ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Відкрити в Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Показати більше2 003
Підписники
-124 години
-137 днів
-7830 день
Архів дописів
Repost from N/a
💟Deeggaraa club kamiiti sin❓
Garee sin deeggartan armaan gadiin filadhaa👇
Repost from N/a
ℹ️ "Mobile Card" Guyyaa guyyaadhaan ittiin guuttachuu dandeessu, Maallaqa hedduus hojjechuu dandeessu!
Milikita kaardii armaan gadiitti yoo buutan kaardii abbaa 100 argattu👇
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
👆👆👆👆👆👆👆
Nama tokkoon birrii dhibba tokko kan kaffalu yoo ta'u, akkasumas guyyaa guyyaadhaan bonus qaba!
Waver @FastVipProm
Repost from N/a
🩸Gartuu dhiiga keessanii warri baruu barbaaddan Mallatto 𝐃𝐢𝐢𝐦𝐚𝐚 ⭕ 𝐁𝐢𝐥𝐛𝐢𝐥𝐚 𝐊𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚 𝐉𝐢𝐫𝐮 𝐘𝐞𝐫𝐨𝐨 𝐓𝐨𝐤𝐤𝐨 𝐓𝐮𝐪𝐮𝐮𝐝𝐡𝐚𝐚𝐧 Gartuu dhiiga keessanii baraa.
👇👇👇👇👇👇
╭━━━━━━━╮
┃ ● ══ ▪️ ┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃ ⭕ |
╰━━━━━━━╯
👆👆👆👆👆
Dhiiga kee tahuu mirkaneeffachuufis 𝐀𝐝𝐝 𝐊𝐚𝐧 𝐉𝐞𝐝𝐡𝐮 𝐓𝐮𝐪𝐢𝐢
Waver @FastVipProm
Repost from N/a
🌐በኦላይን በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት ትችላለህ አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ይግቡ።👇👇👇
💸በቀን ከ 50 ዶላር በላይ ለማግኘት💸
Start now👇👇👇
Repost from N/a
Oduu gammachiisaa deeggartoota Piriimiyerliigii Ingiliiz 🔥
Chaanaalii haaraan taphoota Piriimiyerliigii Ingiliiz hundaa chaanaalii bilisaan agarsiisu argameera. Guutuu isaa salphaatti arguuf 👇👇👇
አንድ የ6 አመት ልጅ ከ4 አመት እህቱ ጋር እየተጫወቱ፣የእህቱ ትኩረት ግን ከጨዋታው ይልቅ ከፊት ለፊታቸው ካለው የአሻንጉሊት መሸጫ ሱቅ ላይ ነው።አንድ ነገርን አብዝታ እንደፈለገች ያስተውላል ።
''የፈለግሽው ነገር አለ?''ሲል ይጠይቃታል።
እህቱም የፈለገችውን አሻንጉሊት በጣቶቿ በመጠቆም ታሳየዎለች።ልጁም ሀላፊነት እንደሚሰማው ታላቅ ወንድም የእህቱን እጅ በመያዝ ወደ ሱቁ ከወሰዳት በኋላ፣የወደደችውን እሻንጉሊት ከተቀመጠበት አንስቶ ይሰጣታል።የእህቱ ፊቶች በደስታ ፈኩ፣እጅግ በጣም ተደሰተች።
የሱቁ ባለቤት ልጆቹ የሚሰሩትን ሁሉ ይመለከት ነበር።ህፃኑም ወደ ሱቅ ሻጩ ይጠጋና " ይህ አሻንጉሊት ዋጋዉ ስንት ነዉ???ሲል ይጠይቀዋል ።
የሱቁ ባለቤትም መልካም ሰው ነበርና ህፃኑን በፈገግታ እየተመለከተ
"ምን ትከፍለኛለህ?"ሲል ይጠይቀዋል።
ህፃኑም ለመጫዎቻነት ከባህር ውስጥ የሰበሰባቸውን የተለያየ ቀለም ያላቸዉ የሚያማምሩ ትንንሽ ድንጋዩች ከኪሱ በማውጣት ለባለ ሱቁ ይሰጠዎል።
ባለ ሱቁም ልጁ የሰጠውን ትንንሽ ድንጋዩች ልክ እንደገንዘብ ከቆጠረ በኋላ ወደ ህፃኑ ልጅ ዞሮ ይመለከተል።
ህፃኑም በመጨነቅ "ያንሳል እንዴ?"ሲል ይጠይቀዋል።
ባለሱቁም ህፃኑን በፍቅር እየተመለከተ '' አላነሰም እንደውም የሰጠኧኝ ከዋጋው በላይ ነው።" በማለት 4 ድንጋዩችን በማስቅረት ሌሎቹን ድንጋዩች ለህፃኑ ይመልስለታል።ህፃኑ ልጅም በደስታ የተመለሱለትን ድንጋዩች ኪሱ በማስገባት ከ እህቱ ጋር ተያይዘው ከሱቅ ወጡ።
