قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 549
مشترکین
+424 ساعت
+67 روز
-830 روز
آرشیو پست ها
በቃ በቃ
መንገዱ ሩቅ ነው ያልተደላደለ እንቅፋት የሞላው እሾህ ያበቀለ ጠመዝማዛ መንገድ አቋራጭ የበዛው ጉዞው አስቸጋሪ ከባድ ነው ፈተናው
ጋራ ሸንተረር ነው ብርታትን የሚንድ ቀስ ማለት እንጂ ችኮላን የማይወድ በቃ ይቅርብኝ የዱኒያ ላይ ምቾት ብቻ ተስፋ ላድርግ ሥራን እየሰራሁ በአኸይራ ላይ ጀነት
ኢላሂ ወደ አንተ መጣሁኝ መሀርታን ፈልጌ አንተ እንድትምረኝ ሳልሄድ ወደ አኸይራ ልቤ እንዳይታለል ለዱኒያ ፈገግታ ጥሩ ኢማን ስጠኝ በዲኔ እንድፀና እስከ መጨረሻ።
اللهم يا مقلّب القلوب ثبّت قلوبنا على دينك،
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
﴿وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلًا﴾
«سُبْحَانَ اللهِ
وَالحَمْدُ للهِ
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
وَاللهُ أكْبَرُ
وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
~🌸
📚ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ፣
ከአሏህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ ነገር የለም _ከተውሂድ የበለጠ
ከአሏህ ዘንድ ይበልጥ የተጠላ ነገር የለም፣ከሽርክ የበለጥ።
(ኪታቡ ኢስቲቃማህ_ሶፍሀ (364)
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
በሂወት ምንገድ ላይ ለብቻ
እንደመጓዝ አዳካሚ ነገረ የለም
ነገረ ግን አስመሳይ ወዳጅ ጋረ
ከመጓዝ በጥፍ ይሻላል
http://t.me/asselfya
ቅድሚያ ራሳችንን እንፈትሺ
ብዙ ጊዜ ራሳችንን ከመፈተሽ ስንዘነጋ በሰዎች ላይ እንድንረማመድ ያደርገናል
በሁሉም እንቅስቃሴያችን ወደሰዎች ከመረማመዳችን በፊት ቅድሚያ እኔ ምን አይነት ሰው ነኝ ምን አይነት ሁኔታ ላይ ነኝ ብለን ራሳችንን መፈተሹ ወሳኝ እና አንገብጋቢ ነው
ሀቂቃ ይሄንንም ማድረጋችን ራሳችንንም ሰዎችንም የምንጠብቅበት ወሳኝ ነጥብ ነው።
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
-
قال العلامة محمد بن عثيمين -رحمه الله- :
👈🏻لا يحل للمرأة أن تسترسل في الكلام مع رجل ليس محرما لها؛ لأن ذلك يؤدي إلى الفتنة، ولأن (الشيطان يجري من ابن آدم مجرى الدم)، وكم من امرأة تقول إنها بعيدة عن الفتنة، ولكن لا يزال بها الشيطان حتى يفتنها!
📘 اللقاء الشهري (45/17)
~🌸
Repost from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
"إنَّ العُمر غالٍ! فلا تقبل له ثمنًا إلا الجنَّة"
"ህይወት ውድ ናች! ከጀነት በስተቀር ምንም አይነት ዋጋ አትቀበል"
• ኢብኑል ቀይም - አላህ ይዘንላቸው -
https://t.me/abuUseyminabdurehman
ዝምታ የጠንካራ ሴት ከፍተኛ ጩኸት ነው
ልቧን ቃላት በማብዛት ከማድከም ይልቅ ሁሌም ዝምታን ትመርጣለች......ይችን አይነት ሴት እንሁን ማለቴ ነው ።
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
