uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

በጉራጌ ዞን እነሞር ወረዳ የእገበኝ ቀበሌ የእደንበዝ ቢላል መስጂድ ገቢ ማሰባሰቤያ

በጉራጌ ዞን እነሞር ወረዳ የእገበኝ ቀበሌ የእደንበዝ ቢላል መስጂድ ገቢ ማሰባሰቤያ

Закритий канал

ኑ የአላህ ቤትን አብረን እንገንባ! ይህ የጀነት ሸመታ የጀነት ግዥ እንጅ የዱንያ ሸቀጥ አይደለም።👍 ዱንያችንን በኸይር ስራ እናስውባት መስጅዳችንን ተባብረን እንገንባ.... ባረከላሁ ፊኩም ለበለጠ መረጃ👇👇👇 አቶ ጅላሉ አባተ ሙሀመድ ፦0925417548 ደውሉልን 1000638513122 ጅላሉ   አባት ሰንብቱ   ከማል ሙንታ   መሀመድ https://t.me/+3tnedRPHdg4wODk0

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
9 068
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አብሽሩ ተሳተፊዎቻችን ንያ ያላረጋችሁ ንያ አድርጉ ገቢና አድ በማድረግም ተሽቀዳዳሙ يَا قَوْمِ إِنَّمَا هَٰذِهِ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا مَتَاعٌ وَإِنَّ الْآخِرَةَ هِيَ دَارُ الْقَرَارِ «ወገኖቼ ሆይ! ይህቺ ቅርቢቱ ሕይወት (ጥቂት) መጣቀሚያ ብቻ ናት፡፡ መጨረሻይቱም ዓለም እርሷ መርጊያ አገር ናት፡፡» مَنْ عَمِلَ سَيِّئَةً فَلَا يُجْزَىٰ إِلَّا مِثْلَهَا ۖ وَمَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَأُولَٰئِكَ يَدْخُلُونَ الْجَنَّةَ يُرْزَقُونَ فِيهَا بِغَيْرِ حِسَابٍ «መጥፎን የሠራ ሰው ብጤዋን እንጅ አይምመነዳም፡፡ እርሱ ምእመን ኾኖ ከወንድ ወይም ከሴት በጎን የሠራም ሰው እነዚያ ገነትን ይገባሉ፡፡ በእርሷ ውስጥ ያለ ቁጥጥር ይመገባሉ፡፡ ንግድ ባንክ 1000497114668 አቢሲኒያ ባንክ 52742315 ጅላሉ አባተ

ኧረ ምድነው ከረመዳን በሀላ ምድነው የሆነው

Eshi shukren Alah Yeteyekewun Hulu Eshi yibelh Dunyam aherah yamare yihun kewelaj haq yitebkh marefeyah jenet yihun Yerrsul selelahu aleyhi weselem gurbtnan እሺ ተባሸርልኝ ኸይር ጀዛህን ከአላህ አግኝልኝ ሁሌም በኸይር ተሽቀዳዳሚ ያድርግህ ለተቸገረ ሁሉ ደራሽ ሁን አላህ የየቲሞችን እንባ አባሽ ያድርግህ በስምህ መስጂድ ምትገነባ ያድርግህ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🌷🌺🌸🌷🌺🌹🍓🌸🌺🌷🍒🪷💐🍁🌾💐🌺🪷🪸🍃🎋🥇🥈🥉🏅🎖🏆🥇🥈🏅🥉🥈🥇🏆

ሪዝቅ ልክ እንደምንተነፍሰው OXYGEN ነው። እስትንፋሳችን እስኪያቆም ድረስ አይቆምም። ይቀጥላል… እርግጠኛ ሁን! ሰበቡን አድርስ! በአላህ ተመካ! አድድድ ኒያያያያ ገቢቢቢቢ😍😍

እህታችን አላህ ሁሌም ያስደስትሽ በጥሩ ምታዢ ከመጥፎ ምትከለኪዪ አላህ ያርግሽ አላህ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም በጀነተል ፊርደዉስ ያበሽራቹ ያሳብሹዉን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ ለቢቻሽ መስጅድ የምትሰሪ ጀግና አላህ ያርግሽ አላሁመ አሚን

