uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 551
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
+330 днів
Архів дописів
' 🍂የኔ ውድ እህት🍂 ' 🧷ያጣሁት ነገር አይደገምልኝም በሚል ሀሳብ ! እራስሽን በአንዲት እድል ብቻ ወይም በአንድ ህይወት ብቻ የተሳንሽ እንደሆንሽ እራስሺን አታሳምኚ.. ¿ https://t.me
'                🍂የኔ ውድ እህት🍂             ' 🧷ያጣሁት ነገር አይደገምልኝም በሚል ሀሳብ ! እራስሽን በአንዲት እድል ብቻ ወይም በአንድ ህይወት ብቻ የተሳንሽ እንደሆንሽ እራስሺን አታሳምኚ.. ¿  https://t.me/https_Aselefya   

❝የሐብሐብ ጥቅም መቼስ መብላት አለብን❞ 🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- ከዱባና ከኪያር ይልቅ ሐብሐብ በሆድ ውስጥ ያሉትን ቆሻሻዎች ለማስወገድ የሚያግዘን ፈጣኑና ተመራጩ ነው..
❝የሐብሐብ ጥቅም መቼስ መብላት አለብን❞ 🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- ከዱባና ከኪያር ይልቅ ሐብሐብ በሆድ ውስጥ ያሉትን ቆሻሻዎች ለማስወገድ የሚያግዘን ፈጣኑና ተመራጩ ነው... ከምግብ በፊት  መብላት እና ምግቡን ከዚያ በኋላ ማስከተሉ አስፈላጊ ነው። ይህ ካልሆነ ግን ማቅለሽለሽ እና ማስታወክን ያስከትላልና። አንዳንድ የህክምና ባለሞያዎች ከምግብ በፊት መመገብ ጨጓራውን እንደሚያጸዳ እና በሽታውን  እንደሚያስወግድ ይናገራሉ። 📚زَادُ الْمَعَادِ ٣/١٧٥. ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid21

🧷ማደጋችን የሚገለፀው ለነገሮች በምንሰጠው ትርጉም ነው ....¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ማደጋችን የሚገለፀው ለነገሮች በምንሰጠው ትርጉም ነው ....¿ https://t.me/https_Aselefya

🌑 ذُو الْوَجْهَيْنِ... بَيْنَكَ وَبَيْنَهُمْ مَسَافَةُ أَمَانٍ 📌 قَالَ النَّبِيُّ ﷺ: "إِنَّ شَرَّ النَّاسِ ذُو الْوَجْهَيْن
🌑 ذُو الْوَجْهَيْنِ... بَيْنَكَ وَبَيْنَهُمْ مَسَافَةُ أَمَانٍ 📌 قَالَ النَّبِيُّ ﷺ: "إِنَّ شَرَّ النَّاسِ ذُو الْوَجْهَيْنِ، الَّذِي يَأْتِي هَؤُلَاءِ بِوَجْهٍ، وَهَؤُلَاءِ بِوَجْهٍ." (رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ وَمُسْلِمٌ) فِي زَمَنٍ تَتَعَدَّدُ فِيهِ الْأَقْنِعَةُ، لَا يُؤْلِمُكَ أَنْ تَرَى الْوُجُوهَ تَتَغَيَّرُ، وَلَكِنْ يُؤْلِمُكَ أَنْ تَرَى الْقُلُوبَ تَتَلَوَّنُ. 🔒 لَا تَكُنْ سَاذَجًا، فَالْمُؤْمِنُ كَيِّسٌ فَطِنٌ. كُنْ طَيِّبًا... وَلَكِنْ لَا تُسَلِّمْ قَلْبَكَ لِكُلِّ مَنْ ابْتَسَمَ. كُنْ حَسَنَ الظَّنِّ... وَلَكِنْ لَا تَعِشْ غَافِلًا عَنِ الْأَفْعَالِ. كُنْ خَلُوقًا... وَلَكِنْ لَا تُغْدِقِ الثِّقَةَ فِي غَيْرِ مَوْضِعِهَا... 🔹 عَامِلِ النَّاسَ بِحُسْنِ خُلُقٍ، وَلَكِنْ ضَعْ "مَسَافَةَ أَمَانٍ" مَعَ مَنْ غَدَرَ أَوْ نَافَقَ أَوْ تَلَاعَبَ... 🔹 لَا تُشْعِلْ قَلْبَكَ حُزْنًا، فَاللَّهُ مُطَّلِعٌ، وَالنِّيَّاتُ عِنْدَهُ لَا تَخْفَى... 🔸 وَاذْكُرْ دَائِمًا:
"اللَّهُمَّ اكْفِنِي شَرَّ مَنْ لَا تُظْهِر لِي حَقِيقَتَهُ، وَوَفِّقْنِي لِمَنْ إِذَا غِبْتُ عَنْهُ، دَعَا لِي."
منقول

