ESS Study Tips
Открыть в Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
Больше3 198
Подписчики
+124 часа
-37 дней
-5130 дней
Архив постов
3 196
📊የምታዩት ያለፈው ሳምንት statistics ነው 😢 በጣም ያሳዝናል ጥፋቱ የኛ ነው ለቀጣይ ሳምንት እስቲ እንሯሯ ጣለን አብሮነታቹ አይለየን ደግሞ
3 196
🤔ላለፈው ሳምንት እንደተማሪ ሬት አድርጉ እንደየራሳቹ ውሎ የጥናት ግዜ ምን ያህል እቅድ አሳክተናል የሚለውንም እያሰባቹ።
3 196
❇️ምርጦቼ እንዴት ናቹልኝ ዛሬ እሁድ ነው በዛሬው ቀን ማድረግ ያለባችሁን አንዳንድ ነገሮች ልንገራቹ።
📌ከፈጣሪያቹ ጋር ምትገናኙበት ጊዜ ይኑራቹ
📌አረፍ ብላቹ ከ family ወይም ከ friend ጋር ጊዜ አሳልፉ
📌የሚያዝናናቹንና ደስ የሚላቹን ነገር አድርጉ
📌በሳምንት ውስጥ ያደረጋችሁትን ነገር ገምግሙ
📌ለቀጣይ ሳምንት እቅድ አውጡ
📌Assigment ወይም Homework ካላች ቼክ ይደረግ
📌ለ ነገ የሚያስፈልጋችሁን ነገር አዘጋጁ
📌ከቻላቹ ቀለል ያለ ትምህርት ክለሳ ይደረግ
📌Social ሚዲያ ላይ ከ 1 ሰዓት በላይ ጊዜ አታሳልፉ
🎯ከነዚህ ውስጥ ከቻላቹ ከግማሽ በላይ ወይም ሙሉውን ወደ ተግባር ቀይሩት ስለማምናቹ አይከብዳቹም መልካም ቀን ይሁንላቹ።
3 196
✅ምርጦቻችን ለናን አሪፍ የሆነ ነገር ይዘን መተናል እሱም የተለያዩ ትምህርታዊ ማቴሪያሎችን ሼር በማድረግና በግሩባችንን በመሳተፍ ገንዘብ የምታገኙበትን መንገድ ስላዘጋጀንላቹ አሁኑኑ በመቀላቀል ገንዘብ ያግኙ።
link:@earn2studybot
3 196
https://www.hw5ginvestors.com/?invitation_code=37A93 Explore Huawei's technology platform! 🎉 Whether you need extra income, savings or flexibility opportunitiesHuawei 5g is your perfect solution!Huawei's new event short-term daily incomeDon't miss the welfare products, registration linkhttps://www.hw5ginvestors.com/?invitation_code=37A93
Channel link: https://t.me/huawei5G_investors
If you want to get started, 1,000 birr is enough.Without risk, there is no history, no Ferrari😎If you miss the opportunity, it's really gone
Let's start reporting Ethiopian millionaires🥰
3 196
📌📌🔠🔠🔠📌📌
🎉🎉 Long-term projects 🎉🎉
🎁Withdrawal successful🎁
🔗🔗🔗🔗🔗🔗
➡️https://0moonlit216.club/#/register?ref=125201
➡️https://0moonlit216.club/#/register?ref=125201
➡️https://0moonlit216.club/#/register?ref=125201
🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣
𝐀𝐋𝐋Our members
🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣
👍Daily profit
1. VIP-1: Investment 10 USDT, daily income 2 USDT💭
2. VIP-2: Invest 69 USDT, daily income 13.9 USDT🚀
3. VIP-3: Invest 149 USDT, daily income 30.5USDT💠
🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣
⭐️If you have any questions, please consult the official customer service📞🌐@Heycharge01
🌐⭐️Channel @Heycharge0
https://0moonlit216.club/#/register?ref=125201
3 196
ውድ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ ነገሮችን ሼር ማድረግና እርስ በእርስ መረዳዳት ከፈለጋቹ
ቦት ስላዘጋጀን👇
📌Assigment
📌Test/quiz/exam
📌Pdf Book
📌Home Work
📌Educational Video
📌Study Tips
📌Other
መላክ ትችላላቹ።
🙏እናመሰግናለን🙏
link👉@studycommunitysbot
3 196
Grade 12 Economics Unit 8 part 1 Questions with Answer
Link-https://sub4unlock.com/SL/1421327
3 196
ውድ ተማሪዎች blog ስላለን እሱ ውስጥ ገብታቹ የተለያዩ የጥናት ዘዴዎችንና study Material ማግኝት ትችላላቹ።
link https://studycommunitys.blogspot.com/?m=1
3 196
"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" (2ኛቆሮ 5:14)
ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
መልካም በዓል❤️
3 196
✅ውድ ቤተሰቦች እናንተን ተማምነን በቻልነው መጠን እየተሯሯጥን ነው። እናንተም አላሳፈራቹንም በጣም እናመሰግናለን።
👉አዲስ ቻሌንጅ
🔰የቴሌግራም ቻናላችንን ወደ 2k
🔰ዩትዩብ ቻናላችንን ወደ 500
🙏እናንተን እንተማመናለን ገብታቹ Subscribe እና ሼር ሼር ማድረግ እንዳይረሳ እንወዳቹሃለን
youtube
https://youtube.com/@essstudytips-hk?si=xjTXaV1jEiG9OBsj
Telegram
https://t.me/ESS_Exam_Center