ይህን ነገር ሲመለከት የነበርው የባለ ሱቁ ሰራተኛ እጅግ ተገርሞ ''አለቃ እንዴት ይህን ውድ አሻንጉሊት በ4 ድንጋዩች ትሸጠዎለህ?"ሲል ይጠይቀዋል።
ባለ ሱቁም ፈገግ በማለት "እነዚህ ለእኛ ድንጋዩች ናቸው፣ለህፃኑ ግን ውድ ነገሮች ናቸው።በዚህ እድሜው ስለ ገንዘብ ብዙ አያውቅም ሲያድግ ግን በደንብ ይረዳዎል።ሲያድግ በድንጋይ አሻንጉሊት እንደገዛ ሲያስታውስ፣እኔን ያስታውሰኛል እንዲሁም አለም ምን ያህል በመልካም ሰዎች የተሞላች እንደሆነች ያስባል።መልካም የሆነ አስተሳሰብን ይዞ ያድጋል። ከክፍያዎች ሁሉ ይህ ይበልጣል።"ሲል መለሰለት
@et_books1
@et_books1
Repost from N/a
🔰 𝙽𝙰𝙼𝙾𝚃𝙰 𝚃𝚎𝚕𝚎𝚐𝚛𝚊𝚖 Fayyadamuun Namonii Qarshii Hojjechuu Barbaaddan qofaaf🔰
✅LINK Armaan Gadiitti 👇👇Argitan
Cuqqasudhan Jalqaba
👇👇👇👇👇👇
Repost from N/a
Repost from N/a
Repost from N/a
💟Deeggaraa club kamiiti sin❓
Garee sin deeggartan armaan gadiin filadhaa👇
Repost from N/a
💸አንድ ሚልዮን ብር በአንድ ብር ማሸነፍ ትፈልጋለህ❓❓
አሁኑኑ ከታች ባለው start ጀምር👇❗️
💸Qarshii tokkoon qarshii Miliyoona tokko mo'achuu ni barbaaddumoo❓❓
Ammuma button armaan gadii👇 Start jedhuun jalqabaa❗️
*በዚህ አለም ላይ ምንም ነገር ብትሰራ ሰውን ሁሉ ማስደሰት አይቻልም*
አንድ አባት አህያውን እየነዳ ከልጁ ጋር መንገድ ጀመረ።እልፍ እንዳለ ሰዋች ተመለከቱትና"ምን አይነት ሞኞች ናቸው እንዴት አህያ እያለ በእግራቸው ይሄዳሉ"
በማለት ተቿቸው።አባትም ትችቱን ሲሰማ ሐሳቡን ቀየረ።ሁለቱም አህያዋ ላይ ወጡ
ና መንገዳቸውን ቀጠሉ።ጥቂት እንደሔዱ ሌሎች ሰዋች አዮዋቸውና"እንዴት ያሉ ጨካኞች ናቸው እንዴት አህያ ለሁለት ይጋልባሉ"ብለው ራሳቸውን ነቅንቀውባቸ
ው ጥለዋቸው ሔዱ።
አባትየው ከአህያው ላይ ወረደ።እርሱ ከኋላ አህያዋን እየነዳ ልጁን በአህያዋ ጭኖ ጉዞውን ተያያዘው።የተወሰነ መንገድ ከተጓዘ በኋላም ሌሎች መንገደኞችን አገኘ እነዚያም መንገደኞች አባትና ልጁን አዮና "አይ ስምንተኛው ሺ አያሳየን የለ ልጁ በአህያ ተቀምጦ ሽማግሌ አባቱን በእግሩ ያስኬደዋል።አበስኩ ገበርኩ"ሲሉ ሰማ።
ወዲያው ልጁን ከአህያዋ አውርዶ እርሱ ተጫነና ጉዞው ተጀመረ።መንገዳቸውን እንዳጋመሱም ከገበያ የመጡ ሰዎችን አገኟቸው።እነዚያም መንገደኞች ጉዟቸውን ገትተው"እንዴት ምኑንም የማያውቅ ልጁን በእግሩ እያስደገደገ እርሱ በአህያ ይሄዳል ወይ ጭካኔ"ብለው ደረታቸውን ደቅተው ሄዱ።
በዚህ ጊዜ አባትየው ከአህያው ወረደና ለልጁ እንዲህ አለው።"አየህ ልጄ በዚህ አለም ምንም ነገር ብትሰራ ሰውን ሁሉ ማስደሰት አይቻልም።"ሰዋች እንዲህ ይሉኛል"እያልክ የምትፈራ ከሆነ ምንም ነገር ማድረግ አትችልም።ሰዎች ምንም ብታደርግ የሚሉት አያጡምና።አንተ ሰውን ሳይሆን ስህተትን ፍራ።ትችትን ሳይሆን ኃጢአትን ፍራ።ሰዎች ስላሉት ብቻ የምትቀበል ከሆነ ሐሳብህን መቶ ጊዜ ትቀያይራለህ።መቀበል ያለብህ የሚሉት ነገር ትክክል ከሆነ ብቻ ነው።አለው ከዚያም አባትና ልጅ እየተጨዋወቱ መንገዳቸውን ቀጠሉ።
https://t.me/et_books1
https://t.me/et_books1
Repost from N/a
Repost from N/a
💸አንድ ሚልዮን ብር በአንድ ብር ማሸነፍ ትፈልጋለህ❓❓
አሁኑኑ ከታች ባለው start ጀምር👇❗️
💸Qarshii tokkoon qarshii Miliyoona tokko mo'achuu ni barbaaddumoo❓❓
Ammuma button armaan gadii👇 Start jedhuun jalqabaa❗️
Repost from N/a
🎁Olline irra jirta taanaan Carraa Qabda, ✉️𝙾𝚗𝚕𝚒𝚗𝚎 irraa Salphaatti Maallaqa argachuu Dandeessa, ammuma link kanaan Seenii.👇👇👇
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
