uk
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Відкрити в Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Показати більше
4 985
Підписники
+1824 години
+317 днів
+3530 день
Архів дописів
$WLFI after all Tier 1 CEX Dump😅
$WLFI after all Tier 1 CEX Dump😅

Btw well explained by NAFYAD🔥 https://vm.tiktok.com/ZMA6JcuFf/

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ETHIOPIA🇪🇹 #GERD💪 💧 ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአጠቃላይ ከ13 ተርባይኖች 5,150 ሜጋዋት ማመንጨት የሚችልበት አቅም ላይ ይገኛል። 💧እስካሁን ከ71 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር
+5
#ETHIOPIA🇪🇹 #GERD💪 💧 ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአጠቃላይ ከ13 ተርባይኖች 5,150 ሜጋዋት ማመንጨት የሚችልበት አቅም ላይ ይገኛል። 💧እስካሁን ከ71 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ ውሃ ተይዟል። ቀሪው 2.1 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ በመጪዎቹ 7-10 ቀናት ውስጥ ይያዛል። 🔵 በግድቡ የተያዘው ውሃ ወደኋላ ከ246 ኪሎ ሜትር በላይ ይተኛል፤ እስካሁን ባለው 240 ኪሎ ሜትር ላይ ተደርሷል። ርቀቱ ከአዲስ አበባ እስከ ሻሸመኔ ይሆናል። (#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ) ኢትዮጵያ ገንብታ ባጠናቀቀችው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አማካኝነት ኃይል እያገኘች ትገኛለች። የኃይል ማመንጫ ግድቡ ነሐሴ 24/2017 ላይ 2530 ሜጋ ዋት በማመንጨት ኃይል መስጠት ችሏል። ለመሆኑ ግድቡ ተጠናቋል ሲባል ምን ማለት ነው ? የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋናው ግድብ በ1.8 ኪሎ ሜትር እርዝማኔና 145 ሜትር ከፍታ ተገንብቶ ተጠናቋል። በአጠቃላይ ከ10 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር ያህል ኮንክሪት (RCC) ሙሌት ተካሂዷል። የግድቡ የስረኛው ክፍል 150 ሜትር ስፋት አለው። የላይኛው ክፍል ደግሞ 11 ሜትር ስፋት ሲኖረው ሁለት መኪኖችን ጎን ለጎን ማሳለፍ ይችላል። ኃይል ማመንጨት የሚችሉ 13 ተርባይኖች ተከላ የተጠናቀቀ ሲሆን ከእነዚህ ተርባይኖች 5150 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት ይቻላል። በግድቡ የውጨኛው ክፍል የሚታዩት የብረት አሸንዳዎች በግራ እና በቀኝ በኩል ላሉ ኃይል የሚያመነጩ ተርባይኖች ውኃ የሚተላለፍባቸው ሲሆን እያንዳንዳቸው 8.5 ሜትር ዲያሜትር ስፋት አላቸው። 300 ሜትር ኪዩብ በሰከንድ ማሳለፍ አቅም አላቸው። በግራ የኃይል ማመንጫ 7 ተርባይኖች ሲኖሩ በቀኝ የኃይል ማመንጫ ደግሞ 6 ተርባይኖች ሙሉ ለሙሉ ተከላቸው ተጠናቋል። ከዚህ ውስጥ 3ቱ የቅድመ ኃይል ተርባይኖች በመጠን አነስ ያሉ ሲሆን ቀሪዎቹ 10 ተርባይኖች እያንዳንዳቸው 400 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም አላቸው። ግድቡ ያመነጨው ኃይል በሁለት መስመሮች ማለትም በጣና በለስ አድርጎ በደብረ ማርቆስ እንደዚሁም በአሶሳ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ብሔራዊ የኃይል ቋት በመግባት ላይ ይገኛል። ከዋናው ግድብ በተጨማሪ የህዳሴ ግድቡ የኮሬቻ ግድብ (Saddle Dam) ከዋናው ግድብ በ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። ርዝመቱ 5.2 ኪሎ ሜትር እና 50 ሜትር ከፍታ ላይ ሆኖ ሙሉ ለሙሉ በ15 ሚሊየን ሜትሪክ ኪዩብ ድንጋይ የተሞላ ነው። የተያዘው ውሃ ሾልኮ እንዳያልፍ ከ30-40 ሴንቲ ሜትር ውፍረት ባለው ኮንክሪት ተለብጧል። እስካሁን  ከ71 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ ውሃ ተይዟል። አጠቃላይ ግድቡ የሚይዘው 74 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ነው፤ የሚቀረው ከ2.1 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ያልበለጠ ነው። ቀሪው 2.1 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ በመጪዎቹ 7-10 ቀናት ውስጥ ይያዛል። በግድቡ የተያዘው ውሃ ወደኋላ ከ246 ኪሎ ሜትር በላይ ይተኛል። እስካሁን ባለው 240 ኪሎ ሜትር ላይ ተደርሷል። ርቀቱ ከአዲስ አበባ እስከ ሻሸመኔ ያልፋል። የኮሬቻ (saddle dam) 74 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ለመያዝ ወይም የሚያመነጨውን 5150 ሜጋዋት ለማመንጨት የሚያስፈልገውን የውሃ መጠን ለመያዝ በጣም አስፈላጊ ነው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ🇪🇹 #TikvahEthiopiaGERD @tikvahethiopia

September is coming with a lot of TGE’s 🔥 @EthCryptopia

✔️Revoke Admin permission they are not going to pay for channels

US President Donald Trump has become an unlikely trend on social media. The 79-year-old, often in the headlines for his polit
US President Donald Trump has become an unlikely trend on social media. The 79-year-old, often in the headlines for his political moves and comments, has been trending on X, leaving many wondering about the President’s health and well-being.
At the time of writing this report, over 87,000 posts👀😅 with the 'Trump is dead' phrase were trending on the platform on Saturday. From his absence from public events to a recurring bruise on his hand, speculation has been rampant.

EVERYONE IS TALKING ABOUT TRUMP RIGHT NOW THEY SAID TRUMP IS DEAD(TRENDING ON X AND GOOGLE SEARCH
EVERYONE IS TALKING ABOUT TRUMP RIGHT NOW THEY SAID TRUMP IS DEAD(TRENDING ON X AND GOOGLE SEARCH

$BTC $108.4K
$BTC $108.4K

Hello 👋 Everyone What's New? @EthCryptopia

👀 Holders
👀 Holders

$BLUM On Binance Alpha😅
$BLUM On Binance Alpha😅

They said it has to be a username 🤧 👉 Go to: https://tca2025.com/category/19 🔍 Type: Nafyad_ ✅ Click the "Nominate" button! ❤️

Enem elkalew le 4 lij ye 25 birr kard nafn nominate lemtadergu

🙌GM Mates

All participants have received their rewards 📦 , and more will be given in the coming days... Keep nominating!  EthCryptopia ❤️

I will send a 20 birr card to 5 people who nominate and share a screenshot in the group 😊

They said it has to be a username 🤧 👉 Go to: https://tca2025.com/category/19 🔍 Type: Nafyad_ ✅ Click the "Nominate" button! ❤️

🔔 CARDANO UPDATE ✔️ Community Reviewer Register አድርጋቹ Proposal Allocation ካልሰጧቹ አሁን Check አድርጉ
🔔 CARDANO UPDATE ✔️ Community Reviewer Register አድርጋቹ Proposal Allocation ካልሰጧቹ አሁን Check አድርጉ

🙌 what's new guys