uk
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Відкрити в Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Pp of Pp ꨄ

Канал Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 15 877 підписників, посідаючи 5 375 місце в категорії Релігія і духовність та 2 112 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 15 877 підписників.

За останніми даними від 29 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -403, а за останні 24 години на -21, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 5.22%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 2.39% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 829 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 380 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 21.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 30 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

15 877
Підписники
-2124 години
-887 днів
-40330 день
Архів дописів
ፍቅር ወደ ጥላቻ ሲቀየር አበባን የማርገፍ ሀይቅን የማድረቅ ሀይል አለው🥀

የምትኖረው ሰዎች እንዲወዱህ ከሆነ የጠሉህ ቀን አበቃልህ😏

ከቆንጅዬ ልጅ ጋር ጉዞ 🤗 እንዴት አባ ቱ ነው የሚያምረው 🤗

ንግግሬ ብቻ ሳይሆን ስራዬም በፊትህ ያማረ እንዲሆን እለምንሀለው🥺❤️‍🩹 እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ መዝ 50÷7

😅ደስታ መጣ ሄደ አየሁት አየሁት 😩ሀዘን መጣ ሄደ አየሁት አየሁት ❤️ፍቅር መጣ ሄደ አየሁት አየሁት 👥🤗እኔ ነኝ ከኔጋ ሳልሰለች ያለሁት🥹😇

በእናት ሀገር ኢትዮጵያ ሀገራችን በራሳችን ሀገር እኮ የእንጀራ ልጅ ሆንን እኮ 🥺
ለዚህ ነው አያቶቻችን አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍሰው ከባርነት ነጣ ያውጦት 🥺💔
ምነው ያኔ ገዝተውን በነበር ቢያንስ እንደ አሁኑ በግፍ አንታረድም ነበር 🥺💔 

በራሳችን ሀገር በራሳችን መሬት በራሳችን ክልል በራሳችን ይዞታ እንደ በግ መታረዳችን በእውነት ይገርማል 💔🥺

ውሳኔ የሌለበት ከንቱ ጩሁት 🥺

የኛ ጩህት ምን ለውጥ አመጣህ ዝም ብለን መጮህ ወይ ተሰብስበን ተደራጅተን የሆነ ነገር አልወሰንን ዝም ብለን እንጮሀለን 😭 አባቶቻችንም ዝም አሉ ለገንዘብ ተገዙ እሄ ሁላ ሰው ሲያልቅ ማንም መግለጫ ያወጣ የለም 💔🥺 ካድሬ ሁላ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች የእጃችሁን ታገኛላችሁ ትላልቅ አባቶች የምትባሉት በገንዘብ ተገዝታችሁ የህዝባችሁን ጩከት ዝም ያላችሁ ወየው ለናንተ ለመስቀሉ ስር ቁማርተኞች ለናንተ አዘንኩ ያ ቀን ሲመጣ 🥺💔

ካህኑን ከደብሩ ታቦቱን ከመንበሩ ያቆይልን‼️😭
ካህኑን ከደብሩ ታቦቱን ከመንበሩ ያቆይልን‼️😭

እመቤቴ ድረሺልን 😥😭🥺💔🥹
እመቤቴ ድረሺልን 😥😭🥺💔🥹

እግዚዮ 😭
ልጅ ያለ አባት ያለ እናት 💔🥺😭
ከዚህ በላይ ምን አለ ቆይ 💔🥺😭

እግዚያብሄር ሆይ ምነው ዝም አልከን አለቅን እኮ 💔😥😭🥺 እረ ምን እንሁን 💔😭🥺🥺🥺

አርሴናል ዋንጫ🏆 በላ አልበላ እኛ ምን አገባን ለምን በአናቱ አይተከልም እኛ የሚመለከተን ስለ ወገኖቻችን ስለ እህት ወንድሞቻችን እንጂ ስለ ሌላ ማሰብ አንችልም

ደንቆሮ ወጣት በእውነት አፈርኩባችሁ አሁንም ስለ ኳስ ታወራላችሁ እዚህ ለወገኖቻችሁ ድምፅ መሆን አልቻላችሁ 😭💔😭

ክርስቲያ ሆናችሁ ወይም ሙስሊም ወይም ፕሮቴስታንት ሁላችንም ይመለከተናል ምክንያቱም ሰዎች ስለሆንን ማሰብ ስለምንችል

አንድ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሆኖ አንገቱ ላይ ማህተብ አርጎ ወንድሞቹ እህቶቹ አባቶቹ ሲገደሉ ድምፅ መሆን ካቃተው እሄንን ክርስቲያን ብዬ አልጠራው ማገናዘብ የማይችል ማሀይብ ብዬ እኔጂ የምጠራው ደንቆሮም ጪምር ነው

እዚህ አርሲ ላይ ህዝብ ያልቃል እኛ ስለ ሌላ ሀገር ጦርነት እናወራለን💔🥺😭

የድሀው ደም መፋረጃ ካጣ ከትናንቱም የባሰ ከመጣ እባክህ ጌታዬ ቀን አምጣ😢😭😭

ማንም ክቡር የሰው ልጅ በእምነቱ በዘሩ በቀለሙ መገደል የለበትም ፍትህ በግፍ እየተገደሉ ላሉት እህት  ወንድሞቻችን