐፊዝ መሆን እፈልጋለሁ ያለ ወዳጃችንን አላህ መንገዱን ገር በገር ያድርግለት:: ለሁላቸውምም በዱንያም በአኼራ ኸይር ነገሮችን ይወፍቃቸው::
64ሺህ ብር ላይ ደርሰናል ወዳጆቼ ••• ቀን ታላቁ የአረፋ ቀን ነውና 70Kን አልፈን እንደር!
"ለማላውቃት ለምትመጣዋ ሚስቴ ዱዓ አድርጉ:: እኔም ሐሳብ ጭንቀት አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ::" - ብሏል::
የአረፋ ቀን ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ!
8ኛ --- ከAASTU 100 ብር!!
"ታማሚ ወንድሜ አፊያው እንዲሞላ ••• እህቴ ጥሩ ትዳር እንድታገኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" ብሏል::
አላህ በዚህ ታላቅ ቀን ምኞቱን ይቀበል:: ሻፊው ጌታ ሺፋኡን ለወንድሙ ይለግስ:: ሙሉ አፊያን ከሰፊ ሲሳይ ረጅም እድሜ እና ኢማን ጋር ይወፍቀው:: ለእህቱም መልካምን ትዳር ከሷሊህ ልጆች ጋር ይስጣት:: ለእርሱም ኸይራትን በዱንያም በአኼራ ይስጠው::
ዱዓ አድርጉለት አህባቢ!
እና ደግሞ We are heading to 70K ••• We are now at 62K !
+1
የአረፋ ቀን ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ!
6ኛ እና 7ኛ --- ከሐረማያ እና ደብረ ብርሐን ዩኒቨርሲቲ --- 100 + 100 !
ዱዓ አድርጉልን ብለዋልና ዱዓ አድርጉላቸው:: አላህ በዚህ ታላቅ ቀን ሕልማቸውን እውን ያደርጉ ዘንድ ያግዛቸው:: በዱንያም በአኼራ ኸይራትን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣቸው::
የአረፋ ቀን ንያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ!
5ኛ --- 100 ብር ከወሎ ዩኒቨርሲቲ!
አላህ በዚህ ታላቅ ቀን ዱዓዎቹን ይቀበለው:: በዱንያም በአኼራም ኸይራትን ይወፍቀው::