🧷ውጤታማ እስክቶን ፍሬ እስክታፈራ አንተም እንደ ሚስማር እየመቱህ ሥራ....¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ውጤታማ እስክቶን ፍሬ እስክታፈራ አንተም እንደ ሚስማር እየመቱህ ሥራ....¿ https://t.me/https_Aselefya

✒️
✒️

🌴ሸይኽ አል-ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፡- ከመልእክተኛውﷺ መንገድ ውጪ ያፈነገጠን ሰው እንደው ዓሊም-ሊቅ ቢሆንም እንኳ ሊከተሉት አይገባም። 📚أهمية التوحيد - صـ36 ════
🌴ሸይኽ አል-ፈውዛን  አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፡- ከመልእክተኛውﷺ መንገድ ውጪ ያፈነገጠን ሰው እንደው ዓሊም-ሊቅ ቢሆንም እንኳ ሊከተሉት አይገባም። 📚أهمية التوحيد - صـ36 ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid21

Repost from N/a
🤩 አላህ ሰዎችን እና ጅኖችን የፈጠረው እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው❓ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🧷በማንም ሙሉ እሆናለሁ ወይም ከእከሌ ውጭ ጎዶሎ እሆናለሁ ብለህ አታስብ… ባለው ተደሰተህ ረስቶህ የሄደውን ደግሞ እርሳው...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷በማንም ሙሉ እሆናለሁ ወይም ከእከሌ ውጭ ጎዶሎ እሆናለሁ ብለህ አታስብ… ባለው ተደሰተህ ረስቶህ የሄደውን ደግሞ እርሳው...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷አልፈልግም ብዬ ገፍቼዉ ከሄድኩት እስከ መጨረሻዉ ፋይሉን ከዘጋሁት እንዴት በወጣሁት ብዬ ካሠብኩለት ወደ ትናትናዉ ወደ ቀድሞዉ ሂወት ተመለሽ አትበሉኝ በቃ እኔ አልፈልግም የተተፋ ምራቅ መልሶ አይ
🧷አልፈልግም ብዬ ገፍቼዉ ከሄድኩት እስከ መጨረሻዉ  ፋይሉን ከዘጋሁት እንዴት በወጣሁት ብዬ ካሠብኩለት ወደ ትናትናዉ ወደ ቀድሞዉ ሂወት ተመለሽ አትበሉኝ በቃ እኔ አልፈልግም የተተፋ ምራቅ መልሶ አይዋጥም ተዉኝ አቦ، ኡህ..¿ ~

🧷አልፈልግም ብዬ ገፍቼዉ ከሄድኩት እስከ መጨረሻዉ ፋይሉን ከዘጋሁት እንዴት በወጣሁት ብዬ ካሠብኩለት ወደ ትናትናዉ ወደ ቀድሞዉ ሂወት ተመለሽ አትበሉኝ በቃ እኔ አልፈልግም የተተፋ ምራቅ መልሶ አይ
🧷አልፈልግም ብዬ ገፍቼዉ ከሄድኩት እስከ መጨረሻዉ  ፋይሉን ከዘጋሁት እንዴት በወጣሁት ብዬ ካሠብኩለት ወደ ትናትናዉ ወደ ቀድሞዉ ሂወት ተመለሽ አትበሉኝ በቃ እኔ አልፈልግም የተተፋ ምራቅ መልሶ አይዋጥም ተዉኝ አቦ، ኡህ..¿

🧷በሁኔታዎች መጎዳት የአላህ ውሳኔ ቢሆንም ያን እያስታወሱ የበለጠ መጎዳት ግን የሰውየው ምርጫ ነው..¿ ~
🧷በሁኔታዎች መጎዳት  የአላህ ውሳኔ ቢሆንም ያን እያስታወሱ የበለጠ መጎዳት ግን  የሰውየው ምርጫ ነው..¿ ~

