Astu tutorials Community
Відкрити в Telegram
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
Показати більше1 055
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-2830 день
Архів дописів
“ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"
— ሉቃስ 24፥5
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን-በዐብይ ሀይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን-አግዓዞ ለአዳም
ሰላም-እምይእዜሰ
ኮነ-ፍሥሐ ወሰላም
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል።🙏
🔔For Remaining You🔔
ሀሙስ በፀሎተ ሀሙስ ምክንያት tutorial ስለማይኖረን ነገ C++ tutorual ይኖረናል
👨🏫 ዲያቆን በረከት
🕰 11:30
🏛 515
‼️please share with your family's
---°°°እንደምን ቆያችሁ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች°°°---
በ አ.ሳ.ቴ.ዪ የሙያ እና ተራድኦ ክፍል የመድኃኒዓለም ሰንበት ት/ት ቤት የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተናው የሚረዳቸውን ማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል:: ስለሆነም በሂሳብ ወይም ፊዚክስ ት/ት በመስጠት ተማሪዎቹን የመርዳት እና የማገዝ ፍላጎቱ እንዲሁም አቅሙ ያላቹ ተማሪዎች ከታች በሚቀመጠው google form በመመዝገብ ግቢ ጉባኤውን፣ቤተክርስቲያንን፣ እንዲሁም ተማሪዎቹን እናገልግል።
👉google form👈
ስልክ:- +251927302244
@yikuneni_16
ሆሳዕና
"እንደ ተዋረደ ሰው በአህያ ላይ ተቀምጠህ ወደ ኢየሩሳሌም በትሕትና የመጣሕ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በእሳት ሠረገላዎችና በኪሩቤል ክንፎች ላይ የምትቀመጥ ሆይ በማይመረመረው ቦታህ ውስጥ ምስጋናን ለአንተ ያቀርባሉ፡፡ ሰማይና ምድር ከጌትነትህ የተነሣ የተመሉ ሲሆኑ አንተ አትወሰንምና የብዙ ብዙ የሆኑ አእላፋት መላእክት የሚሰግዱልህ ወደ ኢየሩሳሌም መጣህ"
ቅዱስ ስምዖን ዘአምድ
እንኳን ለዐአብይ ፆም ስምንተኛ ሳምንት (ሆሳዕና) በሰላም አደረሰን
ለበዐሉ ለነዳያን ፣ በእስር ላሉ እና በዓልን ከቤተሰብ ርቀው ግቢ ውስጥ ለሚያሳልፋ እህት ወንድሞቻችን ማስፈሰጊያ ሁለት ቦታዋች ላይ 🕰ከጠዋቲ2:00 ሰዐት ጀምሮ ሌስሮ ስለምንሰራ የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን
⛪ ማርያም ቤተክርስቲያንን
📞መድኅን[ 0940900080 ]
⛪ መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን
📞ቅዱስ [0927302244]
🔔For Remaining You🔔
Tomorrow (Saturday ) we will have TD tutorial
👨🏫 Samuel
🕰 11:30
🏛 515 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
🔔For Remaining You🔔
Tomorrow (Thursday ) we will have C++ tutorial
👨🏫 Deacon Bereket
🕰 11:30
🏛 515 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
Repost from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨የንሰሐ አባት ፅዋ ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን✝️
እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።
ሉቃ 15:7
✨ዛሬ ሰኞ መጋቢት 29 ፣ በዕለተ በዓለ ወልድ የንስሐ አባት ጽዋ ላይ ተገኝተን ከጽዋው እንካፈል ዘንድ አባቶቻችን ሁሉን አሰናድተው እየጠበቁን ነው
📆 ሰኞ መጋቢት 29
⏰ 11:30- 1:30
📍በየንስሓ አባቶቻችን ቤት
♥️ የአምላክ ልብ የሆነው ቅዱስ ዳዊት እንዲህ አለ
"በሂሶጵ እርጨኝ፥ እነጻማለሁ፤ እጠበኝ፥ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ። ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል። ከኃጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ። አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ!"
(መዝሙር 51:7-10)
ይህ የሁላችንም ልመና ነው , ዓርብ ለነፍስ ነውና አይቀርም 🙏🙏🙏
ለበለጠ መረጃ - በ 0949616128 ዲ/ን ብስራት ይደውሉ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
@gibigubaye
@Astugibigubae
Did the tutorials support your mid-term exam? Please give us your opinions in the comment section.
