uk
Feedback
Amir & sudeys

Amir & sudeys

Відкрити в Telegram
5 062
Підписники
-224 години
-67 днів
-4330 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+106
в 2 каналах
червень '26
+1 201
в 14 каналах
Get PRO
травень '26
+358
в 10 каналах
Get PRO
квітень '26
+368
в 11 каналах
Get PRO
березень '26
+41
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+27
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+58
в 2 каналах
Get PRO
грудень '25
+50
в 6 каналах
Get PRO
листопад '25
+88
в 3 каналах
Get PRO
жовтень '25
+21
в 2 каналах
Get PRO
вересень '25
+4
в 1 каналах
Get PRO
серпень '25
+205
в 4 каналах
Get PRO
липень '25
+418
в 1 каналах
Get PRO
червень '25
+394
в 2 каналах
Get PRO
травень '25
+404
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+423
в 6 каналах
Get PRO
березень '25
+531
в 6 каналах
Get PRO
лютий '25
+436
в 3 каналах
Get PRO
січень '25
+609
в 2 каналах
Get PRO
грудень '24
+542
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+733
в 3 каналах
Get PRO
жовтень '24
+143
в 7 каналах
Get PRO
вересень '24
+637
в 5 каналах
Get PRO
серпень '240
в 15 каналах
Get PRO
липень '24
+35
в 8 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
18 липня+7
17 липня+6
16 липня+3
15 липня+21
14 липня+11
13 липня+4
12 липня+3
11 липня+5
10 липня+2
09 липня+6
08 липня+11
07 липня+4
06 липня+2
05 липня+12
04 липня+1
03 липня0
02 липня+5
01 липня+3
Дописи каналу
ይደመጥ!

2
🗳 « የኢማሙ አዝ-ዘሃቢ ንግግር ማብራሪያ » 📑 ﻗﺎﻝ ﺍﻹﻣﺎﻡ ﺍﻟﺤﺎﻓﻆ ﺍﻟﺬﻫﺒﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ : - ‏« ﺭﺣﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻣﺮﺃً ﺃﻗﺒﻞ ﻋﻠﻰٰ ﺷﺄﻧﻪ ، ﻭﻗﺼﺮ ﻣﻦ ﻟﺴﺎﻧﻪ ، ﻭﺃﻗﺒﻞ ﻋﻠﻰٰ ﺗﻼﻭﺓ ﻗﺮﺁﻧﻪ ﻭﺑﻜﻰٰ ﻋﻠﻰٰ ﺯﻣﺎﻧﻪ ، ﻭﺃﺩﻣﻦ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﻓﻲ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﻴﻦ ، ﻭﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﻗﺒﻞ ﺃﻥ ﻳﺒﻐﺘﻪ ﺍﻷﺟﻞ ، اللهم ﻓﻮﻓﻖ ﻭﺍﺭﺣﻢ ‏». 📚 [ ﺗﺬﻛﺮﺓ ﺍﻟﺤﻔﺎﻅ ‏( ٨٦/ ٢ ‏) ‏] 🔖 በሚል ርዕስ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ። 🎙️ በወንድማችን:- አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መስጂድ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 📅 ሰኞ :- 15/02/2014 EC 🔗 https://t.me/merkezassunnah/1810 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/abulmusayabhamza/1566
310
3
ልላክላቹ አሁኑ ታዳምጣላቹ ? (ወላሂ በጣም ነው ምትጠቀሙበት)
2
4
ብዙም ሙሐደራ የማድመጥ ልምዱ የለኝም አላህ ያስተካክለኝና! ግን ከሰማሁዋቸው በሙሉ ከ ሦስት እና አራት ዓመታት ቡኃላ እንካን ማልረሳው ሙሃደራ ቢኖር ይህ ከታች ያለው የኢማሙ ዘሀቢይ ንግግር ማብራርያ ነው። ﻗﺎﻝ ﺍﻹﻣﺎﻡ ﺍﻟﺤﺎﻓﻆ ﺍﻟﺬﻫﺒﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ : -‏« ﺭﺣﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻣﺮﺃً ﺃﻗﺒﻞ ﻋﻠﻰٰ ﺷﺄﻧﻪ ، ﻭﻗﺼﺮ ﻣﻦ ﻟﺴﺎﻧﻪ ، ﻭﺃﻗﺒﻞ ﻋﻠﻰٰ ﺗﻼﻭﺓ ﻗﺮﺁﻧﻪ ﻭﺑﻜﻰٰ ﻋﻠﻰٰ ﺯﻣﺎﻧﻪ ، ﻭﺃﺩﻣﻦ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﻓﻲ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﻴﻦ ، ﻭﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﻗﺒﻞ ﺃﻥ ﻳﺒﻐﺘﻪ ﺍﻷﺟﻞ ، اللهم ﻓﻮﻓﻖ ﻭﺍﺭﺣﻢ ‏». [ ﺗﺬﻛﺮﺓ ﺍﻟﺤﻔﺎﻅ ‏( ٨٦/ ٢ ‏)፡}
327
5
እሺ ኸዋሪጅ ሯፊዳ (ከነ ርዝራዡ) ጀሕምያ ቀደርያ ጀበርያ ሙእተዚላ ኩላቢያ ሰላሚያ አሽዓሪያ ከራምያ ሱፍያ ሙርጂዓ ተክፊርይ ኢኽዋኒይ ተብሊግ ሐዳድይ ብላ ብላ ))
እሺ ኸዋሪጅ ሯፊዳ (ከነ ርዝራዡ) ጀሕምያ ቀደርያ ጀበርያ ሙእተዚላ ኩላቢያ ሰላሚያ አሽዓሪያ ከራምያ ሱፍያ ሙርጂዓ ተክፊርይ ኢኽዋኒይ ተብሊግ ሐዳድይ ብላ ብላ ))
59
6
ጽሁፎቹ አሉኝ ሰሞኑን እለቃለሁ ጥያቄውን በተመለከተ ከደርስ ጋር የተያየዙ ነበርስ
ጽሁፎቹ አሉኝ ሰሞኑን እለቃለሁ ጥያቄውን በተመለከተ ከደርስ ጋር የተያየዙ ነበርስ
60
7
ሀዳድይ አይደሉም እኔ ብቅጡi know ሃዳድዮችን
ሀዳድይ አይደሉም እኔ ብቅጡi know ሃዳድዮችን
67
8
Both! ግን ስዩጡይ ተጨማሪ ብዙ መሳኢሊች አሉት ከዒራቂዩ ....
