ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Відкрити в Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Показати більше1 991
Підписники
-124 години
-67 днів
-5330 день
Архів дописів
ሀብታሙ አባትና ደሀው አባት)
ደራሲ፦ ሮበርት ኪዮሳኪ
ተርጓሚ፦ሀብታሙ ተስፋዬ
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books
ጊዜው መሄዱ አይቀርም
‹‹ በዚህ አለም ትልቁ ሽልማት ይሄ ቅፅበት ነው፤ ይቺ ቅፅበት ካለፈች አለፈች ነው፤ ማንም አይመልሳትም። የማይጠቅምህን ወሬ ስትሰማ ወይ ተራ ቪዲዮ ስታይ ከእድሜህ ላይ 10 ደቂቃም ቢሆን ቀንሰህ እየሰጠሀቸው መሆኑን አስታውስ።
እድሜህን እንዴት በነፃ ትሰጣለህ?! የምናደንቃቸው ታላላቅ ሰዎች ከፍታው ላይ የወጡት ዕድሜያቸውን ለሚጠቅማቸው ነገር ሰጥተው ነው። አንተ ብታነብ ባታነብ ጊዜው መሄዱ አይቀር ፤ ብትሰራ ስራ ብትፈታ አመቱ ማለፉ አይቀር ፤ ብትማር ባትማር ደቂቃው መክነፉ አይቀር ፤ ወዳጄ የሚጠቅምህን አሳምረህ ታውቃለህ! ነገ የተሻለ ቦታ ለሚያደርስህ ነገር ቅድሚያ ስጥ! ››
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books
#ፍቅር_ፈራን
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን
እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን
ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን
እኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን...።
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራን
በጋራ ቤታችን አጥር ድንበር ሰራን
"ናቅን"
በልዩነት ደምቀን ያልኖርን ያህል አንድም ቀን
እልህ ተናነቅን
"ናቅን"
መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን
ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን
አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን
"ጠላን"
መወያየት ጠላን መነጋገር ጠላን
መደማመጥ ጠፍቶ መነቋቆር በዝቶ
መናናቅ በርክቶ
መመካከርን ስንረሳ መከባበርን ስንረሳ
እጃችን በወንድማችን ላይ ዱላ አነሳ
የቃየል ምቀኝነት በልባችን ላይ ነግሳ
"ራቅን"
የተስፋ ሻማችን ተለኩሶ
ወጋገኑ መታየት ሲጀምር አድማሱን ጥሶ
እኛ ግን ራቅን ብሩህ ነገን ራቅን
ዛሬን ተጣበቅን ትላንትን ናፈቅን
========//==========
©✍ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books
የሰው ልጅ የአኗኗሩ መለኪያ
/////////////////////////////////////
የሚኖረዉ የሚያስበዉን ያህል ነዉ
የሚያስበዉ የሚያዉቀዉን ያህል ነዉ
የሚያዉቀዉ ያነበበዉን ወይም የተማረዉን ያህል ነዉ
የነዚ ሁሉ ስፋትና ጥልቀት ደግሞ የተጋዉን ያህል ነዉ
ለሰዉ ሀብቱ ትጋቱ ነዉና።
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
