uk
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Відкрити в Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Показати більше
3 198
Підписники
+124 години
-37 днів
-5130 днів
Архів дописів
🙄የ Entrance ተፈታኞች ስንት ቀን እንደቀረቹ ሚነግረኝ እስቲ 👇 Comment

📊የምታዩት ያለፈው ሳምንት statistics ነው 😢 በጣም ያሳዝናል ጥፋቱ የኛ ነው ለቀጣይ ሳምንት እስቲ እንሯሯ ጣለን አብሮነታቹ አይለየን ደግሞ
📊የምታዩት ያለፈው ሳምንት statistics ነው 😢 በጣም ያሳዝናል ጥፋቱ የኛ ነው ለቀጣይ ሳምንት እስቲ እንሯሯ ጣለን አብሮነታቹ አይለየን ደግሞ

🤔ላለፈው ሳምንት እንደተማሪ ሬት አድርጉ እንደየራሳቹ ውሎ የጥናት ግዜ ምን ያህል እቅድ አሳክተናል የሚለውንም እያሰባቹ።
Anonymous voting

❇️ምርጦቼ እንዴት ናቹልኝ ዛሬ እሁድ ነው በዛሬው ቀን ማድረግ ያለባችሁን አንዳንድ ነገሮች ልንገራቹ። 📌ከፈጣሪያቹ ጋር ምትገናኙበት ጊዜ ይኑራቹ 📌አረፍ ብላቹ ከ family ወይም ከ friend
❇️ምርጦቼ እንዴት ናቹልኝ ዛሬ እሁድ ነው በዛሬው ቀን ማድረግ ያለባችሁን አንዳንድ ነገሮች ልንገራቹ። 📌ከፈጣሪያቹ ጋር ምትገናኙበት ጊዜ ይኑራቹ 📌አረፍ ብላቹ ከ family ወይም ከ friend ጋር ጊዜ አሳልፉ 📌የሚያዝናናቹንና ደስ የሚላቹን ነገር አድርጉ 📌በሳምንት ውስጥ ያደረጋችሁትን ነገር ገምግሙ 📌ለቀጣይ ሳምንት እቅድ አውጡ 📌Assigment ወይም Homework ካላች ቼክ ይደረግ 📌ለ ነገ የሚያስፈልጋችሁን ነገር አዘጋጁ 📌ከቻላቹ ቀለል ያለ ትምህርት ክለሳ ይደረግ 📌Social ሚዲያ ላይ ከ 1 ሰዓት በላይ ጊዜ አታሳልፉ 🎯ከነዚህ ውስጥ ከቻላቹ ከግማሽ በላይ ወይም ሙሉውን ወደ ተግባር ቀይሩት ስለማምናቹ አይከብዳቹም መልካም ቀን ይሁንላቹ።

ምርጦቻችን ለናን አሪፍ የሆነ ነገር ይዘን መተናል እሱም የተለያዩ ትምህርታዊ ማቴሪያሎችን ሼር በማድረግና በግሩባችንን በመሳተፍ ገንዘብ የምታገኙበትን መንገድ ስላዘጋጀንላቹ አሁኑኑ በመቀላቀል ገንዘብ ያግኙ። link:@earn2studybot

Answer____
Anonymous voting

✅ ምርጦች እስቲ ይችን ነገር ስሯት
✅ ምርጦች እስቲ ይችን ነገር ስሯት

💡የምትጠቀሙት የጥናት ዘዴ የትኛው ይሆን? እስቲ ምረጡ
Anonymous voting

🙏Share Share🙏
🙏Share Share🙏

https://www.hw5ginvestors.com/?invitation_code=37A93 Explore Huawei's technology platform! 🎉 Whether you need extra income,
https://www.hw5ginvestors.com/?invitation_code=37A93 Explore Huawei's technology platform! 🎉 Whether you need extra income, savings or flexibility opportunitiesHuawei 5g is your perfect solution!Huawei's new event short-term daily incomeDon't miss the welfare products, registration linkhttps://www.hw5ginvestors.com/?invitation_code=37A93 Channel link: https://t.me/huawei5G_investors If you want to get started, 1,000 birr is enough.Without risk, there is no history, no Ferrari😎If you miss the opportunity, it's really gone Let's start reporting Ethiopian millionaires🥰

📌📌🔠🔠🔠📌📌 🎉🎉 Long-term projects 🎉🎉 🎁Withdrawal successful🎁 🔗🔗🔗🔗🔗🔗 ➡️https://0moonlit216.club/#/register?ref=
📌📌🔠🔠🔠📌📌 🎉🎉 Long-term projects 🎉🎉 🎁Withdrawal successful🎁  🔗🔗🔗🔗🔗🔗  ➡️https://0moonlit216.club/#/register?ref=125201  ➡️https://0moonlit216.club/#/register?ref=125201  ➡️https://0moonlit216.club/#/register?ref=125201 🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣  𝐀𝐋𝐋Our members 🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣  👍Daily profit  1. VIP-1: Investment 10 USDT, daily income 2 USDT💭  2. VIP-2: Invest 69 USDT, daily income 13.9 USDT🚀  3. VIP-3: Invest 149 USDT, daily income 30.5USDT💠 🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣 ⭐️If you have any questions, please consult the official customer service📞🌐@Heycharge01 🌐⭐️Channel @Heycharge0  https://0moonlit216.club/#/register?ref=125201

ውድ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ ነገሮችን ሼር ማድረግና እርስ በእርስ መረዳዳት ከፈለጋቹ ቦት ስላዘጋጀን👇 📌Assigment 📌Test/quiz/exam 📌Pdf Book 📌Home Work 📌Educational Video 📌Study Tips 📌Other መላክ ትችላላቹ። 🙏እናመሰግናለን🙏 link👉@studycommunitysbot

Grade 12 Economics Unit 7 part 3 Questions Answers 👇 ✅ Answers

Grade 12 Economics Unit 8 part 1 Questions with Answer Link-https://sub4unlock.com/SL/1421327

ውድ ተማሪዎች blog ስላለን እሱ ውስጥ ገብታቹ የተለያዩ የጥናት ዘዴዎችንና study Material ማግኝት ትችላላቹ። link https://studycommunitys.blogspot.com/?m=1

"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" (2ኛቆሮ 5:14) ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም በዓል❤️
"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" (2ኛቆሮ 5:14) ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም በዓል❤️

ውድ ቤተሰቦች እናንተን ተማምነን በቻልነው መጠን እየተሯሯጥን ነው። እናንተም አላሳፈራቹንም በጣም እናመሰግናለን። 👉አዲስ ቻሌንጅ 🔰የቴሌግራም ቻናላችንን ወደ 2k 🔰ዩትዩብ ቻናላችንን ወደ 500 🙏እናንተን እንተማመናለን ገብታቹ Subscribe እና ሼር ሼር ማድረግ እንዳይረሳ እንወዳቹሃለን youtube https://youtube.com/@essstudytips-hk?si=xjTXaV1jEiG9OBsj Telegram https://t.me/ESS_Exam_Center