🧷ማሳ ውስጥ ፍሬ የተሸከመችው ዘለላ; ሁሌም ራሷን ታጎነብሳለች፤ ፍሬ ያልያዘች ባዶ የሆነችዋ ዘለላ ሁሌም ራሷን ከፍ ታደርጋለች። የተከበረ እንጂ አይተናነስም የተዋረደ እንጂ አይኮፈስም ~
🧷ማሳ ውስጥ ፍሬ የተሸከመችው ዘለላ; ሁሌም ራሷን ታጎነብሳለች፤ ፍሬ ያልያዘች ባዶ የሆነችዋ ዘለላ ሁሌም ራሷን ከፍ ታደርጋለች። የተከበረ እንጂ አይተናነስም  የተዋረደ እንጂ አይኮፈስም ~

🧷قَالَ عَبْدَاللُهُ_بْنُ_مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ : •لَا يَكُونُ أَحَدُكُمْ إِمَّعَةً •قَالُوا : وَمَا الْإِمَّعَةُ ي
🧷قَالَ عَبْدَاللُهُ_بْنُ_مَسْعُودٍ  رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ : •لَا يَكُونُ أَحَدُكُمْ إِمَّعَةً •قَالُوا : وَمَا الْإِمَّعَةُ يَا أَبَا عَبْدِ الرَّحْمَنِ ؟ •قَالَ : يَقُولُ: إِنَّمَا أَنَا مَعَ النَّاسِ إِنِ اهْتَدَوْا اهْتَدَيْتُ ، وَإِنْ ضَلُّوا ضَلَلْتُ ..! أَلَا لِيُوَطِّنْ أَحَدُكُمْ نَفْسَهُ عَلَى إِنْ كَفَرَ النَّاسُ أَنْ لَا يَكْفُرَ! الطَّبَرَانِيُّ فِي الْكَبِيرِ٨٧٦٥ https://t.me/https_Aselefya

🧷'አዕምሯችንን ከተቆጣጠርን እውነተኛ እርካታን እናገኛለን' ክፋት ምቀኝነት ተንኮል እና ሀሜትን እርቀን በመልካም ነገሮች አዕምሯችንን እንሙላ ..¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷'አዕምሯችንን ከተቆጣጠርን እውነተኛ እርካታን እናገኛለን' ክፋት ምቀኝነት ተንኮል እና ሀሜትን እርቀን በመልካም ነገሮች አዕምሯችንን እንሙላ ..¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷'አዕምሯችንን ከተቆጣጠርን እውነተኛ እርካታን እናገኛለን' ክፋት ምቀኝነት ተንኮል እና ሀሜትን እርቀን በመልካም ነገሮች አዕምሯችንን እንሙላ ..¿
🧷'አዕምሯችንን ከተቆጣጠርን እውነተኛ እርካታን እናገኛለን' ክፋት ምቀኝነት ተንኮል እና ሀሜትን እርቀን በመልካም ነገሮች አዕምሯችንን እንሙላ ..¿

አንድ ባለ ስልጣን ወይም ባለሀብት ያለህበትን ጭንቅና መከራ ተመልክቶ አብሽር እኔ አለሁልህ ቢልህ ምን ይሰማሃል? ደስታ አይደል?! እንግዲያውስ የመስጠትም የመንሳትም ስልጣን ፣የመፍጠርም የማጥፋትም
+1
አንድ ባለ ስልጣን ወይም ባለሀብት ያለህበትን ጭንቅና መከራ ተመልክቶ አብሽር እኔ አለሁልህ ቢልህ ምን ይሰማሃል? ደስታ አይደል?! እንግዲያውስ የመስጠትም የመንሳትም ስልጣን ፣የመፍጠርም የማጥፋትም ኃይል ፣ የመሸለምም የመቅጣትም መብት ..... ያለው አላህ ችግርህን በሚገባ ያውቃል ብሶትህንም በሚገባ ይረዳል እናም  እንዲህ ይልሃል፦ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ۝ «ታጋሾችንም አብስር!» አሏህ ታገስ ሲልህ ባልጠበቅከው መልኩና እጅግ በትልቁ ሊያስደስትህ ነውና ታገስ!