ch
Feedback
Astu tutorials Community

Astu tutorials Community

前往频道在 Telegram

ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።

显示更多
1 038
订阅者
+124 小时
-27 天
-730 天
帖子存档
🔔For Remaining You🔔 Today (Saturday ) we will have TD tutorial 👨‍🏫 Samuel and Dawit 🕰 11:30 🏛 515 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

ዛሬ የ እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ጽዋ ስላለ tutorial አይኖረንም ሁላችንም ተቀሳቅሰን 11:30 ላይ ተክልዬ እንገናኝ

✨✨✨ ❤️ ኪዳነምህረት ጽዋ ❤️ ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ አንቺው ነሽ ተስፋው ለአዳም ኪዳነምህረት በምልጃዋ ጥላ ተጠልለን ትናንትን አልፈን ዛሬ ላይ ደረስን🙏✨ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእና
✨✨✨ ❤️ ኪዳነምህረት ጽዋ ❤️ ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ አንቺው ነሽ ተስፋው ለአዳም ኪዳነምህረት በምልጃዋ ጥላ ተጠልለን ትናንትን አልፈን ዛሬ ላይ ደረስን🙏✨ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንደምን ቆያችሁ። ✨ እንኳን  አደረሳችሁ ✨       🗓 ሐሙስ ሚያዚያ 16      ⏱ ከ 11:30 ጀምሮ     🎯 ቦታ ና/ደ/አ/አ/ተ/ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን  የፅዋ መርሃግብር ስላለ ሁላችንም ተቀሳቅሰን በግዜ እንድንገኝ ስንል በእግዚአብሔር ስም  እንጠይቃለን። ቸር  ያቆየን🙏 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 👉 ባች እና መርሃግብር ማስተባበሪያ ክፍል        📲 Join and Share 🤳                @gibigubaye                @Astugibigubae Instagram: @astu_gibi_gubae

Share ELECTOIN BOARD 1.pdf

“ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"     — ሉቃስ 24፥5 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን-በዐብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን-አግዓዞ ለአዳም ሰላም-እምይእዜሰ ኮነ-ፍሥሐ ወሰላም እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል።🙏

🔔For Remaining You🔔 ሀሙስ በፀሎተ ሀሙስ ምክንያት tutorial ስለማይኖረን ነገ C++ tutorual ይኖረናል 👨‍🏫 ዲያቆን በረከት 🕰 11:30 🏛 515 ‼️please share with your family's

---°°°እንደምን ቆያችሁ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች°°°--- በ አ.ሳ.ቴ.ዪ የሙያ እና ተራድኦ ክፍል   የመድኃኒዓለም ሰንበት ት/ት ቤት የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተናው የሚረዳቸውን ማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል:: ስለሆነም  በሂሳብ ወይም ፊዚክስ ት/ት  በመስጠት ተማሪዎቹን የመርዳት እና  የማገዝ ፍላጎቱ እንዲሁም አቅሙ ያላቹ  ተማሪዎች ከታች በሚቀመጠው google form በመመዝገብ ግቢ ጉባኤውን፣ቤተክርስቲያንን፣ እንዲሁም ተማሪዎቹን እናገልግል። 👉google form👈 ስልክ:- +251927302244 @yikuneni_16

ሆሳዕና "እንደ ተዋረደ ሰው በአህያ ላይ ተቀምጠህ ወደ ኢየሩሳሌም በትሕትና የመጣሕ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በእሳት ሠረገላዎችና በኪሩቤል ክንፎች ላይ የምትቀመጥ ሆይ በማይመረመረው ቦታህ ውስጥ
ሆሳዕና       "እንደ ተዋረደ ሰው በአህያ ላይ ተቀምጠህ ወደ ኢየሩሳሌም በትሕትና የመጣሕ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በእሳት ሠረገላዎችና በኪሩቤል ክንፎች ላይ የምትቀመጥ ሆይ በማይመረመረው ቦታህ ውስጥ ምስጋናን ለአንተ ያቀርባሉ፡፡ ሰማይና ምድር ከጌትነትህ የተነሣ የተመሉ ሲሆኑ አንተ አትወሰንምና የብዙ ብዙ የሆኑ አእላፋት መላእክት የሚሰግዱልህ ወደ ኢየሩሳሌም መጣህ"                   ቅዱስ ስምዖን ዘአምድ እንኳን ለዐአብይ ፆም ስምንተኛ ሳምንት (ሆሳዕና) በሰላም አደረሰን ለበዐሉ ለነዳያን ፣ በእስር ላሉ እና በዓልን ከቤተሰብ ርቀው ግቢ ውስጥ ለሚያሳልፋ እህት ወንድሞቻችን ማስፈሰጊያ ሁለት ቦታዋች ላይ 🕰ከጠዋቲ2:00 ሰዐት ጀምሮ ሌስሮ ስለምንሰራ የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን ⛪ ማርያም ቤተክርስቲያንን 📞መድኅን[ 0940900080 ] ⛪ መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን 📞ቅዱስ [0927302244]

