ESS Study Tips
Відкрити в Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
Показати більше3 202
Підписники
Немає даних24 години
-107 днів
-6830 днів
Архів дописів
3 205
STUDY WITH ME
አብራቹን ለማጥናት ዝግጁ ናቹ?
💡በምናጠናበት ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን።
↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን
✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ
💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን
🛑እስከ 3:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 3:00 ላይ እንጀምራለን
✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅
3 205
የጥናት ጓደኛ ወይስ የትኩረት ጠላት? (Group Study Guide)
🌟 ከጓደኛ ጋር ማጥናት መቼ ነው የሚጠቅመው? 👥📖
ብዙ ተማሪዎች "ጋር በማጥናት" ስም ጊዜያቸውን በወሬ ያባክናሉ። ነገር ግን በስልት ከተመራ የቡድን ጥናት እጅግ ውጤታማ ሊሆን ይችላል።
▎የቡድን ጥናት ህጎች፦
1. ብቻህን አጥንተህ ሂድ፦ ወደ ቡድን ጥናት ከመሄድህ በፊት ትምህርቱን ቢያንስ 60% መረዳት አለብህ። ቡድን ውስጥ መሄድ ያለብህ ለመወያየት እንጂ ለመጀመር መሆን የለበትም።
2. አስተምር/ተማር፦ አንተ የተረዳኸውን ለጓደኛህ አስረዳ፤ እሱ የተረዳውን ደግሞ እንዲያስረዳህ አድርግ። (ያስተማርከው ነገር አይረሳህም!)
3. ጊዜ መድቡ፦ ለምሳሌ "ለ 1 ሰዓት እንወያያለን ከዚያ ለ 15 ደቂቃ እናርፋለን" ብላችሁ ተስማሙ።
▎ማንቂያ፦
ጓደኞችህ ካንተ በላይ የሚያወሩ ከሆነ ወይም በጥናትህ ላይ እንቅፋት ከሆኑ፣ ብቻህን ማጥናት እንደሚሻልህ ለመናገር አትፈር። ውጤቱ ያንተ ነው!
💡 ለፈተና ዝግጁ ነህ?
በቡድንም ሆነ በተናጥል ስታጠና ውጤታማ የምትሆንባቸውን የጥናት ስነ-ልቦና ዘዴዎች በ "የፈተና አሰራር ዘዴዎች" መጽሐፍ ውስጥ አዘጋጅተንልሃል። ስኬትህን አሁኑኑ ጀምር!
👇Join👇
@ess_study_tips
#GroupStudy #Learning #EthiopianStudents #StudyMotivation #Focus #ትምህርት
3 205
በስልክዎ ብቻ ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ? 📱💰
ኢንተርኔት ላይ ጊዜዎን በከንቱ እያባከኑ ነው? እንግዲያውስ ያቁሙ! በስልክዎ እና በኢንተርኔት ብቻ በቤትዎ ሆነው ገንዘብ የሚያገኙበት መረጃ የሚያገኙበት።
ወደ ESS Hustler የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል፦
✅ 100% አስተማማኝ እና የተሞከሩ የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች።
✅ ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ የማይጠይቁ ስራዎች።
✅ በየቀኑ አዳዲስ የኦንላይን ስራ ጥቆማዎች።
✅ ቀላል እና ለማንም ሰው የሚሆኑ መመሪያዎች።
ESS Hustler - ለተሻለ ነገ ዛሬውኑ ይጀምሩ! 🔥✨
3 205
ስኬት ማለት በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽ ጥረቶች ድምር ውጤት ነው።" ዛሬ የምታነበው እያንዳንዱ ገጽ፣ የምትሰራው እያንዳንዱ ጥያቄ ለነገው ትልቅ ስኬትህ መሰረት ነው።
ሰነፍ ሰበብ ሲፈልግ፣ አንተ ግን መንገድ ፍጠር! ዛሬን በዕቅድ እና በንቃት ጀምር። 💪📚
መልካም የጥናት ቀን! 🔥
3 205
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! የ2 ሰዓቱ የጥናት ቻሌንጅ ተጠናቋል!
✅ለዛሬው የ2 ሰዓት የPomodoro የጥናት ቻሌንጅ ራሳችሁን ሰጥታችሁ፣ በትጋት ለተሳተፋችሁ ሁሉ ትልቅ ምስጋና እና አክብሮት ይገባችኋል።
ዛሬ ያሳያችሁት ጽናት ለነገው ትልቅ ስኬታችሁ አንድ እርምጃ ወደፊት አስጠግቷችኋል። አስታውሱ፣ ስኬት ማለት በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽና ተከታታይነት ያላቸው ጥረቶች ድምር ውጤት ነው። የPomodoro ዘዴን በመጠቀም ትኩረታችሁን ሰብስባችሁ በማንበባችሁ ውጤታማ እንደነበራችሁ ተስፋ እናደርጋለን።
ጥቂት ማሳሰቢያ፦
• አሁን አእምሮአችሁ እረፍት ያስፈልገዋል።
• ከስክሪን ራቅ ብላችሁ ለዓይናችሁና ለአእምሮአችሁ እረፍት ስጡ።
• በዛሬው ማንነታችሁ ኩራት ይሰማችሁ!
ነገ ደግሞ በበለጠ ተነሳሽነትና በታደሰ ጉልበት እንገናኛለን። የዛሬው ጥረታችሁ ነገ በውጤት ይከፈላል!
🌙 መልካም የዕረፍት ምሽት ይሁንላችሁ!
#ESS_Study_Tips #Pomodoro_Challenge #Consistency #Success #GoodNight
3 205
STUDY WITH ME
አብራቹን ለማጥናት ዝግጁ ናቹ?
💡በምናጠናበት ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን።
↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን
✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ
💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን
🛑እስከ 3:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 3:00 ላይ እንጀምራለን
✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅
3 205
አንድ የቻናላችን ቤተሰብ የጠየቀን ጥያቄ ነው። የየራሳቹን ሃሳብ Comment💬 ላይ አሳውቁን።
ጠቅለል አድርገን መጨረሻ ላይ Post ይደረጋል
3 205
በስልክዎ ብቻ ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ? 📱💰
ኢንተርኔት ላይ ጊዜዎን በከንቱ እያባከኑ ነው? እንግዲያውስ ያቁሙ! በስልክዎ እና በኢንተርኔት ብቻ በቤትዎ ሆነው ገንዘብ የሚያገኙበት መረጃ የሚያገኙበት።
ወደ ESS Hustler የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል፦
✅ 100% አስተማማኝ እና የተሞከሩ የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች።
✅ ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ የማይጠይቁ ስራዎች።
✅ በየቀኑ አዳዲስ የኦንላይን ስራ ጥቆማዎች።
✅ ቀላል እና ለማንም ሰው የሚሆኑ መመሪያዎች።
ESS Hustler - ለተሻለ ነገ ዛሬውኑ ይጀምሩ! 🔥✨
