uk
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Відкрити в Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Pp of Pp ꨄ

Канал Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 15 877 підписників, посідаючи 5 375 місце в категорії Релігія і духовність та 2 112 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 15 877 підписників.

За останніми даними від 29 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -403, а за останні 24 години на -21, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 5.22%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 2.39% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 829 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 380 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 21.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 30 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

15 877
Підписники
-2124 години
-887 днів
-40330 день
Архів дописів
የሆድ ዉስጥ እሳት 🔥🔥ባለቤቱን እንጂ ሌላ ሰው አይፈጀዉም😣😣

ምን ይለቀቅ ❓ እስኪ comment ❓

አርሲ የደም መሬት😭😭😭

ቤተሰብ ጠንቀቅ በሉ አሁን ላይ TELEGRAM ላይ LINK እየላኩ ነው ያንን ሊንክ ስትነኩት አካውንታችሁ ይጠለፍል እና ተጠንቀቁ ማንኛውንም ሊንኩ ማንም ቢልክላችሁ አትንኩት...🙌

ደንዝዘናል መቆም ላለብን ሰዎች እየቆምን አይደለም
መደገፍ ያለብንን ሰዎች እየደገፍን አይደለም
ድምፅ መሆን ያለብንን ሰዎች ድምፅ እየሆንን አይደለም
ፈዘናል ደንዝዘናል አዚምም ተደርጎብናል 🥺
ክርስቲያን እየተገደለ እየታረደ እየተንገላታ እየታሰረ እየተሰቃየ አንገቱን ደፍቶ እንዲኖር ነው የተፈለገው
እሄ የማይካድ ሀቅ 🥺

❌ መምህር ዘላለም ታዬ ታስሯል ❌ ለአርሲ ወገኖቻችን በግፍ ታርደው ስለደገደሉት ወገኖቻችን ድምፅ ስለሆነ ብቻ አስረውታል 🥺💔😭 ለምን ድምፅ ሆንክ ብለው 🥺💔😭 እረ ድምፅ እንሁነው እረ ዝም
+2
❌ መምህር ዘላለም ታዬ ታስሯል ❌ ለአርሲ ወገኖቻችን በግፍ ታርደው ስለደገደሉት ወገኖቻችን ድምፅ ስለሆነ ብቻ አስረውታል 🥺💔😭 ለምን ድምፅ ሆንክ ብለው 🥺💔😭 እረ ድምፅ እንሁነው እረ ዝም አትበሉ 🥺💔😭 መምህራችንን ፍትሉን 🥺💔😭

እያነባችሁ Reactoin የማታረጉ ሰዎች gen.🥺 እባካችሁ ተጫኑት እንጂ 🥺 አይናችን እስኪቃጠል የምንጥፈው እኮ ለናንተ ነው አታስቡም እንዴ 🥺🤕

ወንድሜ ብር የለኝም ብለህ አትዘን..... ቴሌብር ካለህ በቂ ነው "ቴሌ"ውን አጥፍተህ በ ብሩ ተጠቀም 🙄😁

ሰውን #ሰው ያደረገው #ብድር ነው! ደግሞ ለመበደር #አትፍራ ቶሎ ለመመለስ አትቸኩል.... ቢቻል ቢቻል ለመካድ ሞክር                         😆😂🤣

9ኛ ክፍል እያለሁ ከተፈተንኩት #ፈታና ጥያቄ ውስጥ 👇 አውሮፕላን እየነዳህ 500 ኪሎ #ብርቱካን ብትጭን... የአውሮፕላኑ አብራሪ #እድሜ ስንት ነው? 🙄😂🤣

አንዱ ዛሬ #መኪና ሙሉ ሞባይል📱 ኮንትሮባንድ ሲያስገባ ተይዞ ምን ቢል ጥሩ ነው...? : . . የጎሮቤቶቼን ስልክ ቻርጅ ላደርግ #ሱዳን ወስጄው ነው🙆‍♂️🤣😂🤣🤣

ራሳችሁን እንደ ቆንጆ ቆጥራቹ "እኔኮ ሴቶች አይወዱኝም" የምትሉ ሴቶች እኛ ወንዶችም አንወዳችሁም😜😁

ተመልሰናል ሞቅ ሞቅ አርጉት 🙌
ይፓሰታል 🥰

በራሴ በጣም እኮራለሁ ምክያቱም ከማንም ጋር አልመሳሰልም እሄ Dear እኔ ነኝ 🤝🤜🤛

🙏በሆስፒታል ውስጥ አይደለሽም፣ አይደለህም 🙌በእስር ቤት ውስጥ አይደለሽም፣ አይደለህም 🫰በመቃብር ውስጥ አይደለሽም፣ አይደለህም 👉5 ሰከንድ ውሰጂና (ውሰድና) ፈጣሪሽን (ፈጣሪክን አመስግኚ🙏(አመስግን ) 🫶መልካም ቀን ይሁንላቹ 🌤 Join us ➜ @pp_of_pp_21

✨ join🌸 Join us ➜ @pp_of_pp_21
+9
✨ join🌸 Join us ➜ @pp_of_pp_21

🥰 Join us ➜ @pp_of_pp_21
+5
🥰 Join us ➜ @pp_of_pp_21

Cute 🌸✨ join🎀😍 Join us ➜ @pp_of_pp_21
+9
Cute 🌸✨ join🎀😍 Join us ➜ @pp_of_pp_21

Couples😍🫀 😘 Join us ➜ @pp_of_pp_21
+9
Couples😍🫀 😘 Join us ➜ @pp_of_pp_21

Couples💋🥰 Join us ➜ @pp_of_pp_21
+6
Couples💋🥰 Join us ➜ @pp_of_pp_21