Repost from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እነሆ አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል።
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ መናገሻ ማሪያም እና ጋራ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
እነሆ ጉዟችን 4 ቀናት ቀርተውታል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ግቢ ጉባኤያችን ለግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ለመንፈሳዊ ሕይወታቸው ስንቅ የሚሆኑ አስደሳች መርሐግብሮችን የያዘ ልዩ የሆነ ጉዞ አዘጋጅቷል።
በዚህ ድንቅ እና ታሪካዊ ጉዞ ተገኝተን የበረከቱ ተሳታፊ እንሆን ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።
🚌የጉዞ ሁኔታ ፡ አዳር
🗓መነሻ ቀን: ቅዳሜ መጋቢት 27/2017
🗓መመለሻ ቀን : እሁድ መጋቢት 28/2017
የቲኬት ዋጋ ምሳ እራት እና ቁርስ ጨምሮ:- 1000 ብር
ቲኬቶችን ለማግኘት :- 0973671282 ይድወሉ
በቴሌግራም :- @tesfa701 ያነጋግሩን
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
👉 ባች እና መርሃግብር ማስተባበሪያ ክፍል
📲 Join and Share 🤳
@gibigubaye
@Astugibigubae
Instagram: @astu_gibi_gubae
Astu tutorials:
🔔For Remaining You🔔
Tomorrow (Saturday ) we will have TD tutorial
👨🏫 Samuel
🕰 11:30
🏛 515 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
በነገው ዕለት MID ፈተና ለምትፈተኑ የግቢ-ጉባያችን ልጆች በሙሉ
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች
ምዕራፍ፡4፤
"6፤ጌታ፡ቅርብ፡ነው።
በነገር፡ዅሉ፡በጸሎትና፡በምልጃ፡ከምስጋና፡ጋራ፡
በእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ልመናችኹን፡
አስታውቁ፡እንጂ፡
በአንዳች፡አትጨነቁ።"
🌟የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 🌟
📌ፈተና ስንጀምር እና ስንጨርስ መርሳት የሌለብን
✝ ማማተብ
🛐 መጸለይ -> ስናነብ፤ ፈተና ስንጀምር ፥ ስንጨርስ
✨መልካም ፈተና ✨
Repost from JOHN TUTORIAL 🧑💻
🅾Applied Mathematics II
📪 2016 E.C Mid Exam Solutions
..🎯 Contains the following
key chapters 👇👇👇
✅ Fourier Series
✅ Power Series
✅Sequence and Series
✅ Taylor Series
✅ Application etc...
❗️✨ Solved in Three Parts
..... for Your Convenience!✨❗️
👇👇 Watch Here to Enhance Your Understanding!👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSkoGK26r3NySJYz8SHcw3CQ&si=YbZZumHeTG729jKm
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🙇Stay Connected for updates
🧲 SUBSCRIBE To Our Channel 🧲
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚Share with Ur Friends kindly 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧿Video_Tutorials Via YouTube👇
🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Repost from JOHN TUTORIAL 🧑💻
🌟 APPLIED MATHEMATICS II🌟
Dive into our Video Tutorials
for a Detailed Explanation on
.....Sequences and Series! ✍👇
.....✨ New Update👇
🎯 Alternate Series & Alternate Series Test 👌
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇👇Watch Here 👇👇
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSkoGK26r3NySJYz8SHcw3CQ&si=7P4KEwwi_Zoqhbdb
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📪Catch Up with Previous Videos👇
✅ Arithmetic and Geometric Sequences
✅ Infinite Series ♾
✅ Bounded and Monotonic Sequences
✅ Convergence and Divergence
✅ Ratio Test
✅ Integral Test
✅ Root Test / L'Hôpital's Rule
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇👇 ............👇👇
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSkoGK26r3NySJYz8SHcw3CQ&si=7P4KEwwi_Zoqhbdb
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧑💻To be Continued... part 9 & 10
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🙇Stay Connected for updates
🧲 SUBSCRIBE To Ou Channel 🧲
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅New Videos are
.......loading 👀
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚Share with Ur Friends kindly 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 JOIN US 🔴
📕FOR Different Materials 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧿Video_Tutorials Via YouTube👇
🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
