ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 204
مشترکین
-724 ساعت
-257 روز
-8030 روز
آرشیو پست ها
3 202
STUDY WITH ME
አብራቹን ለማጥናት ዝግጁ ናቹ?
💡በምናጠናበት ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን።
↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን
✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ
💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን
🛑እስከ 3:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 3:00 ላይ እንጀምራለን
✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅
3 202
አንድ የቻናላችን ቤተሰብ የጠየቀን ጥያቄ ነው። የየራሳቹን ሃሳብ Comment💬 ላይ አሳውቁን።
ጠቅለል አድርገን መጨረሻ ላይ Post ይደረጋል
3 202
በስልክዎ ብቻ ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ? 📱💰
ኢንተርኔት ላይ ጊዜዎን በከንቱ እያባከኑ ነው? እንግዲያውስ ያቁሙ! በስልክዎ እና በኢንተርኔት ብቻ በቤትዎ ሆነው ገንዘብ የሚያገኙበት መረጃ የሚያገኙበት።
ወደ ESS Hustler የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል፦
✅ 100% አስተማማኝ እና የተሞከሩ የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች።
✅ ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ የማይጠይቁ ስራዎች።
✅ በየቀኑ አዳዲስ የኦንላይን ስራ ጥቆማዎች።
✅ ቀላል እና ለማንም ሰው የሚሆኑ መመሪያዎች።
ESS Hustler - ለተሻለ ነገ ዛሬውኑ ይጀምሩ! 🔥✨
3 202
እንደምን አደራቹ ቤተሰቦች! ☕️✨
ትልቁ ጉዞ የሚጀምረው በመጀመሪያዋ እርምጃ ነው። የዛሬው
Study Session ውጤታማ እንዲሆን አሁኑኑ ጀምር። ራስህን ከትላንቱ ማንነትህ ጋር ብቻ አወዳድር።
ዛሬ አዲስ ዕድል ነው፤ ተጠቀምበት! 🚀📖3 202
ለጥናት ያላችሁ መነሳሳትና ለቻናላችን ያሳያችሁት አክብሮት በእጅጉ የሚደነቅ ነው! 🙌✨
አብዛኞቻችሁ በገለጻችሁት ፍላጎት መሠረት፣ የጥናት ቻሌንጁና
Study Tips በተሻለ ዝግጅት ይቀጥላሉ! 📚🚀 ወደ ስኬት የምናደርገውን ጉዞ በጋራ እንገፋበታለን።
ዝግጁ ናችሁ? 🔥💪3 202
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች! 🌟 የእረፍት ጊዜያችሁን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? ይህ ቻናል የእናንተ እንደመሆኑ መጠን፣ በዚህ እረፍት ምን አይነት ይዘቶች ቢቀርቡ ደስ ይላችኋል? እንዲሁም የጥናት ቻሌንጃችን ይቀጥል ወይስ ለሳምንት እረፍት እንውሰድ? አስተያየታችሁን ከታች በ
Comment አሳውቁን3 202
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች! 🌟 የእረፍት ጊዜያችሁን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? ይህ ቻናል የእናንተ እንደመሆኑ መጠን፣ በዚህ እረፍት ምን አይነት ይዘቶች ቢቀርቡ ደስ ይላችኋል? እንዲሁም የጥናት ቻሌንጃችን ይቀጥል ወይስ ለሳምንት እረፍት እንውሰድ? አስተያየታችሁን ከታች በ
Comment አሳውቁን3 202
🚀 ታላቅ የምስራች ለ
Ethio Gfarmer Bot ቤተሰቦች! 🚀
ክፍያችንን በእጥፍ ጨምረናል! 💰✨
የበለጠ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በማሰብ፣ ከዚህ ቀደም አንድ ሰው በመጋበዝ ያገኙት የነበረው 0.5 ብር ወደ 1 ብር ከፍ ማለቱን በደስታ እንገልፃለን! 📈✅
እንዴት መስራት ይቻላል?
1️⃣ ሰዎችን ወደ ቦቱ በመጋበዝ (Referral)
2️⃣ የ Gmail አካውንቶችን በመክፈት
💰 ዝቅተኛ የማውጫ መጠን: የሰበሰቡት ሂሳብ 20 ብር ሲደርስ ወዲያውኑ ማውጣት ይችላሉ! 💸
ጊዜዎን ወደ ገንዘብ የሚቀይሩበት ወርቃማ እድል ነው፤ ሳይረፍድብዎ አሁኑኑ ስራ ይጀምሩ! 💪💵
👇 ለመጀመር ይህን ሊንክ ይጫኑ፡https://t.me/EthioGfarmerBot?start=r00272756321
#EthioGfarmer #MakeMoneyOnline #Update #Ethiopia #WorkFromHome #PassiveIncome