uk
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 557
Підписники
+824 години
Немає даних7 днів
+130 днів
Архів дописів
🧷سألوها : كيف تجاوزتِ تلك الأيّام الثّقيلة؟ ‏فقالت : رتّلت القرآن، رتلته كثيرًا ሰዎች እንድህ ሲሉ ጠየቋት👇 እንደት ብለሽ አለፍሻት ያቺን ከባድ ቀን
🧷سألوها : كيف تجاوزتِ تلك الأيّام الثّقيلة؟ ‏فقالت : رتّلت القرآن، رتلته كثيرًا ሰዎች እንድህ ሲሉ ጠየቋት👇 እንደት ብለሽ አለፍሻት ያቺን ከባድ ቀን ? እሷም እንድህ ስትል መለሰቺላቸው👇 -ቁረአንን አነበብኩ ፣ብዙ የሆነ ማንበብን። https://t.me/https_Aselefya

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 34 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

የኔ ጀግና ሴት 🧷ራስሽን አሻሽይ" በሁለቱም አገር የሚበጂሽን በመተግበር ትጊ" ሁሌም ቢሆን በጥሩ ነገር ላይ ከሌሎች ለየት ብለሽ ቁሚ "ብርቱ ጠንካራ ሴት ሁኚ።💪 https://t.me/https_A
የኔ ጀግና ሴት 🧷ራስሽን አሻሽይ" በሁለቱም አገር የሚበጂሽን በመተግበር ትጊ" ሁሌም ቢሆን በጥሩ ነገር ላይ ከሌሎች ለየት ብለሽ ቁሚ "ብርቱ ጠንካራ ሴት ሁኚ።💪 https://t.me/https_Aselefya

' 🌷ዓዚዘቲይ🌷 ' 🧷ከመቶ ሰዎች ውስጥ አንዷ አትሁኚ ነገር ግን ከአንድ ሰው ውስጥ መቶ ሁኚ። https://t.me/https_Aselefya
       '       🌷ዓዚዘቲይ🌷        ' 🧷ከመቶ ሰዎች ውስጥ አንዷ አትሁኚ ነገር ግን ከአንድ ሰው ውስጥ መቶ ሁኚ። https://t.me/https_Aselefya

' አስተውይ የኔ እህት¡ ከጠላቶችሽ መካከል ከአንቺ በላይ በአንቺ ላይ ከባድ ጠላት የሚሆን የለም! https://t.me/https_Aselefya
' አስተውይ የኔ እህት¡ ከጠላቶችሽ መካከል ከአንቺ በላይ በአንቺ ላይ ከባድ ጠላት የሚሆን የለም! https://t.me/https_Aselefya

جعلني الله و إياڪم ممن يقال لهم ﴿و أبشروا بالجنَّة التي ڪنتم توعدون ﴾ "አላህ እኔንም እናንተንም “ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ጀነት ተበሰሩ» ከተባሉት ያድርገን። =

✍ የጨረቃ ቁራጭ የመሰለች ቆንጆ መርጦ ፈልጎ ያገባል። ዱንያ ላይ አንድም መሲል የሌላት መስላው ይደሰትባታል (ካለመሆኗም ጋ) ዓመታት ሲያልፉ፣ ልጆች ሲከታተሉ፣ ዕድሜዋ ሲገፋ; ፊቷ ተሸብሽቦ፤ መልኳ
✍      የጨረቃ ቁራጭ የመሰለች ቆንጆ መርጦ ፈልጎ ያገባል። ዱንያ ላይ አንድም መሲል የሌላት መስላው ይደሰትባታል (ካለመሆኗም ጋ) ዓመታት ሲያልፉ፣ ልጆች ሲከታተሉ፣ ዕድሜዋ ሲገፋ; ፊቷ ተሸብሽቦ፤ መልኳ ደብዝዞ: ከቀን ወደቀን ከዓይኑ ላይ እያነሰች... እያነሰች ትሄድበታለች።    ሌላኛው ደግሞ አላህ የዐይኑ መስበሪያ ካደረጋት ውስጥ የአላህ ድንበር ጠባቂ የሆነችዋን አፈላልጎ ይጠቀልላል። ጊዜው ሲሄድ፣ ልጆች ሲጨምሩ፣ ቤተሰብ ተባዝቶ፣ ሕይወት በቀጠለች ጊዜ ከዕለት ዕለት ኢማኗ እየዳበረ: ለጌታዋ ያላት ፍራቻ እና ለባልዋ ያላት ታዛዥነት እየዳበረ: ለእሷ ያለው ክብር እና ውዴታ እየጨመረ ይሄዳል። ሀቢቡና፦   «ዲነኛዋን መርጠህ ያዝ: ካልሆነ እጅህ አመድ ይፈስ» ያሉበት ምክንያት ግልፅ ነው ኣ??? نسخ

