uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 549
Підписники
+424 години
+67 днів
-830 днів
Архів дописів
በቃ በቃ መንገዱ ሩቅ ነው ያልተደላደለ እንቅፋት የሞላው እሾህ ያበቀለ ጠመዝማዛ መንገድ አቋራጭ የበዛው ጉዞው አስቸጋሪ ከባድ ነው ፈተናው ጋራ ሸንተረር ነው ብርታትን የሚንድ ቀስ ማለት እንጂ ችኮላን የማይወድ በቃ ይቅርብኝ የዱኒያ ላይ ምቾት ብቻ ተስፋ ላድርግ ሥራን እየሰራሁ በአኸይራ ላይ ጀነት ኢላሂ ወደ አንተ መጣሁኝ መሀርታን ፈልጌ አንተ እንድትምረኝ ሳልሄድ ወደ አኸይራ ልቤ እንዳይታለል ለዱኒያ ፈገግታ ጥሩ ኢማን ስጠኝ በዲኔ እንድፀና እስከ መጨረሻ። اللهم يا مقلّب القلوب ثبّت قلوبنا على دينك، http://t.me/https_Aselefye ~🌸

አንዳንዴ.................🍃

ጣፋጭ __ቲላዋ.mp34.96 KB

photo content
+6

በሉ ውሰዱ ስጦታ ነው ክክ🌸
+7
በሉ ውሰዱ ስጦታ ነው ክክ🌸

الطيب يسامح بلا حدود ولكن إن رحل لا يعود ውሰዱ🍃
الطيب يسامح بلا حدود ولكن إن رحل لا يعود ውሰዱ🍃

﴿وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلًا﴾ «سُبْحَانَ اللهِ وَالحَمْدُ للهِ وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ وَاللهُ أكْبَرُ وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» ~🌸

📚ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ፣ ከአሏህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ ነገር የለም _ከተውሂድ የበለጠ ከአሏህ ዘንድ ይበልጥ የተጠላ ነገር የለም፣ከሽርክ የበለጥ። (ኪታቡ
📚ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ፣ ከአሏህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ ነገር የለም _ከተውሂድ የበለጠ ከአሏህ ዘንድ ይበልጥ የተጠላ ነገር የለም፣ከሽርክ የበለጥ። (ኪታቡ ኢስቲቃማህ_ሶፍሀ (364) http://t.me/https_Aselefye ~🌸

በሂወት ምንገድ ላይ ለብቻ እንደመጓዝ አዳካሚ ነገረ የለም ነገረ ግን አስመሳይ ወዳጅ ጋረ ከመጓዝ በጥፍ ይሻላል http://t.me/asselfya

ቅድሚያ ራሳችንን እንፈትሺ ብዙ ጊዜ ራሳችንን ከመፈተሽ ስንዘነጋ በሰዎች ላይ እንድንረማመድ ያደርገናል በሁሉም እንቅስቃሴያችን ወደሰዎች ከመረማመዳችን በፊት ቅድሚያ እኔ ምን አይነት ሰው ነኝ ምን አይነት ሁኔታ ላይ ነኝ ብለን ራሳችንን መፈተሹ ወሳኝ እና አንገብጋቢ ነው ሀቂቃ ይሄንንም ማድረጋችን ራሳችንንም ሰዎችንም የምንጠብቅበት ወሳኝ ነጥብ ነው። http://t.me/https_Aselefye ~🌸

- قال العلامة محمد بن عثيمين -رحمه الله- : 👈🏻لا يحل للمرأة أن تسترسل في الكلام مع رجل ليس محرما لها؛ لأن ذلك يؤدي إلى الفتن
- قال العلامة محمد بن عثيمين -رحمه الله- :  👈🏻لا يحل للمرأة أن تسترسل في الكلام مع رجل ليس محرما لها؛ لأن ذلك يؤدي إلى الفتنة، ولأن (الشيطان يجري من ابن آدم مجرى الدم)، وكم من امرأة تقول إنها بعيدة عن الفتنة، ولكن لا يزال بها الشيطان حتى يفتنها! 📘 اللقاء الشهري (45/17) ~🌸

"إنَّ العُمر غالٍ! فلا تقبل له ثمنًا إلا الجنَّة" "ህይወት ውድ ናች! ከጀነት በስተቀር ምንም አይነት ዋጋ አትቀበል" • ኢብኑል ቀይም - አላህ ይዘንላቸው - https://t.me/abuUseyminabdurehman

ዝምታ የጠንካራ ሴት ከፍተኛ ጩኸት ነው ልቧን ቃላት በማብዛት ከማድከም ይልቅ ሁሌም ዝምታን ትመርጣለች......ይችን አይነት ሴት እንሁን ማለቴ ነው ። http://t.me/https_Aselefye ~🌸