uk
Feedback
GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

Відкрити в Telegram

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @EthioGATSupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

Показати більше
5 709
Підписники
+2524 години
+1717 днів
+30230 день
Архів дописів
ጠንካራ ልምምድ ውጊያን ቀላል ያደርጋል ‼️ ጠንካራ ልምምድ ውጊያን ቀላል ያደርጋል ይላሉ የጦር ጀነራሎች 🧑‍🚀🧑‍🚀 ለካ ድል የሚገኘው በፈተና ቀን በሚደረግ ሩጫ ሳይሆን ከዛ በፊት በሚኖር ትጋት እና ዝግጅት ነው🤔🤔 የፈተናውን ቀላልነት እና ከባድነት የምንወስነው እኛ ነን‼️ ዛሬ ላይ በትክክለኛው መንገድ መዘጋጀት ለጀመረ ሰው ፈተናው ቀላል ነው። 👉 ፈተና እንዲከብድ የሚያደርጉት ሁለት ነገሮች ናቸው፣ አንድም የዝግጅት እጥረት ሲሆን፣ ሌላም ደግሞ በትክክለኛው መንገድ አለመዘጋጀት ሊሆን ይችላል። ማለትም እኛ የተዘጋጀንበት እና ፈተናው የወጣበት መንገድ ከተለያየ ፈተና ሊከብድ ይችላል። ✅ ነገር ግን በፈተናው መንገድ ለተዘጋጀ ሰው፣ ፈተናው ሁልጊዜም ቀላል ነው❗️ 👉 ለእናንተ ከዚህ ቀደም በወጡ ጥያቄዎች ላይ በመመስረት ከአስር በላይ Model ፈተናዎችን በSimulation አዘጋጅተናል። በተጨማሪም Lecture ቪዲዮዎችን፣ ኖቶችን እና ጥያቄዎችን አካተን ይዘናል። ✅ ዛሬውኑ ከኛ ጋር ጉዟችሁን በመጀመር ነጋችሁን አቅሉ። በምትፈልጉት ነገር ሁሉ አብረናችሁ ነን🤗 GAT Tutorial Official ለምዝገባ @GATtutorialbot Share @GAT_Tutorial

#ጥቆማ #SSGI #AASTU የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በ2018 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር በ Aerospace Engine
#ጥቆማ #SSGI #AASTU የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በ2018 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር በ Aerospace Engineering የትምህርት መስክ የማስተርስ እና ፒ.ኤች.ዲ. (MSc & PhD) ተማሪዎችን አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል፡፡ የምዝገባ ጊዜ፦ ከነሐሴ 02/2017 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ደረ-ገጽ ላይ ለዚሁ ተበሎ የተዘጋጀው ሊንክ በመከተል https://lnkd.in/dn6urEEA ኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ፦ www.aastu.edu.et / pr@aastu.edu.et / pir@aastu.edu.et Join Us: @GAT_Tutorial

🔴 This is prestigious AAU! አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ህልሞዎን ያሳኩ፣ - ውብ፣ ፅዱና አረንጓዴ ግቢ - በሺዎች የማስተናገደ አቅም ያለው የላይብረሪ ስርዓት - ደረጃውን የጠበቀ የዶርሚተር አገልግሎት - ደረጃውን የጠበቀ የመምገቢያ አዳራሽ - ምቹ የስፖርት ሜዳ - ደረጃውን የጠበቀ የመማሪያ ክፍል - ምርምርን የሚደግፍ መሰረተ ልማት - የተሟላ የኮምፒውተር ላብ - Share and Join🙏 @GAT_Tutorial

አስተውሉ 💡 ለ GAT የቀረው ጊዜ በጣም ጥቂት ነው። አልፎ መደሰትም 🎉 እንዳለ ሁሉ ወድቆ ማዘንም አለ 😔። ብዙዎች የድህረ ምረቃ ትምህርት የመከታተል ህልማቸውን እውን ለማድረግ ከእኛ ጋር ጉዞ ጀምረዋል። እኛም የዓመታት ልምዳችንን ተጠቅመን😎 ተማሪዎቻችንን በቪዲዮ ሌክቸር🧑‍💻፣ ለማንበብ ምቹ በሆኑ ኖቶች 📔፣ በተለያዩ ጥያቄዎች 🔣፣ እንዲሁም አዲስ ባበለፀግነው Simulationኣችን እያዘጋጀናቸው እንገኛለን። አንድ እርምጃ ቀድሞ መገኘት ብልህነት ነው። ምን ትጠብቃላችሁ ታዲያ የድህረ ምረቃ መግቢያ ቁልፋቹን 🔑 ከእኛ ዘንድ ተረከቡ። ለመመዝገብ: @GATtutorialbot Share: @GAT_Tutorial

