fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

رفتن به کانال در Telegram

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @havanstudentsupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

نمایش بیشتر
7 540
مشترکین
-524 ساعت
+107 روز
+1630 روز
آرشیو پست ها
You guys should have a better time management, the questions are not hard it's doable betam

I swear betam ene I had 18 unattempted questions 😭

Calculator yazu must nw....ke 10 belay tiyake calculator yasifeligal✍️

Ye maths partu seat aybekam. Teyake endatezelu, calculator yazu.

The difficult partu logical reasoning nw 25 question nw...ena btam maseb yifligal any how it was good..

Time management is important, especially for the analytical part. Don't waste your time on one question. Do the easy ones as many as possible.

Mats part seat aybekam feten belachuh seru betseb kelal new

ፈተናውን የወሰዳቹህ ተፈታኞች ነገ ለሚፈተኑት ተፈታኞች ምን ትመክሯቸዋላቹህ?

+1
Wednesday August 20, 2025 Morning GAT exam Schedule

Morning session ላይ የተፈተናችሁ ፈተናው እንዴት ነበር? እስቲ በኮመንት አሳውቁን።🙏🙏

Good luck on your GAT exam! Stay calm, trust your preparation, and give your best. We believe in you!

በቀሩት ጥቂት ሰዓታት በመቶዎች የሚቆጠሩ የ GAT ጥያቄዎችን ተለማመዱ! Simulation is a mirror of the real GAT exam. Short term memory booster https://simulation.havanacademy.com

Dear GAT Exam takers, the exam is finally here. Be sure to check out your exam room and exam time. Review the test day guide too. We wish YOU good luck!

+4
Monday August 18, 2025 Morning GAT exam Schedule

GAT Test Day Guide for Test Takers

GAT Test Day Guide for Test Takers

We found this from a random GAT/NGAT discussion group. We’re so glad you’re happy with us and went this far to recommend us. Thank you! 🙏 If you haven’t joined yet, get the same preparation they’re talking about: 🎯 Complete GAT/NGAT lecture videos 📝 Practice questions 💻 Full simulation tests so the AAU exam won’t feel new 📌 መመዝገቢያ ሊንክ፡ @GATtutorialbot 📩 ለማነኛውም ጥያቄ፡ @dr_hanuel

They're good. Sile whole GAT exam be 14 or 15 lecture videos chemkew yastemralu. They will give u questions and they also have GAT simulation testing so the AAU one won't be new to you

