قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 545
Suscriptores
+324 horas
-57 días
-530 días
Archivo de publicaciones
ስትናፍቀኝ
በደስታ ውስጥ ሆኜ
ወይ በሀዘን ታፍኜ
በስራም ብጠመድ
ስቀመጥ፤ ስራመድ
የትም ልሁን የትም
በሀሳብ ብዋጥም
.....................
ድንገት ስትናፍቀኝ
ልቤም አንተን ሲለኝ
አይኔም ፈገግታህን
ጆሮዬም ድምፅህን
መላ ሰውነቴ ያንተ እስኪመስለኝ
የት ነው ተከተይው አምጭው አምጭው ሲለኝ
.................
ምን ልበልህ ውዴ
ይረበሻል ሆዴ፤
ደስተኛ..በቅፅበት፤
ትካዜ በድንገት፤
..................
ስማኝ የኔ ፍቅር
እውነት ለመናገር፤
አንተ ስትናፍቀኝ
እኔ ሌላ ሰው ነኝ።
🍂 አለች ገጣሚዋ 👓 🍂
ወላጆችህ አጠገብህ ካሉ እድለኛ ነህ ሳያመልጡህ ሚጠበቅብህን ነገር አድርግ !!
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
t.me/Darutewhide
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
መርከዝ ኢብኑ ከሲር የቁርአን ማእከል ምዝገባ ጀምሯል እየገባችሁ ተመዝገቡ
የማእከሉ አላማ ቁርአንን አሥተምሮ ከግብ ማድረሥ ሲሆን
ማንኛውም መቅራት እየፈለጉ እሥካሁን ያልተመቻቸላቸው ወደዚህ ግሩፕ ጠቁሟቸው ባረከሏሁ ፊኩም፣
በማእከሉ የሚሠጡ ትምህርቶች
1 ቃኢደቱ ኑራንያ
3 ተጅዊዱን የጠበቀ ቁርአን በነዞር(እያዩ)
3 የቁርአን ሂፍዝ
4 ሙራጀአ
.
የቂርአት መሥፈርት
1 እሥከመጨረሻው ጠንክሮ ለመቅራት መወሠን
2 ሁሌም የቂርአት ሰኣት አክብሮ መገኘት
3 ያለፍቃድ አለመቅረት
4 ክፍያ 30 ሪያል
የቂርአቱን ሰኣት ኡስታዙ ጋ ተነጋገሩ
ኡስታዙን ለማግኘት👇
+251929061021
+1
🔖 ኢብኑ .ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ።
~ ዲን ያላት ሴት ማለት፦የአላህን ትዕዛዛት
በአግባቡ የምትወጣ፣ የባሏ መኝታ፣ ልጆቹንና ንብረቱን በአጠቃላይ ሐቁን የምትጠብቅ ናት፣ በተጨማሪ የአላህን ትእዛዛት እንዲወጣ በማስታወስ የምትረዳው፣ ከዒባዳ ሲሰላች እንዲነቃ የምታደርገው ሲሆን ሲበሳጭ ወይም ሲናደድ ቁጣውን የምታበርድልት ሴት ናት።
(አዘዋጅ ገፅ 201)
t.me/https_Asselfyaولتطبخِي في البيتِ دونمَا كَسل....... فإن طبخَ البيتِ حُلوٌ لا يُِمَل
وعلمِي البناتِ شغلَ المطبخِ …... لاخيرَ في بنتٍ إذا لم تطبُخِ...
ثَغْرُ قَصِيدَة
~.🎀
وإذا أتتگ مذمتي من ناقصـٍ
فـهـي الشـهـادة لـي بأنِّي فاضـل..
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
http://t.me/https_Aselefye
﴿ فَاستَجَبنا لَهُ وَنَجَّيناهُ مِنَ الغَمِّ وَكَذلِكَ نُنجِي المُؤمِنينَ ﴾
http://t.me/https_Aselefye
+1
،،،،،،،،،،🎀،،،،،،
ባል ከሚስቱ ዒልም 3 እጥፍ መብለጥ አለበት ሴት የፈለገች ብትቀራ ኢልም ቢኖራት ባሏ ካልበለጣት ሸርተት ማለቷ አይቀርም እያየነውም ያለ ነገር ነው ህዕ👀
http://t.me/https_Aselefye
🍂ፉት እያላችሁ☕️🫖{ فَإِذَا بَرِقَ ٱلۡبَصَرُ (٧) وَخَسَفَ ٱلۡقَمَرُ (٨) وَجُمِعَ ٱلشَّمۡسُ وَٱلۡقَمَرُ (٩) یَقُولُ ٱلۡإِنسَـٰنُ یَوۡمَىِٕذٍ أَیۡنَ ٱلۡمَفَرُّ (١٠) كَلَّا لَا وَزَرَ (١١)
http://t.me/https_Aselefye
🍂
ቀብር በመዘየር ከሚገኙ ቱሩፋቶች ውስጥ ሦሥቱ……
1ኛ, አይቀሬ የሆነው ሞት እና መዘውተሪያ የሆነው አኼራ በማስታወስ መገሰፅ እና መመከር፤
2ኛ, ለሟች በዱዐ እና በዝያራ የሚደረግለት ውለታ፤
3ኛ, ዘያሪው የነብዩﷺ ሱና ተግባራዊ በማድረጉ የሚያገኘው ምንዳ።
«زوروا القبور فإنها تذكركم الآخرة»
«ቀብርን ዘይሩ: አኼራ ታስታውሳችኋለች።»
منقل
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 055
سورة البقرة الآية ٢٧٥
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
يگسـرون قلـوب النـاس ثـم يسـألـون الله ان يريـح قلوبهـم اي نـوع مـن البشـر أنتـم ..
🍂የሰዎችን ልብ ይሰብራሉ ከዛም አሏህን ይለምናሉ ልባቸውን እንዳሳርፍላቸው፣
ቆይ እናንተ ከምን አይነት ሰዎች ናችሁ እ?
http://t.me/https_Aselefye
🎀 ሁሌም ጥግ ላይ ቁመሽ ለምን ይዘንባል ብለሽ አታማሪ ዣንጥላ ይዘሺ በዝናብ መጓዝን ልመጂ
ችግር ለምን መጣ አትበይ በፅናት መታገልን ልመጅ ኡኽቲ አስቢ"
ይች ዐለም
ለተሸናፊዎች ቦታ የላትም።
http://t.me/https_Aselefye
