uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 545
Підписники
+324 години
-57 днів
-530 днів
Архів дописів
القارئ : محمد أيوب ጣፋጭ ቲ ላ ዋ 🎀 http://t.me/https_Aselefye

ስትናፍቀኝ በደስታ ውስጥ ሆኜ ወይ በሀዘን ታፍኜ በስራም ብጠመድ ስቀመጥ፤ ስራመድ የትም ልሁን የትም በሀሳብ ብዋጥም ..................... ድንገት ስትናፍቀኝ ልቤም አንተን ሲለኝ አይኔም
ስትናፍቀኝ በደስታ ውስጥ ሆኜ ወይ በሀዘን ታፍኜ በስራም ብጠመድ ስቀመጥ፤ ስራመድ የትም ልሁን የትም በሀሳብ ብዋጥም ..................... ድንገት ስትናፍቀኝ ልቤም አንተን ሲለኝ አይኔም ፈገግታህን ጆሮዬም ድምፅህን መላ ሰውነቴ ያንተ እስኪመስለኝ የት ነው ተከተይው አምጭው አምጭው ሲለኝ ................. ምን ልበልህ ውዴ ይረበሻል ሆዴ፤ ደስተኛ..በቅፅበት፤ ትካዜ  በድንገት፤ .................. ስማኝ የኔ ፍቅር እውነት ለመናገር፤ አንተ ስትናፍቀኝ እኔ ሌላ ሰው ነኝ።           🍂  አለች ገጣሚዋ 👓 🍂

🎀 እንግዳ ይመጣል ብለሽ ቤትሽን አፅድተሽ እንደምትጠባበቂው ልብሽንም አፅድተሽ ሞትን ተጠባበቂው፣ 🍂
🎀 እንግዳ ይመጣል ብለሽ ቤትሽን አፅድተሽ እንደምትጠባበቂው ልብሽንም አፅድተሽ ሞትን ተጠባበቂው፣ 🍂

ወላጆችህ አጠገብህ ካሉ እድለኛ ነህ ሳያመልጡህ ሚጠበቅብህን ነገር አድርግ !! 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ       t.me/Darutewhide

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ መርከዝ ኢብኑ ከሲር የቁርአን ማእከል ምዝገባ ጀምሯል እየገባችሁ ተመዝገቡ የማእከሉ አላማ ቁርአንን አሥተምሮ ከግብ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ መርከዝ ኢብኑ ከሲር የቁርአን ማእከል   ምዝገባ ጀምሯል እየገባችሁ ተመዝገቡ የማእከሉ አላማ ቁርአንን አሥተምሮ ከግብ ማድረሥ ሲሆን ማንኛውም መቅራት እየፈለጉ እሥካሁን ያልተመቻቸላቸው ወደዚህ ግሩፕ ጠቁሟቸው ባረከሏሁ ፊኩም፣ በማእከሉ የሚሠጡ ትምህርቶች 1 ቃኢደቱ ኑራንያ 3 ተጅዊዱን የጠበቀ ቁርአን በነዞር(እያዩ) 3 የቁርአን ሂፍዝ 4  ሙራጀአ . የቂርአት መሥፈርት 1 እሥከመጨረሻው ጠንክሮ ለመቅራት መወሠን 2 ሁሌም  የቂርአት ሰኣት አክብሮ መገኘት 3 ያለፍቃድ አለመቅረት 4 ክፍያ 30 ሪያል የቂርአቱን ሰኣት ኡስታዙ ጋ ተነጋገሩ ኡስታዙን ለማግኘት👇 +251929061021

🔖 ኢብኑ .ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ። ~ ዲን ያላት ሴት ማለት፦የአላህን ትዕዛዛት በአግባቡ የምትወጣ፣ የባሏ መኝታ፣ ልጆቹንና ንብረቱን በአጠቃላይ ሐቁን የምትጠብቅ ናት፣ በተጨማሪ
+1
🔖 ኢብኑ .ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ። ~  ዲን ያላት ሴት ማለት፦የአላህን ትዕዛዛት በአግባቡ የምትወጣ፣ የባሏ መኝታ፣ ልጆቹንና ንብረቱን በአጠቃላይ ሐቁን የምትጠብቅ ናት፣ በተጨማሪ የአላህን ትእዛዛት እንዲወጣ በማስታወስ የምትረዳው፣ ከዒባዳ ሲሰላች እንዲነቃ የምታደርገው ሲሆን ሲበሳጭ ወይም ሲናደድ ቁጣውን የምታበርድልት ሴት ናት።  (አዘዋጅ ገፅ 201)          t.me/https_Asselfya