Tuesday August 19, 2025 Afternoon GAT exam Schedule

በቀሩት አምስት ቀናት ለGAT ፈተና እንዴት እንዘጋጅ? ይገባናል ብዙዎቻቹህ ጊዜ አይኖራችሁም። ስራ አለ፣ ቤተሰብ አለ፣ ቢዝነስ አለ። ምንም ነገር ባይኖራቹህም እንኳ በዚህ ጊዜ ራስን ሰብስቦ ለፈተና ማዘጋጀት ከባድ ነው፤ ሶሻል ሚዲያው፣ እንቴርኔቱ ትኩረታችን በትኖታል። ግን ደግሞ ከተመዘገባቹህ አይቀር መፈተን፣ ከተፈተናቹህ አይቀር ደግሞ ማለፍ እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው መሰላቹህ። ስለዚህ የቀሩትን አምስት ቀናት ተጠቅማቹህ ዉጤታቹህን በ10 በ20 በ30 ነጥብ የምታሻሽሉበትን መንገድ ልጠቁማቹህ። 1. አምስት ቀን በጣም አጭር ነው። ስለዚህ አምስቱንም ቀናት በደንብ መጠቀም አለባቹህ። በቀን ቢያንስ ለሁለት ሰአት ያክል አንብቡ። 2. Phase 1 ስለGAT አጠቃላይ መረጃ ይኑራቹህ፡፡ GAT ምንድን ነው? ለምን ነው ሚሰጠው? ለምሳሌ 3 Sections አሉት፡ Verbal Reasining(60 ጥያቄ), Quantitative Reasoning(40 ጥያቄ), እና Analytical Reasoning(25 ጥያቄ) ባጠቃላይ 125 ጥያቄ በ3 ሰአት ዉስጥ ታጠናቅቃላቹህ። ለእያንዳንዳቸው 60 ደቂቃ ብቻ ነው ያላቹህ። ይሄ ማለት Verbal Reasoning ላይ ስልሳዉንም ጥያቄ በስልሳ ደቂቃ ሰርታቹህ መጨረስ አለባቹህ ማለት ነው። ... Phase 2 ጠለቅ ብላቹህ ምን ምን አይነት ጥያቄዎች ይመጣሉ የሚልዉን እዩ። ለምሳሌ Data Interpretation ምንድን ነው? እንዴት በፍጥነት እንሰራዋለን? ለሌሎቹም እንዲሁ። Phase 3 GAT ላይ ብዙ ተፈታኞች ፈተናዉን በተሰጠው ጊዜ ለመጨረስ ይቸገራሉ። ታዲያ ለዚህ መፍትሄው ቢያንስ አንድ ሞዴል ፈተና ራሳቹህን በጊዜ ገድባቹህ መውሰድ ነው። (125 ጥያቄ በ3ሰአት)። ከዚህ በላይ ግን ዉጤታማ የምትሆኑት አሁኑኑ 1 ሙሉ የGAT ፈተና ወስዳቹህ ራሳቹህን ብትመዝኑት ነው። ምን ላይ ደካማ ናቹህ? ምን ላይ ጠንካራ ናቹህ? የሚለዉን ትዩበታላቹህ። የሆነ ያክል ከተዘጋጃቹህ በሁዋላ ደግሞ መልሳቹህ በሞደል ፈተና ተለማመዱ። እመኑኝ በዚህ መልኩ ከተዘጋጃቹህ ከብዙ ተፈታኞች ቀድማቹሃል። በመጨረሻም ለሁሉም ያግዟችሁዋል የምላቸዉን ነገሮች ላጋራቹህ። ምክንያቱም ይሄን ሁሉ የት አግኝቸ በየትኛው ሰአት ነው የምዘጋጀው እያላቹህኝ ይሆናል ነገር ግን የተደራጀ Roadmap ካገኛቹህ በጣም ቀላል ነው። 1. ስለ GAT/NGAT አጠቃላይ አሁናዊ የ2025 መረጃ የምታገኙበት የዩቱብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ። ባልፈው አንድ ወር ስድስት ቪዲዮዎችን ለቀናል LINK፡ www.youtube.com/@GATTutorialOfficial GAT Tutorial Official: ፈተና ላይ የሚመጡት ሁሉም ሴክሽኖች እጥር ምጥን ባሉ እና ለመረዳት ቀላል በሆኑ አስራ አራት ቪዲዮዎች ተብራርተዋል። ለእያንዳንዱ ቪደኦ የራሱ የሆነ ኖት እና ጥያቄዎች አሉት። በዚህም እዛው ተምራቹህ እዛው አጥንታቹህ እዛው ጥያቄዎችን ትለማመዳላቹህ ማለት ነው። ከዚህ በላይ ደግሞ ሞዴል ፈተና የምትወስዱበት የራሳችን ሲስተም አለን። እስካሁን 5 ሞዴል ፈተናዎችን የጫን ሲሆን ስድስተኛ ዛሬ አንጨምራለን። በጣም ብዙ ገራሚ ነገሮች ስላሉት እዚህ ላይ እዩ። Link: https://t.me/GAT_Tutorial/256 ይሄ ሁሉ በ500 ብር ብቻ ነው። እንደከፈላቹህ በደቂቃዎች ዉስጥ Approve እናደርጋቹሃለን። ፍጠኑ፣ አሁኑኑ ተመዝገቡ! መመዝገቢያ ሊንክ፡ @GATtutorialbot ለማነኛውም ጥያቄ: @dr_hanuel