ቻናልሽ ላይ ሸር የምታደርጊው" ከአንቺ"በይበልጥ ሊኖር ይችላልና" ንግግሮችሽ/ገለፃዎችሽን አሳምሪ" ከሞትሽ በኋላ ላንቺ ስንቅ ይሆንልሽ ዘንድ። https://t.me/https_Aselefya
ቻናልሽ ላይ ሸር የምታደርጊው" ከአንቺ"በይበልጥ ሊኖር ይችላልና" ንግግሮችሽ/ገለፃዎችሽን አሳምሪ" ከሞትሽ በኋላ ላንቺ ስንቅ ይሆንልሽ ዘንድ። https://t.me/https_Aselefya

🧷ሰላም......ለእነዚያ መልካም ልብ ላላቸው ጊዜ ለማይቀይራቸው ህይወት ለማታታልላቸው መንገድ ለማይለያያቸው ሰዎች...🌷 https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷ሰላም......ለእነዚያ መልካም ልብ ላላቸው ጊዜ ለማይቀይራቸው ህይወት ለማታታልላቸው መንገድ ለማይለያያቸው ሰዎች...🌷 https://t.me/https_Aselefya

" በአሏህ እምላለሁ " ከሚያስፈራኝ ሁሉ በጣም በራሴ ላይ የሚያስፈራኝ ነገር ቢኖር ¡ ሰዎች መልካም ሥራን እንድሰሩ አዝዠ እኔ ያን መልካም ሥራ አለመተግበርን" ' እና "ሰዎች መጥፎ ሥራን እንዳይሠ
" በአሏህ እምላለሁ " ከሚያስፈራኝ ሁሉ በጣም በራሴ ላይ የሚያስፈራኝ ነገር ቢኖር ¡ ሰዎች መልካም ሥራን እንድሰሩ አዝዠ እኔ ያን መልካም ሥራ አለመተግበርን" '                       እና "ሰዎች መጥፎ ሥራን እንዳይሠሩ ከልክየ ያን መጥፎ ሥራ እኔ ራሴ መፈጸምን ነው። ኢላሂ ጠብቀኝ"ከዚህ ነገር አድነኝ🤲 https://t.me/https_Aselefya

በአሏህ እምላለሁ" ከሚያስፈራኝ ሁሉ በጣም በራሴ ላይ የምፈራው ነገር ቢኖር" ሰዎች መልካም ነገርን እንድሰሩ አዝዠ እኔ ያን መልካም ሥራ አለመተግበርን" ' እና "ሰዎች መጥፎ ነገርን እንዳይሠሩ ከል
በአሏህ እምላለሁ" ከሚያስፈራኝ ሁሉ በጣም በራሴ ላይ የምፈራው ነገር ቢኖር" ሰዎች መልካም ነገርን እንድሰሩ አዝዠ እኔ ያን መልካም ሥራ አለመተግበርን" '                       እና "ሰዎች መጥፎ ነገርን እንዳይሠሩ ከልክየ ያን መጥፎ ነገር እኔ ራሴ መፈጸምን ነው💧 ኢላሂ ጠብቀኝ"ከዚህ ነገር አድነኝ🤲 https://t.me/https_Aselefya

