Eth-cryptopia
Відкрити в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Показати більше4 951
Підписники
-4024 години
-587 днів
-2530 день
Архів дописів
4 945
Plume Network Galxe Tasks
Complete the available tasks here: Plume Network Galxe Quests
Daily Codes:
➡️Day 1:
MAKE THE WORLD MORE RESILIENT
➡️Day 2: REAL WORLD RESTAKING
➡️Day 3: PREPARE FOR LANDING
➡️Day 4: OVER 180 PROJECTS PARTNERED
➡️Day 5: THE PUBLIC BLOCKCHAIN FOR SCALING RWAs
➡️Day 6 እንዳገኘን እናሳውቃለን
Deadline :- 01-01-20254 945
🐶 DOGS 🐶
ማን ነው ሁሉንም ቀን ሳይረሳ Claim ያደረገ😄
የቀሩትን ሁሉንም ለማስከፈት እነዚን Task ስሩ
➡️BOOST Dogs Channel
➡️Join Dogs Telegram Channel
➡️Follow Dogs Twitter/X Page
➡️Put this🦴 or this🐶 on your name
➡️Subscribe To Sticker Store Channel
@EthCryptopia
4 945
PAWS SNAPSHOT SECURED!💎 ➡️Paws ከ 52M User 20M የሚሆነው ብቻ ነው የጠፋበትን Paws ማስመለስ የቻለው በተጨምሪም ብዙ Active ያልነበሩ ሰዎችም Eligible አይሆኑም። ➡️ቁጥር መብዛቱ Matter አያደርግም 😊
4 945
Repost from ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሴስሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ ፕ/ር አታላይ አየለ ከሰሞኑ ህዝቡን እየረበሸ እና እያሳሰበ በሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ ዙርያ ለቲክቫህ ሚድያ በሰጡት አስተያየት "መሬት በራሷ ጉዞ እየሄደች የምታስተነፍሰው ሃይል ነው ምንም የሚያስደንቅ ነገር አይደለም ቦታውም፣ በምን ያህል ርቀት ላይ እንደሆነ ይታወቃል በተለይ አዲስ አበባ ያለ ሰው ምንም ሊደነግጥ አይገባም" የሚል አስገራሚ ምላሽ ሰጥተው ተመለከትኩ።
- የመሬት መንቀጥቀጡ በአዋሽ አካባቢ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን እያፈናቀለ በሚገኝበት ወቅት
- በርካታ ህንፃዎች፣ የመኖርያ ቤቶች እና መንገድ ጭምር እየተሰነጣጠቀ ባለበት ግዜ፣ እንዲሁም
- ይህ ሁሉ የመሬት መንቀጥቀጥ በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ እየተከሰተ ባለበት ሀገር ውስጥ በአደጋ ወቅት ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች ይህ ነው የሚባል ስራ ባልተሰራበት ሁኔታ እንዲህ አይነት 'አታስቡ' እና 'አትደንግጡ' አይነት አስተያየት ፍፁም ተገቢ ያልሆነ እና ህዝብን ይበልጥ ለአደጋ ሊዳርግ የሚችል ሆኖ ተሰምቶኛል።
@EliasMeseret
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