በመጀመሬያነት ግሩፑ ስንከፍተዉ እንደ መጀመሬያ ችግርነት የተነሳዉ የሶላር እና የማይክ ችግር በአላህ ፍቃድ ቢስተካከልም አሁን ደግሞ ሌላ ብዙ ችግሮች አሉ  ከነሱም መሀከል መስጂዱ የኮርኒስ የቀለም እናም መሬቱን ሊሾ የማረግ ስራ አለ ይሄ ደግሞ በገጠሩ አካባቢ ሰዉ አቅም መስራት የማይቻል በመሆኑ ሁላችንም የቻልነዉን ያክል ርብርብ እናርግ።ባረከሏሁ ፊኩም

ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር   አላህ ይቀበላቹ

ወአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድም አለም እኳን ደና መጣህ

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 #ወደ መልካም አመላክት!🌹🌹🌹 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن دَلَّ على خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فاعِلِهِ﴾ “ወደ መልካም ያመለከተ የሰራው ሰው አይነት ምንዳን ያገኛል።” አስቡት ሰበብ ስለሆነው ብቻ የሰሪውን ያህል አጅር ለቀም እናደርጋለን ለነገው ቤታችን ስንቅ ገበታችን!! 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1893 የመልካም ስራ ተሽቀዳዳሚ እህት ውድሞች  አብሽሩ አትቀዝቅዙ በኸይር እዘዙ እንዲሁ ተሳተፉ አብሽሩ የመልካም ስራ ትንሽ የለውም              🌹 አድ🌹               🌹 አድ አድ🌹         🌹አድ አድ አድ🌹       🌹አድ አድ አድ አድ🌹     🌹አድ አድ አድ አድ አድ🌹    🌹አድ አድ አድ አድ አድ አድ🌹             🌸አድርጉ አብሽሩሩሩሩሩሩሩሩ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

⚡️ሳገባህ ላፍቅርህ⚡️ የምን መጣደፍ ነው ቅጥ ያጣ ችኮላ ከጋብቻ በፊት ቃል ኪዳን መሀላ የዘመኑ ሰዎች ሰልጥነው ተራቀው የፍቅር ጓደኛ ቅምጥ ቢጤ ይዘው ሊጀምሩ ፍቅር ሊቀምሱ ስሜቱን ምግቤ ተቀይሯል ልያቸው አይንሽን ውበትሽ ማርኮኛል ፍቅረኛሽም ልሁን ቢላት ባንደበቱ ቃላት በመደርደር እሷም እንደ ወጉ ትንሽ በመግደርደር ዘላ ገባችበት የጥፋቱን መንደር Hello! ውዴ ፍቅሬ የትነው ያለህው? በጣም ናፍቀኸኛል አይንችህን! ልየው ማለት ጀምራለች እሷም በተራዋ የሀራሙ ወጥመድ ገብቶ በገላዋ ቀን መሽቶ ሲነጋ ጊዜያቶች አለፉ ሸህዋ ገረፋቸው አልጋ ላይ አረፉ ዚናም ተፈፀመ ሀራም ተሸመተ አሏህን አስቆጡ ሸይጧን ተደሰተ ተነነ ደረቀ ወረተኛው ፍቅር ሲጀመር ያስጠላ ሲፈፀም አያምር ሚስጥሩ የገባው የዘላቂ ፍቅር መተሳሰብ ያለው የሞላው ቁምነገር ያ የሱና ወጣት በዲኑ ቆፍጣናው ምርጫሽ ከሆነ አላህን የፈራው ግልፁን #ይነግርሻል ምንም ሳይደብቅሽ በአሏህ መንገድ ላይ ስጓዝ ያገኘሁሽ መሆን ያለበትን እቅጩን ልንገርሽ   ጥርጥርም የለው  ሙስሊም እህቱ ነሽ ጊዜው አልደረሰም አግብቶ ያፍቅርሽ ⚡️
https://t.me/islamejena