🧷የዛሬ ትጋት ለነገ እረፍት ነው መትጋት አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነዉ" "የኔ ልዩ ሴት 🌷ሁሌም ቢሆን ለዓላማሽ ተጊ ሁኚ" https://t.me/https_Aselefya
🧷የዛሬ ትጋት ለነገ እረፍት ነው መትጋት አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነዉ" "የኔ ልዩ ሴት 🌷ሁሌም ቢሆን ለዓላማሽ ተጊ ሁኚ" https://t.me/https_Aselefya

' ባል ሁን! ' 🧷ምርጥ ባል ማለት ሲሞት ብቻ እንጂ ሚስቱ የማታለቅስበት ጀግና ወንድ ነው። https://t.me/https_Aselefya
+1
'            ባል ሁን! ' 🧷ምርጥ ባል ማለት ሲሞት ብቻ እንጂ ሚስቱ የማታለቅስበት ጀግና ወንድ ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷የሞኝ ሞኝ ሴት ማለት ሚስቱን ከድቶ ከእርሷ ጋር የሆነን ወንድ የምታምን ሴት ናት ነገም ያንች ተራ ነው እሺ"እህቴ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው' በሰው ትዳር አትግቡ እህቶቼ የራሳችሁን ነሲብ ጠ
🧷የሞኝ ሞኝ ሴት ማለት ሚስቱን ከድቶ  ከእርሷ ጋር የሆነን ወንድ የምታምን ሴት ናት ነገም ያንች ተራ ነው እሺ"እህቴ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው' በሰው ትዳር አትግቡ እህቶቼ የራሳችሁን ነሲብ ጠብቁ። https://t.me/https_Aselefya

‏شلالات وسط ‎المدينة النبوية الان 🇸🇦 https://t.me/https_Aselefya

• قال الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله : ما دام أنّك على الحقّ فلا يهمّك كلام النّاس والمخذّلين، أمّا إن كنت على الخطأ، فتراجع
+1
• قال الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله : ما دام أنّك على الحقّ فلا يهمّك كلام النّاس والمخذّلين، أمّا إن كنت على الخطأ، فتراجع ولو مدحوك، لا تصبر على الخطأ، وتثبت على الخطأ، ولو مدحوك وشجّعوك، لا يغرّك هذا. |[ شرح فتح المجيد ]|. (٢٤/ ربيع الأوّل/ ١٤٣٩) •┈┈┈❁┈•✿❁📚❁✿•┈❁┈┈┈• 🔗رابط القناة على التيليجرام : https://t.me/fawayidalfawzan

🧷صَاحِب مَن تُصَاحِب የፈለግከውን ተወዳጅ، فَواللهِ الذي عَلَىٰ العَرشِ اِستَوَىٰ በዛ ከአርሹ በላይ ከፍ ባለው ጌታየ እምላለሁ لَن يُصاحِبكَ فِي قَب
+1
🧷صَاحِب مَن تُصَاحِب የፈለግከውን ተወዳጅ، فَواللهِ الذي عَلَىٰ العَرشِ اِستَوَىٰ በዛ ከአርሹ በላይ ከፍ ባለው ጌታየ እምላለሁ لَن يُصاحِبكَ فِي قَبرِكَ إِلَّا صَاحِبٌ وَاحِد በቀብርህ ውስጥ ከአንድ ነገር ውጭ ጓደኛ ሊሆንህ አይችልም" أَلَا وَهوَ عَمَلكَ الصّالِح አዋጅ እሱም መልካም ስራህ ብቻ ነው" فَأَحسِن صُحبتهُ كَي يُحسِن صُحبتك فِي قَبرك، ጓደኝነትህን አሳምር በቀብር ውስጥ ጓደኛነት ያምርልህ ዘንድ" https://t.me/https_Aselefya

🧷ክንፏ ተሰብሮ ሰማይ ሰማዩን እንደምታይ ወፍ ናፍቆትን የሚገልፅ ነገር አለ ወይ!💧 https://t.me/https_Aselefya
🧷ክንፏ ተሰብሮ ሰማይ ሰማዩን እንደምታይ ወፍ ናፍቆትን የሚገልፅ ነገር አለ ወይ!💧 https://t.me/https_Aselefya

لا تغتر بهؤلاء الأربع حاتم الأصم رحمه الله
لا تغتر بهؤلاء الأربع حاتم الأصم رحمه الله