🔔For Remaining You🔔 Tomorrow (Saturday ) we will have TD tutorial 👨‍🏫 Samuel 🕰 11:30 🏛 515 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

🔔For Remaining You🔔 Tomorrow (Thursday ) we will have C++ tutorial 👨‍🏫 Deacon Bereket 🕰 11:30 🏛 515 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

✨✨የንሰሐ አባት ፅዋ ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን✝️ እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተ
✨✨የንሰሐ አባት ፅዋ ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን✝️ እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል። ሉቃ 15:7 ✨ዛሬ ሰኞ መጋቢት 29 ፣ በዕለተ በዓለ ወልድ የንስሐ አባት ጽዋ ላይ ተገኝተን ከጽዋው እንካፈል ዘንድ አባቶቻችን ሁሉን አሰናድተው እየጠበቁን ነው 📆 ሰኞ መጋቢት 29 ⏰ 11:30- 1:30 📍በየንስሓ አባቶቻችን ቤት ♥️ የአምላክ ልብ የሆነው ቅዱስ ዳዊት እንዲህ አለ "በሂሶጵ እርጨኝ፥ እነጻማለሁ፤ እጠበኝ፥ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ። ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል። ከኃጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ። አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ!" (መዝሙር 51:7-10) ይህ የሁላችንም ልመና ነው  , ዓርብ ለነፍስ ነውና አይቀርም 🙏🙏🙏 ለበለጠ መረጃ - በ  0949616128 ዲ/ን ብስራት ይደውሉ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ        📲 Join and Share 🤳                @gibigubaye                @Astugibigubae

Did the tutorials support your mid-term exam? Please give us your opinions in the comment section.

HOW WAS THE MID EXAMINATION ?
Anonymous voting

✨✨ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እነሆ አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል። ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ መናገሻ ማሪያም እና ጋራ
✨✨ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እነሆ አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል። ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ መናገሻ ማሪያም እና ጋራ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን እነሆ ጉዟችን 4 ቀናት ቀርተውታል ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ግቢ ጉባኤያችን ለግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ለመንፈሳዊ ሕይወታቸው ስንቅ የሚሆኑ አስደሳች መርሐግብሮችን የያዘ ልዩ የሆነ ጉዞ አዘጋጅቷል። በዚህ ድንቅ እና ታሪካዊ ጉዞ ተገኝተን የበረከቱ ተሳታፊ እንሆን ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን። 🚌የጉዞ ሁኔታ ፡ አዳር 🗓መነሻ ቀን: ቅዳሜ መጋቢት 27/2017 🗓መመለሻ ቀን : እሁድ መጋቢት 28/2017 የቲኬት ዋጋ ምሳ እራት እና ቁርስ ጨምሮ:- 1000 ብር ቲኬቶችን ለማግኘት :- 0973671282 ይድወሉ በቴሌግራም :- @tesfa701 ያነጋግሩን ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 👉 ባች እና መርሃግብር ማስተባበሪያ ክፍል        📲 Join and Share 🤳                @gibigubaye                @Astugibigubae Instagram: @astu_gibi_gubae

TD MID EXAM(2016)
+1
TD MID EXAM(2016)

Technical drawings Mid exam Content multi-view Year 2021 @Astuclassic
Technical drawings Mid exam Content multi-view Year 2021 @Astuclassic

photo content
+3

Please practice this problem
Please practice this problem

Astu tutorials: 🔔For Remaining You🔔 Tomorrow (Saturday ) we will have TD tutorial 👨‍🏫 Samuel 🕰 11:30 🏛 515 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late