ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Відкрити в Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Показати більше1 999
Підписники
Немає даних24 години
-127 днів
-7230 день
Архів дописів
...............🌹🌹🌹🌹🌹🌹............
.............መውደድ ትርፉ መኖርን ማጓጓት ነው ፣መውደድ ትርፉ ማበርታት ነው ፣መውደድ ትርፉ ቆንጆ ትዝታ ማሸከሙ ነው ።
ስወዳት ግዜ በረታሁ ፦
ህይወት ላይ ማጉረምረም ቀነስኩ ፣
ቀልቤ ጥንካሬ ላይ አተኮረ ፦
ለማስረዳት ስሄድ ለመረዳት ትመጣለች ።
ያለኝን ስታይልኝ የሌለኝን ለማምጣት ተጋኹ
በመጣች ቁጥር ድምቀቷ
በመጣች ቁጥር ሙቀቷ
በመጣች ቁጥር ውበቷ
ስለ ወደድኩህ ደስ አለኝ ትላለች......
መውደድ በረከት እንደሆነ ገብቷት ነው መሰለኝ ። .........
...............ፓ'ፓ'ፓ ሕይወትን አሳመረቻት!!!
"ሀ" ብለህ ከትምህርት "ዋ" ብለህ ከህይወት ትማራለህ።
✍ሁሉም ተማሪ የሆነበት ቦታ ቢኖር ህይወት ይባላል። ትልቁ፣ ትንሹም፣ ረጅሙም፣ አጭሩ፣ የገባው፣ የላገባው፣ ሀብታም፣ ድሀው፣ የተማረው፣ የልተማረው በአጠቃላይ ሁሉም ተማረ ነው የህይወት። ለብዙዎች ተማረ ማለት የትምህርት ቤት ክፍል ውስጥ የሚገኝ፤ ደብተርና እስክሪቢቶ ያለው፣ ቦርሳ ይዞ የሚመጠ ይመስላቸዋል ግን ተማሪ ከዚያ ያለፈ ነው። ተማሪ ማለት ማወቅ ያለበት ነገር ለማወቅ የሚተጋ፣ ጆሮ በደንብ የሚጠቀምና መናገር ባለበት ሰዓት የሚናገር ነው። የፈለከው ያህል ጉበዝ ተማሪ ብትሆንም ስህትት መስራትህ ግን አይቀርም እናም ከስህተት ተማር እንጂ ስህተቱ አንተ እንደሆንክ አታስብ። አንዳንዴ የወደቅበት ቦታ አትጥላ ምክንያቱም ስህተትህን አሳይቶሀልና።
🦻ለመስማት የቸኮለና ለመናገር የዘገየ መሆንን የመሰለ ነገር የለም። አስተዋይ የሚናገረው ነገር የሚያውቅና የሚሰመው ነገር በሙሉ የማይቀበልና የማያጥላላ ነው። ስትወድቅ ተነስ፤ ከውድቀት ተማር እንጂ የወደቅበት ቦታ ላይ የህልምህ መቃብር አታድርግ።ህይወት ሰበረች አትበል፤ ህይወት ሳይሆን የሰበረህ የተሰበርክበት ቁስል ስታክ ነው የባሰ የተሰበርከው። እናም ህይወት ከፍታ አለው እንደዛውም ዝቅታ አለው፤ ማግኛት አለው እንደዛውም ማጣት አለው፤ እናም ይህ ሁሉ የህይወት አካል ናቸው። ስለዚህ ሲጨልም እንደሚናገም ባምን አሁን የለው ጨለም ግን እንዴት አድርጌ መገፈጥ እንደለብኝ ማውቅ አለብኝ። እናም ሁሌም ተማሪ ሁን፤ ከመናገር ይልቅ መስማት አስቀድም።
✍️ህልመኛው
በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!!
ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇
Repost from ተከታታይ ፊልሞች
ምንም tap tap አድርጉኝ ሳይለን የቆየው DOGS list ሆኗል የሰራን ዶላራችንን አፍሰናል እናንተስ? ከታች የምትመለከቷቸውም ልክ እንደ DOGS ናቸው!
ሊጠናቀቅ 14 ቀናት ብቻ ነው የቀረው በየ 8 ሰሀቱ በመግባት Claim ማረግ ነው ቶሎ ጀምሩት👇
https://t.me/tonstationgames_bot/app?startapp=ref_wypde97kzmquqreg6pd5n3
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Repost from N/a
❤️ለ ፍቅረኛዎ i ❤️ u
ለ እሷ🌹
ለ እሱ🌹
Hiriyaa keen sin jaalladha jechuun kenna jaalala kana itti buhuun kenniif❗️❤️
𝙲𝙻𝙸𝙲𝙺 𝙾𝙽
👇
👇
██─▄███▄███▄─██──██
██─█████████─██──██
██──▀█████▀──██──██
██────▀█▀────▀████▀
Waver👇
@FastVipProm
Repost from N/a
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Repost from N/a
የመጀመሪያ ክፍያዬን ተቀበልኩ።
Start ፣Join ፣ Check
እናንተም አንድ ሰው ስትጋብዙ 5 ብር በመስራት 50 ብር ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ።
101% እንደሚከፍል የተረጋገጠ ቦት ነው።
Bot Link https://t.me/BirrBuddyBot?start=r07719560565
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Repost from N/a
😱Oduu gammachiisaa❗️❗️
Namoonni youtube keenyarraan nu beektan Oboro media kara telegram channel siniif dhufeera❕
Hundi keessan join gochuun maatii keenya tahuu ni dandeessu👇
Repost from N/a
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Repost from N/a
#moonbix
✅|| ይህ የባይናንስ ፕሮጀክት ነው።
✅|| እንደ ሌሎች ኤርድሮፖች ብዙ ኮይኖች በአንዴ ለመሰብሰብ በጣም አስቸጋሪ ነው።
✅|| የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ምንም ጥርጥር የለውም።
✅|| ብዙ ነጥብ ለመሰብሰብ ታስኮችን ስሩ እንዲሁም ጌም ተጫወቱ በየሰዓቱ 6 እድል ይሰጣል።
✅|| ቀድሞ የጀመረ 100% ተጠቃሚ ይሆናል። አሁኑኑ ብትጀምሩት ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።
ለመጀመር ➡️ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_5848851875&startapp=ref_5848851875&utm_medium=web_share_copy
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