🔴 ፈተናው ብቻ ሳይሆን አፈታተኑም ዋጋ አለው ❗️❗️ ✅ እንደሚታወቀው የGAT ፈተና የሚሰጠው Online ነው🧑‍💻👩‍💻 ታዲያ በፈተና ወቅት ተፈታኞች ግራ ከሚያጋቡ ነገሮች መሀል ከፈተናው ሲስተም ጋር አለመላመድ ነው🤦‍♂️🤦 በዚህ ምክንያት ውጤታቸው ሊሰሩት ከሚገባው በታች የሆነባቸው ተማሪዎች ጥቂት አይደሉም😭 ለዚህ ነው የመጀመሪያውን የSimulation ሲስተም ያበለፀግነው🔥🔥 👉 ያለፉት አመታት የGAT ጥያቄዎችን እና most probably በዚህ ዓመት ልትፈተኗቸው የምትችሏቸውን ጥያቄዎች አካተናል 🔥 ⚡️በቃ ፈተናውን አሁን በComputer'ኣቹ እና በስልካቹ አምጥተነዋል እኮ ነው የምንላቹ 😯 ይህን ሰርታቹ GAT ለመፈተን ስትገቡ ኮራ ቀብረር ብላችሁ ነው😎😎 ለመመዝገብ @GATtutorialbot Share @GAT_Tutorial

⏳ The time is running up. The clock is ticking. At this point, we strongly suggest using a ready-made, streamlined, organized exam preparation strategy. 🎯📚 At GAT Tutorial, we've uploaded fourteen in-depth videos covering every topic that appears on the GAT exam. Each video comes with: 📝 Concise notes ❓ 20–100 TT questions per topic 🖥️💥 4 time-based, computer-simulated mock exams are also waiting for you—designed to train not only your concepts but also your timing and familiarity with the real exam environment. 🔥 This is the level thousands of serious students are preparing for with the GAT Tutorial. If you're still hunting for the right material, you're only hurting your future. 🚫📉 ✅ Register now for the GAT Tutorial Official — before it's too late. 👉 @GATTutorialbot

The application period for the University GAT is from July 7 to August 17, 2025. The GAT will be administered from August 18-25, 2025 ዉድ የGAT Tutorial Official ቤተሰቦች እንዴት አላቹህ። ዛሬ August 3, 2025 ነው። ፈተና ላይ ትልቁ ችግር መዘናጋት ነው። ስለዚህም ልናስታውሳቹህ ወደድን። ለGAT ፈተና ለመዘጋጀት ሁለት ሳምንት ብቻ ይቀራቹሃል። ራሳችሁን የበለጠ ተፈላጊ፣ የበለጠ ብቁ ፣ እና የበለጠ ክብር እና ዝና ያለው ሰው ለማድረግ ሁለት ሳምንት ብቻ ይቀራቹሃል። በዚህ ጊዜ ትልቅ ትኩረት ልትሰጡት የሚገባው ጉዳይ ይህ ፈተና ነው። የከጣይ ህይወታቹህን አቅጣጫ የሚወስኑ ሁለት ሳምንታት አሏቹህ። መልካም ዝግጅት! ከየት መጀመር እንዳለባቹህ ግራ ከገባቹህ ፣ ምን ማንበብ እናዳለባቹህ ከተወዛገባቹህ ወይም በአጭር ጊዜ Effectively ለመዘጋጀት ከፈለጋቹህ @GATTutorialbot ላይ በ500 ብር ብቻ ተምዝገቡ። ብዙዎች ከኛ ጋር ሁነው ዝግጅታቸውን አክለዋል። Regiter for Effective and organized study : @GATTutorialbot

@aauGAT is Addis Ababa university's testing center official Channel. If you haven't joined yet, We suggest you join now. For Official posts about GAT and graduate programmes. @GAT_Tutorial

The Africa Health Collaborative-Addis Ababa University (AHC-AAU) Project in partnership With the Mastercard Foundation is ple
The Africa Health Collaborative-Addis Ababa University (AHC-AAU) Project in partnership With the Mastercard Foundation is pleased to announce A unique scholarship opportunity For the first semester Of the 2025/26 academic year. This Scholarship is available For health-related Masters programs At the College of Health Sciences, Addis Ababa University. The Scholarship focuses on Promoting regional integration and mobility, community engagement, teaching-learning and research in primary healthcare. Join Us: @GAT_Tutorial

