قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Відкрити в Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Показати більше1 551
Підписники
Немає даних24 години
-67 днів
+130 днів
Архів дописів
🧷'
አዕምሯችንን ከተቆጣጠርን እውነተኛ እርካታን እናገኛለን' ክፋት ምቀኝነት ተንኮል እና ሀሜትን እርቀን በመልካም ነገሮች አዕምሯችንን እንሙላ ..¿+1
አንድ ባለ ስልጣን ወይም ባለሀብት ያለህበትን ጭንቅና መከራ ተመልክቶ አብሽር እኔ አለሁልህ ቢልህ ምን ይሰማሃል? ደስታ አይደል?!
እንግዲያውስ የመስጠትም የመንሳትም ስልጣን ፣የመፍጠርም የማጥፋትም ኃይል ፣ የመሸለምም የመቅጣትም መብት ..... ያለው አላህ ችግርህን በሚገባ ያውቃል ብሶትህንም በሚገባ ይረዳል እናም እንዲህ ይልሃል፦
وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
«ታጋሾችንም አብስር!»
አሏህ ታገስ ሲልህ ባልጠበቅከው መልኩና እጅግ በትልቁ ሊያስደስትህ ነውና ታገስ!
Repost from 𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የሸሪዓ እዉቀት መዕከል
💎 መርከዝ ዳሩል ዒልም ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪና በተመላላሽ መርሀ ግብር ተማሪዎችን ተቀብለን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ እንገኛለን ።
🗓 የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ቦታ ሳይሞላበዎት ፈጥነው ይመዝገቡ ።
☑️ በአዳሪ መርኃግብር ለመመዝገብ፦
📍 በአዳሪ ለወንዶች ብቻ
📍 እድሜው ከ10 - 25 ዓመት ባለው የሆነ
📍 ወርሐዊ ክፍያ በአግባቡ መክፈል የሚችል
📍 ለመቅራት ፍላጎት ያለዉ
📍ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ መሆን የሚችል
📍ከቋሚ በሽታ ነፃ የሆነ
☑️በተመላላሽ መርኃግብር ለመመዝገብ፦
📌 ለወዶችና ለሴቶች
📌 እድሜው ከ7 - 25 ዓመት ባለው የሆነ
📌 ወርሐዊ ክፍያ በአግባቡ መክፈል የሚችል
📌 ለመቅራት ፍላጎት ያለዉ
📌ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ መሆን የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ፦
🔘 ቁርአን ሒፍዝ
🔘 ቁርአን በነዘር
🔘 ቁርአን ሙራጀዓ
🔘 ተጅዊድ
📚 ከተጨማሪ ኪታቦች ጋር
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
+251926690869 | +251947224231
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫ
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫ
የቴሌግራም አድራሻ
🔗https://t.me/merkezdarulilm
🔗https://t.me/merkez_darulilm
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
🧷
መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም
መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
، መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው..¿
https://t.me/UstazKedirAhmed🧷ጊዜ ማለት ሰይፍ ናት አንተ ካልቆረጥካት እሷ ትቆርጥህ አለች ጊዜያቺንን በመልካም ነገር እናሳልፍ...¿
https://t.me/https_Aselefya+1
🧷
ልክ እንደ ዝናብ ሁን-
ሲመጣ ሰወች የሚደሰቱበት
ሲወድቅ ሰዎች የሚጠቀሙበት
ሲሄድ ትልቅ አሻራ አሳርፎ የሚሄድ
ሲቀር ሰወች የሚናፍቁት..¿، ዓዚዘቲይ ،
🧷ማን ደስተኛ ያደርገኛል ሳይሆን እንዴት ነው ለራሴ ደስታን መፍጠር የምችለው? ብለሽ አስቢ ..
ከሰው ምንም ነገር አትጠብቂ አትደገፊበትም የጎደለሽን ሳይሆን የተሰጠሽን እያሰብሽ አሏህን አመስግኚ ،ደስተኛም ሁኚ..¿
https://t.me/https_Aselefya🧷ሰዎች ከአንተ እንዲማሩ እና
አንተም ከእነሱ እንድትማር ተቀላቀላቸው
ሰዎች ልክ እንደ ዝግ ሳጥኖች ሲሆኑ
ብርቅዬ የሆኑ ክምችቶችን በውስጣቸው
ታገኛለህ…
✏ከፊሉ ባዶ እንኳን ቢሆኑ
ለምን ባዶ እንደሆኑ ትማራለህ ..¿
~
ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ🧷ዒልም (እውቀት) አሏህ ለሚወደው የሚሰጥ የሆነ ትልቅ የአሏህ ስጦታ ነው። ማንም በጎሳ በዘሩ የሚያገኘው አይደለም ዒልም እውቀት በዘር በጎሳ የሚገኝ ቢሆን ኑሮ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ቤተሰቦች ቀዳሚዎች (በላጮች)ነበሩ ለማግኘት። https://t.me/https_Aselefya
+1
ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ📚ዒልም (እውቀት) አሏህ ለሚወደው የሚሰጥ የሆነ ትልቅ የአሏህ ስጦታ ነው። ማንም በጎሳ በዘሩ የሚያገኘው አይደለም ዒልም እውቀት በዘር በጎሳ የሚገኝ ቢሆን ኑሮ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ቤተሰቦች ቀዳሚዎች (በላጮች)ነበሩ ለማግኘት። https://t.me/https_Aselefya
🧷የሰዉ ልጅ ከማይመስሉት.
ከማይረዱት ሰዎች ጋ እስረኛ ነዉ،
ከሚመስሉት ሰዎች ጋ የህሊና እረፍት ያገኛል
ስለሆነም ከሚመስሉሽ ሰዎች ጋ ብረሪ...¿🧷አላማሺ ትልቅ ሲሆን መንገድሽም ረጂም ይሆናል_ ትልቅ ህልም ካለሽ ትልቅ ህልምና ትግስት ይፈልጋል.....¿
https://t.me/https_Aselefya
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
"የ
ሰዉ ልጅ የሚፈልገዉ አንድ ነገር መዘግየቱ ይሄ ለሱ ኸይር ነዉ።
መረጃዉም የላቀዉ አላህ ቃል ነዉ፦
وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ
" አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡
=
t.me/https_Asselefya1🧷السعودية
لَا تَلُومُونِي فِي حُبِّهَـآ 🇸🇦
أَحكَامُهَا شَرعِيَّة، أَرضُهَـآ مَروِيَّة بِدِمَاء الصَّحَابَة الزَّكِيَّة، بِلَادُ التَّوحِيد وَ السُنَّة 🌸
أُحِبُّ بِكلِّ فَخرٍ السُّعُودِيَّة🇸🇦....
فَاللّٰهم مَڪَة 🇸🇦
قال الشيخ ابن باز رحمه الله :
(السعودية أفضل دولة سلفية من ألف سنة لايوجد دولة بعد القرون المفضلة نشرت التوحيد والعقيدة السلفية أفضل من السعودية، السعودية بلاد الحرمين ومأرز التوحيد ومنطلق الدعوة السلفية
العداء للدولة السعودية عداء للدين")
الفتاوى:(١/٣٨٠)
https://t.me/https_Aselefya
