Eth-cryptopia
Відкрити в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Показати більше5 003
Підписники
-924 години
+357 днів
+1630 день
Архів дописів
5 000
App Recommendation Cwallet ሁላቹም ይሄንን አፕ አውርዳቹ Account Create አድርጉ በትንሽ Fee የፈለጋቹትን Token ወደ ፈለጋቹት Network / Blockchain መላክ እንድትችሉ ያደርጋቿል።
@EthCryptopia
5 000
🔔Paws Distribution Update
✔️BITGET $PAWS Token Distribute አድርጎ መጨረሱን አሳውቋል አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በቀር ወደ Bitget የሚገባ ቶክን አይኖርም
5 000
✔️በድጋሜ Distribute እየተደረገ ነው የ እኔ ገብቷል ቼክ አድርጉ ሁላቹም እና ደግሞ በ አንዴ አይገባም ግን ከ ሊስቲንግ ሰአት በፊት ሁላችንም ጋር ይደርሳል✌🏽
5 000
✔️ትላንት ማታ ወደ 80B Token ወደ አዲስ ዋሌት ልከው ነበር።የምን ዋሌት እንደነበር እርግጠኛ ስላልነበርኩኝ ነው ዝም ያልኩት ነገር ግን የራሳቸው Multi signature የሚጠቀም ዋሌት ነው እንደምታዩት ከ እሱ ዋሌት ተጨማሪ ቶከን ወደ Bybit ተልኳል አሁን ላይ የተሰጠን አሎኬሽን እና ደርሶን የነበረው ቼክ ይደረግና መልሰው አሎኬት ያደርጋሉ
5 000
PAWS has withdrawal issues ⚠
Some people received x2 tokens, some people received much less.
we will see how they will fix it 💔@EthCryptopia
5 000
✔️Mira Network ምንም አይነት Android App Playstore ላይ የላቸውም Mira Network App Mine የምታደርጉ ሁለት የተለያዩ Project ናቸው።
✔️እኛ እየሰራነው ያለነው AI Agent Development ላይ የሚሰራ እና Fund የተደረገለት ነው።
✔️App ላይ Mine እየተደረገ ያለው ደግሞ Mira-20 የተባለ የራሱን ብሎክቼይን መፍጠር ነው አላማቸው Mira Coin እና Lumira የተባለ Coin እንደሚኖራቸውም አሳውቀዋል ከዚ በላይ Info ላገኝ አልቻልኩም። የምትሰሩ ሁለቱን ፕሮጀክት እንዳታገኛኙ ለማለት ያህል ነው
✔️KLOK Sign ማድረግ እያስቸገረ ነው እስኪስተካከል በ ትእግስት ጠብቁ E-mail link ካደረጋቹ ግን እየገባቹ መስራት ትችላላቹ።
5 000
🔔KGeN Update
✔️Update your KGeN app and Got to Hunt the special codes task and fill thus codes
✔️First Special Code
AXBD92
✔️Second Special Code YSGAR19
@EthCryptopia5 000
🔔Paws Distribution UPDATE
✔️አሁንም Paws token distribution አላልቀም የተሳሳታቹት ነገር ከሌለ በስተቀር ወደላካቹት ይገባል
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