በዚህ ማስታወቂያ በትገለጹት ስልጠናዎች ለመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ምዝገባው ነገ July 31, 2025 ከቀኑ አስር ስአት ይጠናቀቃል።ከዚህ ስአት ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እናስታውቃለን።እናመሰግናለ
በዚህ ማስታወቂያ በትገለጹት ስልጠናዎች ለመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ምዝገባው ነገ July 31, 2025 ከቀኑ አስር ስአት ይጠናቀቃል።ከዚህ ስአት ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እናስታውቃለን።እናመሰግናለን። @GAT_Tutorial

🎓 Graduate Program Opportunities at Addis Ababa University Department of Public Administration and Development Management (PADM) 📚 Now accepting applications for the 2025/26 academic year: MA in Public Policy & Development Management(Regular & Extension Programs) PhD in Public Management & Policy(Regular Program) 🗓 Important Dates: GAT Registration:July 7 – August 17, 2025 GAT Examination Period: August 18 – 25, 2025 🌐 Apply Now:[https://portal.aau.edu.et](https://portal.aau.edu.et) 📍 Location: Eshetu Chole Building, Offices 507 & 407, College of Business and Economics (CoBE), AAU 📞 Contact Us: Tel: +251 111 229 602 / 0910 081 200 📄 For More Information:Please refer to the official PDF announcement. The Department @GAT_Tutorial

Call for Applications: PG Programs (2025/26 First Semester) Addis Ababa University (AAU) invites applicants for MSc and PhD p
Call for Applications: PG Programs (2025/26 First Semester) Addis Ababa University (AAU) invites applicants for MSc and PhD programs in: Mechanical Design Industrial Engineering Thermal Engineering Manufacturing Engineering Admission Requirements & Steps: Application Deadline: Submit hard copies by August 27, 2025 (Room 203, Main Campus Registrar Bldg). Steps: Apply online: AAU Portal → "Apply for Admission". Pay 500 ETB application fee via TeleBirr. Upload required documents (PDF): BSc degree & student copy. Sponsorship letter (if government-sponsored). Submit hard copies to the AAU Admission Office. Important Notes: Programs open based on minimum intake capacity. Foreign applicants: Submit Higher Education Equivalence Letter from ETA. For more info: Website | Telegram Email: smie.ctbe@aau.edu.et Phone: +251111232414

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ ያደረገው የኦንላይን የተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ ስርዓት፤ የሲስተም ችግር እንደገጠመው የሚገልፁ ቅሬታዎች ቀርቦበታል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ "
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ ያደረገው የኦንላይን የተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ ስርዓት፤ የሲስተም ችግር እንደገጠመው የሚገልፁ ቅሬታዎች ቀርቦበታል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ "እስካሁን ባደረኩት ማጣራት ሲስተሙ ችግር የለበትም፣ ይልቁንም ችግሩ ከሲስተሙ ጋር አለመናበብ ነው" ብሏል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የሠራው የኦንላይን የፈተና መስጫ ስርዓት በተገቢው መንገድ ሙከራ ተደርጎበት በዚህ ዓመት ወደ ስራ መግባቱን ገልጿል፡፡ ይሁን እንጂ በቅርቡ በኦንላይን በተሰጠ የተቋሙ የተማሪዎች ፈተና፣ የሲስተም ችግር እንደገጠመውና በአንዳንድ የትምህርት መስኮች ላይ የተማሪዎች ውጤት ተመሳሳይ አድርጎ ማውጣቱን የሚገልፁ ቅሬታዎች ለሸገር ኤፍኤም ደርሷል፡፡ በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለሸገር የሰጡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል ኃላፊ ብርሃኑ አበራ (ዶ/ር) የተቋሙ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ፈተና የወሰዱት አዲስ በለማው የኦንላይን የፈተና መስጫ ስርዓት መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በሲስተሙ ላይ ቅሬታዎች ከተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ከመምህራንም እንደደረሳቸው ኃላፊው ተናግረዋል፡፡ ነገር ግን በመፈተኛ ስርዓቱ ላይ በተደረገ ማጣራት የተባሉት ችግሮች አለመገኘታቸውን ጠቁመዋል፡፡ ተጨማሪ ማጣራት አሁንም እየተደረገ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ @GAT_Tutorial

ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል ፥ በGAT ቲቶሪያል በመመዝገብ የሁለተኛ ዲግሪ ወይም የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ ለመሆን ዋስትና ያግኙ ! ለመመዝገብ: @GATtutorialbot Ask: @Dr_Hanuel

Frequently Asked Questions (FAQs) and Responses on AAU-GAT ✅ ይሄ file በseptember 19, 2024 ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨሪሲቲ እርሱ በተደጋጋሚ ለተጠየቁ ጥያዎች መልስ የሰጠው ነው። ለሌሎች ሼር አድርጉላቸው ✔️ @GAT_Tutorial