Both! ግን ስዩጡይ ተጨማሪ ብዙ መሳኢሊች አሉት ከዒራቂዩ ....
111
9
አእምሮዬ ሱረቱ ተህሪም ሰበበ ኑዝል ላይ ነው ልቤ ሙርተድ ላይ ) ዩቱ ይቅደም😁)
አእምሮዬ ሱረቱ ተህሪም ሰበበ ኑዝል ላይ ነው ልቤ ሙርተድ ላይ ) ዩቱ ይቅደም😁)
116
10
ጃሂል የሆነ እንጂ የዲን ክፍል መሆኑን ማንም አይጠፋውም። ዑለማአዎች አንዱ አንዱን ላይ ረድ ይሰጣሉ። አባት ና ልጅ የተሰጣጡበት በኢስላም ታሪክ ያለ ነው። ለምሳሌ እግረ መንገዴን አቡ ሙሐመድ አል-
ጃሂል የሆነ እንጂ የዲን ክፍል መሆኑን ማንም አይጠፋውም። ዑለማአዎች አንዱ አንዱን ላይ ረድ ይሰጣሉ። አባት ና ልጅ የተሰጣጡበት በኢስላም ታሪክ ያለ ነው። ለምሳሌ እግረ መንገዴን አቡ ሙሐመድ አል-ጁወይኒይ "መልእክተኛው ላይ ሆነ ብሎ የዋሸ ይከፍራል" ሲል ልጁ ኢማሙል ሀረመይን ነው “ አይከፍርም ተሳስተሃል ብሎ መጀመርያ ነቅድ ያደረገው።" ረድ - መተራረም እያልን እናለስልሰው ወያ¡
163
11
ኢኽዋኖችን ባንዴ ፊል ማድረግ አይከብድም። እየዞሩ ዓቂዳን “በጥቃቃን ነገር ሚጣሉ" እያለ ሚያጣጥል ዓይነት ሰው ኢኽዋንይ ፊክራ ያጠቃው ነው። መጠንቀቅ ነው። እኔ ድሮም በዚህ ነው ፊል ማደርጋቸው።
ኢኽዋኖችን ባንዴ ፊል ማድረግ አይከብድም። እየዞሩ ዓቂዳን “በጥቃቃን ነገር ሚጣሉ" እያለ ሚያጣጥል ዓይነት ሰው ኢኽዋንይ ፊክራ ያጠቃው ነው። መጠንቀቅ ነው። እኔ ድሮም በዚህ ነው ፊል ማደርጋቸው። ቤተሶቦችሽን ግን ኢኽዋን ለማድረግ ያስደፈረሽ ምንድነው? የኢኽዋኖች መምህራን ምናምን ስለሚከተሉ ከሆነ አብዛኛው የኢቶዮ ማሕበረሰብ ኢኽዋን ሊሆን ነው። ግን ኢኽዋን ሚባለው ነገር ስሙን እንኳን ላያውቀው ይችላል። ስለዚህ ኢኽዋን ናቸው ብሎ ለመፈረጅ ቅድምያ በትክክል ማወቅ ያስፈልጋል ከዛን ቀስ ብሎ ማስተማር ና የሰለፍያ ፓዝ በማሳወቅ ነው ይህ በራሱ ከኢኽዋንነት ያስወጠዋል።
171
12
አስቸግረውኝ ነበር ሐቂቃ😁 እነሱ ነወዊ አቡ ሐኒፋ ኡብን ሐጀር እና ሌሎችም ላይ ይባልጋሉ እኔ ደግሞ ትእግስት የለኝም)
አስቸግረውኝ ነበር ሐቂቃ😁 እነሱ ነወዊ አቡ ሐኒፋ ኡብን ሐጀር እና ሌሎችም ላይ ይባልጋሉ እኔ ደግሞ ትእግስት የለኝም)
175
13
አሁን የማበድርበት ቁመና ላይ ነኝ ወዬ በሉኝ በውስጥ😁
አሁን የማበድርበት ቁመና ላይ ነኝ ወዬ በሉኝ በውስጥ😁
182
14
ሚደብረው ፓርት ይህ ነው) እንደ ድሮ ብቻዬን አይደለሁም ጥቂትም ቢሆን ሚከፋቸው ሰዎች አሉ ግን አብሽሩ ጉዳዬን ራሴ እጨርሰው እኔ እኮ መተቻቸት ያደኩበት ነው ኖርማል ነው ወላህ ። ፌስቡክ ሚያወቁኝ
