uk
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Відкрити в Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Показати більше
2 000
Підписники
Немає даних24 години
-127 днів
-7230 день
Архів дописів
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱

Repost from N/a
💢ሰበር ዜና💢 ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇 🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇
💢ሰበር ዜና💢 ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇 🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇

+2
#Join_us Channel 👉 @et_books1| Group 👉 @et_booksDiscussion

ግራውን አየነው ቀኙንም ቃኘነው ላይ ላዩን ነካነው ውስጡን ጎበኘነው አንተ እዚያ የለህም ምድር ተጨማልቋል የሰውልጅ እራሱን አሳምሮ ንቋል መንገድህን ለቋል ክብርህንም ነጥቋል ከተበከለ አለም አንተን
ግራውን አየነው ቀኙንም ቃኘነው ላይ ላዩን ነካነው ውስጡን ጎበኘነው አንተ እዚያ የለህም ምድር ተጨማልቋል የሰውልጅ እራሱን አሳምሮ ንቋል መንገድህን ለቋል ክብርህንም ነጥቋል ከተበከለ አለም አንተን መቅረብ ሲያምረን ቸሩ አምላካችን እባክህን ማረን ወይ ካንተ አልሆንን ወይ የኛው አልደላን በነጣቂ ተኩላ ተነጥቀን ተበላን አስጥለን ከጥርሱ አስጥለን ከሆዱ እባክህን ምራን በውነት በመንገዱ! @et_books1 | @et_books1

ውድ የሰው ልጅ :-.... ........በህይወት መንገድ ውስጥ ሁላችንም በአንድ የዘር ግንድ የተሸመንን፣ በጋራ በምንጋራቸው ልምዶች የተሳሰርን፣ አንድ በሚያደርገነ ሀይል የተገናኘን ነን። የመጀመሪያ
ውድ የሰው ልጅ :-.... ........በህይወት መንገድ ውስጥ ሁላችንም በአንድ የዘር ግንድ የተሸመንን፣ በጋራ በምንጋራቸው ልምዶች የተሳሰርን፣ አንድ በሚያደርገነ ሀይል የተገናኘን ነን። የመጀመሪያ እስትንፋሳችንን ከወሰድንበት ጊዜ አንስቶ እስከ መጨረሻው የልባችን ምት ድረስ ሁላችንንም አንድ የሚያደርግ ጉዞ ጀምረናል። ይህም ጉዞ በደስታ እና በሀዘን፣ በድል እና በፈተና፣ በእምነት እና በክደት፣ በጥጋብ እና በረሀብ፣ በጤና እና በህመም፣ በማወቅ እና ባለማወቅ፣ በኩራት እና በቁጭት፣ በፍቅር እና በልብ ስብራት፣ እና ወዘተ የተሞላ ነው። ነገር ግን አስታውስ መቼም ቢሆን ተስፋ ያሌለህ እና ብቻህን የሆንክ እንዳይመስልህ። ምክነያቱም እኔም ይሄን የህይወት ፈተና ሞገድ እያለፍኩት ነውና ተስፋ ያሌለህ፣ ጨልሞ የሚቀር፣ ብቻህን የሆንክ፣ቢመስልህሰው ነኝና ስሜትህ ይሰማኛል። ነገር ግን ስሜትህን ቋሚ ነው ብለህ አትመነው። ........እየዋሸህ ነው!!! @et_books1 | @et_books1

🎁 የGIOBALBANK ቦት በመጠቀም ብቻ በወር ከ100,000 ብር በላይ ተከፋይ መሆን ይችላሉ! 👬 ወደ GLOBALBANK ቦት ልክ እንደገቡ የ100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ
🎁 የGIOBALBANK ቦት በመጠቀም ብቻ በወር ከ100,000 ብር በላይ ተከፋይ መሆን ይችላሉ!
👬 ወደ GLOBALBANK ቦት ልክ እንደገቡ የ100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ50 ብር ቋሚ ክፍያ ያገኛሉ። https://t.me/GlobalBank_invite_Bot?start=r02119547435 ☑️ ይህ የእርሶዎ መጋበዣ ሊንክ ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ዛሬውኑ ገንዘብ መስራት ይጀምሩ።

የሱስ ትልቁ ችግር በጣም በቀላሉ ትጀምረዋለህ፤ቅሉ ግን በቀላሉ ማቆም አትችልም።እንዲሁ አንዱ ሱስ ሌላውን ሱስ ይወልዳል።ጫት ካለ ሺሻ መልመድ ቀላል ነው።መጠጥ ካለ መስከር ቀላል ነው።መስከር ካለ ከ
የሱስ ትልቁ ችግር በጣም በቀላሉ ትጀምረዋለህ፤ቅሉ ግን በቀላሉ ማቆም አትችልም።እንዲሁ አንዱ ሱስ ሌላውን ሱስ ይወልዳል።ጫት ካለ ሺሻ መልመድ ቀላል ነው።መጠጥ ካለ መስከር ቀላል ነው።መስከር ካለ ከማንም ጋር ወሲብ ማድረግ ቀላል ነው።ሀይለኛ ስካር ካለ ፀበኝነት ቀላል ነው።እነዚህ ሁሉ ካሉ ደግሞ ሀይማኖት አልባነት ቀላል ነው።እናም በሱስ ህግ አንዱ አንዱን ይወልዳል። 📓ርዕስ፦ የቆሸሹ ሳቆች ✍️ደራሲ፦አዘርግ

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇
😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇

💟በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ የፍቅር ታሪክ💞 የሚቀርብበት አሪፍ ch@nnel ይቀላቀሉን..✍
💟በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ የፍቅር      ታሪክ💞 የሚቀርብበት አሪፍ ch@nnel                      ይቀላቀሉን..✍

በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!! ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