ውድ የGAT Tutorial Official ቤተሰቦች ከGAT ፈተና ጋር የተገናኙ መረጃዎችን በቀጣይ የምናደርሳችሁ ይሆናል። እስከዚያው ግን ይሄን የተሻሻለውን የGAT ፈተና ፕሮግራም እንድታዩት እናሳስባለን። @GAT_Tutorial

የመጀመሪያው ዙር የGAT ፈተና ቀጣይ ሰኞ ማለትም ሐምሌ 14, 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አርብ ማለትም ሐምሌ 18, 2017 ዓ.ም አንዲሚሰጥ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያወጣው መግለጫ ያመለክታል። ምን ያክል እየተዘጋጃችሁ ነው። መልሳችሁን አሳውቁን። @GAT_Tutorial

Real AAU GAT Exam Content Breakdown 1. Analogy Questions. - Example: "LIQUID : LITER" means you must select a pair of words that have the same relationship as the original words.    - Focus: Learn how objects, professions, or concepts relate to one another. 2. Synonyms and Antonyms    - You may be asked to choose words with similar or opposite meanings. 3. Sentence Completion. 4. Reading Comprehension. 5. Logical Reasoning.    - Tests your ability to deduce information or draw conclusions from provided statements or facts. Math Section 1. Arithmetic and Number Theory    - Topics Covered: Basic operations, fractions, percentages, ratios, averages, and number properties.    - Example: "If the price of an item is increased by 20%, and then decreased by 10%, what is the overall percentage change?"    - Focus: Build strong arithmetic skills and learn how to deal with percentages and ratios. 2. Algebra    - Topics Covered: Solving for variables, simple equations, inequalities, and working with algebraic expressions.    - Example: "Solve for x: 2x + 5 = 15." 3. Geometry    - Topics Covered: Basic properties of shapes, perimeter, area, volume, and angles.    - Example: "What is the area of a triangle with a base of 5 cm and height of 10 cm?"    - Focus: Memorize formulas for area, perimeter, and volume. Understand the properties of different shapes. 4. Data Interpretation    - Topics Covered: Reading charts, graphs, and tables to extract data.    - Example: "Based on the chart, what was the percentage increase in sales between 2019 and 2020?"    - Focus: Learn to analyze and interpret data presented in graphical formats. 5. Word Problems    - Topics Covered: Applying mathematical concepts to real-world situations, often involving multiple steps.    - Example: "If a car travels 60 miles in 1.5 hours, what is its average speed?" Share & Join: @GAT_Tutorial Register : @GATtutorialbot

ለGAT ፈተና ጥቂት ቀናት ብቻ እንደቀሩ ያውቃሉ? በሥራ እና በተለያዩ ነገሮች ጊዜ ላይኖራችሁ ይችላል ይሁን እንጂ ከተጣበበው ጊዜያችሁ የተወሰነውን ብሆን እንኳ ለጥናታችሁ መጠቀምን እንዳትረሱ። አጭር ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ቲቶሪያላችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቻ በማዬት ለፈተናው ብቁ ለመሆን ከፈለጋችሁ @GATtutorialbot ይመዝገቡ። Share: @GAT_Tutorial መልካም የዝግጅት ጊዜ!

Verbal Reasoning Questions For GAT 1. Although the two friends had a heated disagreement, their long-standing friendship remained __. A) fragile B) irrevocable C) unscathed D) contradictory Answer: C) Unsathed 2. The professor’s explanation was so __ that even the most confused student understood the concept. A) ambiguous B) convoluted C) lucid D) tentative Answer: C) Lucid 3. The company’s financial success can be __ to its innovative business model and dedicated workforce. A) attributed B) diverted C) condemned D) subordinated Answer: A) Attributed 4. Known for her  sense of style and  _taste in art, she quickly became an icon in fashion circles. A) eclectic … refined B) modest … indifferent C) conservative … immature D) casual … superficial Answer: A) eclectic...refined 5. Leaf is to tree as: A) Wheel is to car B) Book is to library C) Flower is to garden D) Finger is to hand Answer: D 6. Anchor is to ship as: A) Brake is to car B) Feather is to bird C) Nail is to hammer D) Oar is to rowboat Answer: A 7. The author’s latest novel is both _ _ _and_ _ _, exploring deep philosophical themes in an engaging style. A) tedious … dull B) profound … accessible C) shallow … incoherent D) lighthearted … superficial Answer: B) profound...accessible 8.  3. Unlike his confident peers, Daniel was often _ _ _ _ in class, hesitant to share his thoughts. A) eloquent B) reticent C) flamboyant D) articulate Answer: B) reticent @GAT_tutorial