ሚደብረው ፓርት ይህ ነው) እንደ ድሮ ብቻዬን አይደለሁም ጥቂትም ቢሆን ሚከፋቸው ሰዎች አሉ ግን አብሽሩ ጉዳዬን ራሴ እጨርሰው እኔ እኮ መተቻቸት ያደኩበት ነው ኖርማል ነው ወላህ ። ፌስቡክ ሚያወቁኝ ያውቁኛል ስቀጣቀጥ ነው ይያደኩት😁 ይህን ቻናል ስከፍተው ከኸለይፊይ እና መሐመድ ሸምሰዲን አፍቃሪዎች ጋር በነበረኝ ሰጣ ገባ ነው ስሙን “የሐዳድያ ቀሚስ ሲገለጥ" ነበር😁 ፌስቡክ ላይ ካሉ ተክፍሪዮች ጋር ለሳምንታት 'ረድ' ተደራርገናል ሰሞኑን እንደውም አንድ ምግብ ቤት ተገኛኝተን እይታቸው ከባድ ነበር... 😁 ደግነቱ ከቤተሰብ ጋር ነበርኩ ሐቂቃ ከመበርገድ ነው የተረፍኩት ማብላት አልቻልኩም እኮ😄
188
15
ማሻአላህ ጥሩ አስታወስከን! ግን ማች በመሆናችን ላይ ሙልሂዱም ያምናል የረሳነው መሞተችንን ሳይሆን ከመት ቡኃላ ያለውን ነው።
ማሻአላህ ጥሩ አስታወስከን! ግን ማች በመሆናችን ላይ ሙልሂዱም ያምናል የረሳነው መሞተችንን ሳይሆን ከመት ቡኃላ ያለውን ነው።
199
16
እንደዛ ነገር😁)
እንደዛ ነገር😁)
199
17
ስለ ዒልም ዒልም ያላቸው ሰዎች ሲያወሩ ያረካል እኔ ግን ግድ ከሆነ ከ"መንጋ" አስተሳሰብ ያላቃል።
ስለ ዒልም ዒልም ያላቸው ሰዎች ሲያወሩ ያረካል እኔ ግን ግድ ከሆነ ከ"መንጋ" አስተሳሰብ ያላቃል።
197
18
ኢጅቲሃድ ራሱን በቻለ ኡስል ላይ ተዕሪፍ ያደርጉባታል ። አንተ የፈለከውን ወጅህ ስመልስህ ኢጅቲሃዲይ ነው ሲሉ ቀጥዕይ (100 በ 100 የሚደመደም) ሳይሆን ባ ቁርአንና ሀዲስን ላይ ባደርጉት ጥረት
ኢጅቲሃድ ራሱን በቻለ ኡስል ላይ ተዕሪፍ ያደርጉባታል ። አንተ የፈለከውን ወጅህ ስመልስህ ኢጅቲሃዲይ ነው ሲሉ ቀጥዕይ (100 በ 100 የሚደመደም) ሳይሆን ባ ቁርአንና ሀዲስን ላይ ባደርጉት ጥረት የተለያዩ አቋሞች ላይ የደረሱበት ነጥብ ነው። ስለዚህ ልዩነቶችን ተንተርሶ ከልክ ያለፈ መበጣበጥ ማክረር አያስፈልግም ለማለት ነው።
217
19
ከሌላው አይሻልም? ለስራ ይመስለኛል ። ላጤ ለሆነ ግን ኑሮ ከባድ ነው መሰለኝ😁 ኡስታዝ ሙራድም ከብዷቸው ወደ ሀገራቸው ሊገቡ ነው ሚባል ወሬ አለ))
ከሌላው አይሻልም? ለስራ ይመስለኛል ። ላጤ ለሆነ ግን ኑሮ ከባድ ነው መሰለኝ😁 ኡስታዝ ሙራድም ከብዷቸው ወደ ሀገራቸው ሊገቡ ነው ሚባል ወሬ አለ))
200
20
ምን ልብላ ቆይ እሱ ፓርት ነው ግራ ያጋባኝ)
ምን ልብላ ቆይ እሱ ፓርት ነው ግራ ያጋባኝ)
214