ولتطبخِي في البيتِ دونمَا كَسل....... فإن طبخَ البيتِ حُلوٌ لا يُِمَل وعلمِي البناتِ شغلَ المطبخِ …... لاخيرَ في بنتٍ إذا لم تطبُخِ... ثَغْرُ قَصِيدَة ~.🎀

🎀...የማለዳ ግብዣዬ ነው አሉ...🎀 http://t.me/https_Aselefye

وإذا أتتگ مذمتي من ناقصـٍ فـهـي الشـهـادة لـي بأنِّي فاضـل.. الشيخ صالح الفوزان حفظه الله http://t.me/https_Aselefye

🍂የሰው...ልጅ ከእንባ በስተቀር ሁሉንም ነገር...ማሸነፍ ይችላል እንባ ከአይን ሲታገድ ልብን ያስለቅሳል.....💧 http://t.me/https_Aselefye

ያ ሰላላላላላላም🌺 http://t.me/https_Aselefye

‏﴿ فَاستَجَبنا لَهُ وَنَجَّيناهُ مِنَ الغَمِّ وَكَذلِكَ نُنجِي المُؤمِنينَ ﴾ http://t.me/https_Aselefye

،،،،،،،،،،🎀،،،،،، ባል ከሚስቱ ዒልም 3 እጥፍ መብለጥ አለበት ሴት የፈለገች ብትቀራ ኢልም ቢኖራት ባሏ ካልበለጣት ሸርተት ማለቷ አይቀርም እያየነውም ያለ ነገር ነው ህዕ👀 http://t
+1
،،،،،،،،،،🎀،،،،،، ባል ከሚስቱ ዒልም 3 እጥፍ መብለጥ አለበት ሴት የፈለገች ብትቀራ ኢልም ቢኖራት ባሏ ካልበለጣት ሸርተት ማለቷ አይቀርም እያየነውም ያለ ነገር ነው ህዕ👀 http://t.me/https_Aselefye    🍂ፉት እያላችሁ☕️🫖

{ فَإِذَا بَرِقَ ٱلۡبَصَرُ (٧) وَخَسَفَ ٱلۡقَمَرُ (٨) وَجُمِعَ ٱلشَّمۡسُ وَٱلۡقَمَرُ (٩) یَقُولُ ٱلۡإِنسَـٰنُ یَوۡمَىِٕذٍ أَیۡنَ ٱلۡمَفَرُّ (١٠) كَلَّا لَا وَزَرَ (١١) http://t.me/https_Aselefye

🍂 ቀብር በመዘየር ከሚገኙ ቱሩፋቶች ውስጥ ሦሥቱ…… 1ኛ, አይቀሬ የሆነው ሞት እና መዘውተሪያ የሆነው አኼራ በማስታወስ መገሰፅ እና መመከር፤ 2ኛ, ለሟች በዱዐ እና በዝያራ የሚደረግለት ውለታ፤ 3
🍂   ቀብር በመዘየር ከሚገኙ ቱሩፋቶች ውስጥ ሦሥቱ…… 1ኛ, አይቀሬ የሆነው ሞት እና መዘውተሪያ የሆነው አኼራ በማስታወስ መገሰፅ እና መመከር፤ 2ኛ, ለሟች በዱዐ እና በዝያራ የሚደረግለት ውለታ፤ 3ኛ, ዘያሪው የነብዩﷺ ሱና ተግባራዊ በማድረጉ የሚያገኘው ምንዳ። «زوروا القبور فإنها تذكركم الآخرة» «ቀብርን ዘይሩ: አኼራ ታስታውሳችኋለች።» منقل

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 055 سورة البقرة الآية ٢٧٥ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

يگسـرون قلـوب النـاس ثـم يسـألـون الله ان يريـح قلوبهـم اي نـوع مـن البشـر أنتـم .. 🍂የሰዎችን ልብ ይሰብራሉ ከዛም አሏህን ይለምናሉ ልባቸውን እንዳሳርፍላቸው፣ ቆይ እናንተ ከምን አይነት ሰዎች ናችሁ እ? http://t.me/https_Aselefye

🎀 ሁሌም ጥግ ላይ ቁመሽ ለምን ይዘንባል ብለሽ አታማሪ ዣንጥላ ይዘሺ በዝናብ መጓዝን ልመጂ ችግር       ለምን መጣ አትበይ በፅናት መታገልን ልመጅ ኡኽቲ አስቢ" ይች ዐለም ለተሸናፊዎች ቦታ የላትም። http://t.me/https_Aselefye

القارئ : محمد أيوب http://t.me/https_Aselefye